ከጂኦተርማል የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚያስችል የግንባታ ምዕራፍ ሊጀመር ነው
3 April 2022
ኤልያስ ተገኝ
https://ethiopianreporter.com/article/25119
በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን ኢተያ ወረዳ 150 ሜጋ ዋት የጂኦርተርማል ኃይል ለማመንጨት ቁፋሮው የተጀመረው የቱሉ ሞዬ ጂኦርተርማል ኩባንያ፣ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሚያቀርብበትን የግንባታ ምዕራፍ ሊጀምር ነው፡፡
ኩባንያው ይህንን የኃይል ምንጭ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚደረገውን የኢንጂነሪንግ፣ የግዥና የግንባታ ስምምነት ዓለም አቀፍ ጨረታን መሠረት በማድረግ በጥምረት አሸናፊ ከሆኑት የጃፓኑ ሚትስቡሺ ኮርፖሬሽን፣ እንዲሁም የቻይናው ሴፕኮ ሦስት የአሌክትሪክ ኃይል ኮንስትራክሽን ኩባንያ ጋር ባለፈው ሳምንት ተፈራርሟል፡፡
ከኩባንያዎቹ ጋር የተደረገው ስምምነት ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሆነ የታወቀ ሲሆን፣ ይህንን የገንዘብ ፈሰስ የፈረንሣይ ኢንቨስትመንት ፈንድ አቅራቢ የሆነው ሜሪዲየም፣ እንዲሁም የአይስላንድ ጂኦተርማል ድርጀት የሆነው ሬዬጃቪክ ይሸፍኑታል ተብሏል፡፡
የቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ቺፍ ቴክኒካል ኦፊሰር አቶ የትምጌታ ፋንቱ ለሪፖርተር እንዳስታወቁት፣ ሁለቱ ኩባንያዎች አሸናፊ የሆኑበት የፍላጎት ማሳወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው በሚያዚያ 2011 ዓ.ም. ነበር፡፡
በፕሮጀከቱ የቅድመ ምዘና ሒደት ላይ እንዲሳተፉ 22 ድርጅቶች መጋበዛቸውን፣ ከዚህ ውስጥ ሰባቱ ድርጅቶች ተመዝነው መመረጣቸውንና የዋና ጨረታ ሰነድ የተላከላቸው መሆኑን፣ ከእነሱ ውስጥ አምስቱ የጨረታ ተሳታፊነት ሰነድ መልስ እንዳስገቡ ታውቋል፡፡ በመጨረሻም የሁለቱ ድርጅቶች ጥምረት ሊመረጥ እንደበቃ ተገልጿል፡፡
አሸናፊ የሆኑት ድርጅቶች ለጂኦተርማል ኃይል ከተቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ የኃይል ማስተላለፊያ ቱቦ (ፓይፕ) ዘርግተው ወደ ኃይል ማመንጫ አካባቢ እንደሚያመጡ ያስረዱት አቶ የትምጌታ፣ የዋና ኃይል ማመንጫ ግንባታውንና ለኃይል ማመንጫነት የሚረዳውን 50 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም ያለውን ተርባይን፣ እንዲሁም ጄኔሬተር ከግዥ አንስቶ እስከ ተከላ ያለውን ሥራ እንደሚያከናውኑ ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል የጂኦተርማሉ ኃይል ከመነጨ በኋላ ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር የሚገናኝበትን ሰብስቴሽን የሚሠሩት ድርጅቶቹ፣ በተያዘው ዕቅድ መሠረት ከጂኦተርማል የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ኃይል እ.ኤ.አ በኅዳር 2024 ለማመንጨት የቀነ ገደብ እንደተቀመጠላቸው አቶ የትምጌታ አስረድተዋል፡፡
‹‹ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር ያለን ሰምምነት በመጀመሪያ የሚመነጨውን የ50 ሜጋ ዋት ኃይል ተቀብለው ወደ ዋና የኃይል መስመር እንደገባ ነው፤›› ያሉት ዳይሬክተሩ፣ የቱሉ ሞዬ ጂኦርተርማል ሚና የሚመነጨውን ኃይል ወደ ኤሌከትሪክ ኃይል ቋት ማስተላለፍ ብቻ እንደሆነ አስታውቀዋል፡፡
ከኢትዮጵያ አሌክትሪክ ኃይል ጋር የሚደረገው የኃይል ሽያጭ ግብይት የሚመነጨውን ኃይል መሠረት ያደረገ እንደሆነ ያስረዱት አቶ የትምጌታ፣ በሰዓት 50 ሜጋ ዋት የሚመነጭ ከሆነ ይህ በ24 ሰዓታትና በ365 ቀናት ተባዝቶ የሚታሰብ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
ከውኃ ከሚመነጨው የኃይል አማራጭ ጀምሮ ከንፋስም ሆነ ከፀሐይ ብርሃን የሚገኙ የኃይል አቅርቦቶች ከእንፋሎት (ጂኦተርማል) ጋር ሲነፃፀሩ ከተፈጥሯዊ ባህሪያቸው አንፃር የሚያመነጩት የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን ከፍና ዝቅ እንደሚል የተነገረ ሲሆን፣ ነገር ግን ጂኦተርማል አረንጓዴነት የተላበሰና አትራፊ ወይም ገበያ ሊገኝለት የሚችል አማራጭ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡
የተለያዩ አገሮች ፋይናንስ አቅራቢ ድርጅቶች የፕሮጀክቱን ውጤታማነት ወይም ተስፋ ሰጪነት ተመልክተው ወደ ኢትዮጵያ ገቡ ማለት ኢንቨስት የሚያደርጉበት ሁኔታ ተፈጠረ ማለት ነው ያሉት አቶ የትምጌታ፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የግል ዘርፎች ላይ ድጋፍ ማድረጋቸው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንቱን የሚያሳድግ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
ፕሮጀክቱ በመጀመሪያው ምዕራፍ ብቻ 270 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት የሚደረግበት እንደሆነ ያስረዱት ዳይሬክተሩ፣ ይህም ለመንግሥትም ሆነ ሌሎች ኢንቨስተሮች ጥቅሙ የጎላ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
ቱሉ ሞዬ ከመንግሥት ጋር ያለው ኮንትራት በሁለት መዕራፎች የሚያደርጋቸው የኃይል ሽያጭ ስምምነቶች ሲሆኑ፣ የሁለቱንም ደረጃዎች የጊዜ ፍሰት ተከትሎ እየሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በተለይም ይህ የኃይል አማራጭ ታዳሽ፣ ከመሬት ወጥቶ መልሶ የሚጠቅም በመሆኑ በተለይም ወጥነት ያለው የኃይል አማራጭ ለሚፈልጉ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለመሳሰሉ ተቋማት አስፈላጊ እንደሆነ ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል፡፡
‹‹አንድ የኃይል ማመንጫ አማራጭ ላይ ጥገኛ ሆኖ መቆየት አይቻልም፤›› ያሉት አቶ የትምጌታ፣ በመሆኑም በአንድ አገር ላይ የተለየ የኃይል አማራጮችን መጠቀም አስፈላጊነቱን ጠቅሰዋል፡፡
ከሚታደሱ የተፈጥሮ የኃይል ምንጮች መካከል የጂኦተርማል ኃይል አንዱ ሲሆን፣ ይህ ኃይል ከከርሰ ምድር የሚወጣውን የጭስ ሙቀት ወደ ጉልበት እንዲቀየር በማድረግ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
በኢትዮጵያ የአሉቶ ላንጋኖ ጂኦተርማል ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በተጠቀሰው የኃይል አማራጭነት ለመጠቀም ጥረት የተደረገበት ነገር ግን ተጀምሮ የቆየ ሲሆን፣ ቱሉ ሞዬ ይህንን ኃይል በአማራጭነት ለመጠቀም እየተቃረበ እንደሆነ ይነገራል፡፡
በኬንያው የቁፋሮ ድርጀት ኬንጂን የሚከናወነው ቁፋሮ በዚህ ወቅት አራተኛው ቁፋሮ ላይ እንደደረሰ ታውቋል፡፡
በመጀመሪያው የፕሮጀክቱ ምዕራፍ 50 ሜጋ ዋት ኃይል የሚመነጭ መሆኑን፣ በሁለተኛው የፕሮጀክቱ ምዕራፍ ደግሞ 100 ሜጋ ዋት ኃይል በድምሩ እ.ኤ.አ 2025 ድረስ 150 ሜጋ ዋት ኃይል ይመነጫል ተብሎ ይጠበቃል ተብሏል፡፡
የ Digital Weyane ራእይ ለኤርትራ
ታላቁ የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮሜዲያንና ተራ ካድሬ Digital Weyane ለኤርትራ መቼ ይሆን ይህን ዓይነት ዜና ይዘህላት የምንሰማህ፡ ማፈሪያዉ ወንድማችን ሜጋ ዋት ማለት ደግሞ ስድብ እንዳይመስልህ።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10200
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የ Digital Weyane ራእይ ለኤርትራ
ኡናታችን ትግራይ እንዳንተ ያለ በውሸቱ ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ጀግና በማግኘቷ ቦጣም እድለኛ ነች።
ውሸት ምግብ ቢሆን ኡናታችን ትግራይ ለዩክሬን እርዳታ ትሰጥ ነበር።
ውሸት ኡንደ ቀንደ መለከትም ቢሆን ሻዕዉያ በጁንታው ጩኸት ኡንደ እያሪኮ ግንብ በወደቀ።
ደግነቱ ውሸት እውነት ሣይሆን ቀረ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

ውሸት ምግብ ቢሆን ኡናታችን ትግራይ ለዩክሬን እርዳታ ትሰጥ ነበር።
ውሸት ኡንደ ቀንደ መለከትም ቢሆን ሻዕዉያ በጁንታው ጩኸት ኡንደ እያሪኮ ግንብ በወደቀ።
ደግነቱ ውሸት እውነት ሣይሆን ቀረ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: የ Digital Weyane ራእይ ለኤርትራ
አቶ መለከት
ምነው ባክህ አቶ ዲጅታል ቅቡርሴን እንዲህ በሞቀ በረት ትቶክስዋለህ። ድጅታል ለራሱ ኢር ላይ እየስራ ከእጅ ወድ አፍ የምት ሆን ይጣልለታል እሱዋኑን ልታሳጣው ነው ወይ የሜጋ ፕሮጀት አምጣልኝ የምትለው። በኤርትራ አንድ ቤት ተስርቶ አይታውቅም ስላስ አመቱን ምንም ነገር አይስራም ።
አገሪቱ ጣልያን እንደስራት ናት ። የታደስ ነገርም የለም ለምን ተብሎ ያሉት ስዎች እድሜያቸው ስባ ስባት ነው ። ማን ሊስራው ። ኤርትራ ውስጥ ስርግ የለም ልደት የለም የምትጠራው ለለቅሶ ብቻ ነው።
ኤርትራ አስመራ ከተማዋ አምስት ሺህ ስዎች ናቸው ያሉት እነሱም አንድ ቡና ቤት ነው የምጠቀሙት ሬድዬኑን ብታይ ብርጭቆውን ብታይ ሁሉም ከጣልያን ሲወርድ ሲዋረድ ነው የመጣው ወንበሮቹ በስው መቀመጫ ወዝ ተወልውለው ያብረቀርቃሉ። እዛ ቡና ቤት አንተ ብትገባ የሞት ጠረን ነው የሚሽት ህ በዞርክበት ሁሉ ሞት ይጣራል ። ሽምግልና ሽበት ፣ ዘገት ብቻ ነው የምታየው አሐምሮህ በቀላሉ ነው የሚነካው ። አንተ ራስ ህ የሽመገልክ ነው የሚመስልህ ወሬያቸውን ከስማህ ታብዳለህ እከሌ ትናንት ሞተ ከትናንተ ወድያ ይህ ለቅሶ ያ ለቅሶ ሄድኩ ። ግን ደግነቱ አንድም ስው ስለ ሕመም አያወራም መዳኒት የለማ ። ታመምኩኝ ካለ የሬሳ ሳጥን በርካሽ ይፈለግለታል እንጂ እክምናም የለም።
ይህንን ስፅፍ እያለቀስኩ ነው ለኤርትራኖች
ምነው ባክህ አቶ ዲጅታል ቅቡርሴን እንዲህ በሞቀ በረት ትቶክስዋለህ። ድጅታል ለራሱ ኢር ላይ እየስራ ከእጅ ወድ አፍ የምት ሆን ይጣልለታል እሱዋኑን ልታሳጣው ነው ወይ የሜጋ ፕሮጀት አምጣልኝ የምትለው። በኤርትራ አንድ ቤት ተስርቶ አይታውቅም ስላስ አመቱን ምንም ነገር አይስራም ።
አገሪቱ ጣልያን እንደስራት ናት ። የታደስ ነገርም የለም ለምን ተብሎ ያሉት ስዎች እድሜያቸው ስባ ስባት ነው ። ማን ሊስራው ። ኤርትራ ውስጥ ስርግ የለም ልደት የለም የምትጠራው ለለቅሶ ብቻ ነው።
ኤርትራ አስመራ ከተማዋ አምስት ሺህ ስዎች ናቸው ያሉት እነሱም አንድ ቡና ቤት ነው የምጠቀሙት ሬድዬኑን ብታይ ብርጭቆውን ብታይ ሁሉም ከጣልያን ሲወርድ ሲዋረድ ነው የመጣው ወንበሮቹ በስው መቀመጫ ወዝ ተወልውለው ያብረቀርቃሉ። እዛ ቡና ቤት አንተ ብትገባ የሞት ጠረን ነው የሚሽት ህ በዞርክበት ሁሉ ሞት ይጣራል ። ሽምግልና ሽበት ፣ ዘገት ብቻ ነው የምታየው አሐምሮህ በቀላሉ ነው የሚነካው ። አንተ ራስ ህ የሽመገልክ ነው የሚመስልህ ወሬያቸውን ከስማህ ታብዳለህ እከሌ ትናንት ሞተ ከትናንተ ወድያ ይህ ለቅሶ ያ ለቅሶ ሄድኩ ። ግን ደግነቱ አንድም ስው ስለ ሕመም አያወራም መዳኒት የለማ ። ታመምኩኝ ካለ የሬሳ ሳጥን በርካሽ ይፈለግለታል እንጂ እክምናም የለም።
ይህንን ስፅፍ እያለቀስኩ ነው ለኤርትራኖች
Re: የ Digital Weyane ራእይ ለኤርትራ
ያገራችን ሰዎች ሲተርቱ “ዘመን ግርምቢጥ ማይ ንዓቐብ” ይላሉ፡ “ድፍርሱ ዘመን ሲመጣ፡ ውሃ ሽቅብ ይወጣል” እንደማለት ነው።
ሲጠቃለል አንት የትግራይ ትግርኚው አዲሱ የቋንቋ ኮሜዲያንና ታላቁ ተራ ካድሬ፡ እስቲ ለኤርትራ ያለህን ተጨማሪ ራእይ አካፍለን። መቼም አንተ ኤርትራችንን በተመለከተ የምታቀርባቸው የምጣኔሃብትና የቁጠባ ማለትም የኢኮኖሚ ሃተታዎች ወትሮም ያፍሪካቀንድን አንባቢዎች በሙሉ እንዳስደመሙን ናቸው።Meleket wrote: ↑16 Jul 2019, 03:50በኤርትራኛRevelations wrote: ↑15 Jul 2019, 13:256. ሕወሃትን ከኤርትራው ሕግዴፍ ጋር ለማስማማት ያለመ ምክክር መድረክ መቀሌ ላይ ተጀምሯል፡፡ መድረኩን ያዘጋጀው ሰለብሪቲ ኤቨንትስ የተባለ የግል ተቋም ሲሆን ከሁለቱ ሀገራት ምሁራን፣ የሐይማኖት አባቶች፣ ሽማግሌዎች ተሳትፈውበታል፡፡ የማቀራረቡ ጥረት ከሁለቱ ፓርቲዎች በጎ ምላሽ እንደተቸረውም DW የመድረኩን አዘጋጅ ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ በቀጣይነት የሁለቱን ድርጅቶች የቀድሞ ታጋዮች፣ የጦር ጉዳተኞች፣ የቀድሞ አመራሮች የሚሳተፉበት ውይይት በአዲስ አበባና አሥመራ ለማድረግ አቅዷል፡፡
ሕወሃትና ሕግዴፍ ማለት ሳጥናኤልና ሚካኤል ናቸው! ታድያ . . .![]()
![]()
![]()
በነገራችን ላይ "ኢትዮጵያ የኔቶ አባል እሆናለው" እንዳትል ነው ኣይደል፡ ታላቁ ተራ ካድሬ እንደ ዩክሬን እንደምትቀጣት "በዲፕሎማሲያዊና ዲሞክራሲያዊ ቋንቋ" የነገርካት አይደል!