Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአዋሳ እስታዲዮም

Post by Horus » 06 Apr 2022, 14:19

አዲስ የ5000 ቶፕ ሯጭ የታየበት (ሞሃመድ አሊ) እና ሌላው ደሞ ታደሰ ወርቁ ነው !! ብዙ ብዙ አዳዲስ አለም አቀፍ አትሊቶች እየተነሱ ነው! ከነሰለሞን በርጋና ያለምዘርፍ የኋላው ጀምሮ ማለት ነው!!