-
Union
Re: ብርሃኑ ነጋ!
You are a tribalist. You exposed yourself
Even at this 11th hour you think Birhanu is an angel. የሚሉሽን በሰማሽ!!
Even at this 11th hour you think Birhanu is an angel. የሚሉሽን በሰማሽ!!
-
Union
Re: ብርሃኑ ነጋ!
አማርኛውን ተወው። "ገበያ ባልወጣሽ" ማለት አለብኝ እንዴ አንተ እንዲገባህ። እርእሱን አትቀይር። ብርሀኑ ፓለትክሊ ሞቷል። በቃ። ለዛም ነው ደቡብም፣ አዲስ አበባም፣ አማራም ያልመረጠው። ተሸነፈ። ሌሎች ክልል ጭራሽ አልተወዳደረም። በምኒስተር ማእረግ ላይም ሆኖ እንኳን ተሰምቶ የማይታወቅ ቀውስ አመጣ። ቀውሱ የኔ ጥፍት አይደለም ብሎ እንኳን እንደ ወንድ ወጥቶ አይናገርም። በዚህ እድሜው ከነባራዊው ሁኔታ በዚህ እርቀት እንዴት እንደራቀ እና ግራ የገባው ሰው እንዴት ሆነ በዚህ ሰአት የሚሉት ጥያቄዎችን መመለስ ያስፈልጋል። መደባበቁ ቦሀላ አንተንም ያስገምትሀል ያስንቅሀልም።
Re: ብርሃኑ ነጋ!
ዩኒየን፣
ጎሽ ጎበዝ! እንዲህ እውቀት ፈላጊ ስትሆን አስተማሪህ ይበዛል! ልብ በል ይህ ተረት ከጉራጌኛ ተርጉሜ ያመጣሁት እኔ ስለሆንኩ ሌላ ማንም ያለው የለም፤ ሙሉ ትርጉሙን እስከ አባባሉ የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ ። ያንተ ችግር ያለው 'ገበያ ባልወጣሽ የሚለው ብቻ አይደለም። 'የሚሉሽ በሰማሽ' አይደለም! 'የሚሉሽ ባልሰማሽ' ነው። 'የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ' ከባድ አባባል ነው ። አንድ ትርጉሙ 'ሰው ስላንቺ መጥፎነት የሚለውን ሰምተሽ ቢሆን ኖሮ ገበያ አትወጪም ነበር ለመዋረድ ' ማለት ነው። ሌላ ትርጉሙ ሰው የተሰበሰበበት ገበያ ወይም አደባባይ ባትወጪ ኖሮ (እዩኝ እዩኝ ባትዪ ኖሮ) ሰው ሁሉ ስላንቺ መጥፎነት የሚለውን ባልሰማሽ ነበር ማለት ነው። በአራት ቃላት ይህን ሁሉ ሃሳብ የሚገልጽ የቋንቋ ካልቸር ያለን ሕዝብ ነን እኛ ኢትዮጵያዊያን!
ስለ ብርሃኑ!
ችግሩ ያንተ ሳይኮሲስ ነው ። አንተ ከሱ ጋር ኢሹ አለህ እንጂ እሱ በህይወቱ ማድረግ የሚፈልገው ነገር እየሰራ ነው ። ብርሃኑ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ወይም ጥ/ሚ ያልሆነው ኢትዮጵያ እራሷ የእሱ ሃሳብ የደረሰበት የእድገት ደረጃ ሳልደረሰች ነው ። ብርሃሁን የሰለጠኑ ሕዝቦች መሪነት እንጂ እንደ ዛሬ በጎሳ ኋላቀርነት የሚጨማለቁ ሕዝቦችን ሊመራ የተፈጠረ አይደለም ። አማራም ኦሮሞም የማይወዱት ኢትዮጵያዊነቱን ስለሚፈሩና ጉራጌ ስለሆነ ነው ። ደሞ በህይወት ከቆየህ ታየዋለህ። ኢትዮጵያን ወደ ስልጣኔ የሚያሸጋግር ጉራጌና የጉራጌ ሃሳብ፣ የጉራጌ ፖለቲካል ካልቸርና የጉራጌ ሳይኮሎጂ ነው። ማንኛውን ነገር የሚሆነው በራሱ ግዜ ነው ። የብርሃኑ አይነት መሪነት ግዜው ዛሬ አይድለም፣ ግን ይመጣል! እስከዚያ የጨረባው ተዝካር ይቀጥል !!!

Last edited by Horus on 04 Apr 2022, 02:05, edited 1 time in total.
Re: ብርሃኑ ነጋ!
ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ ( ሊቀ ስነጽሁፍ) እና የዋሊያ መጻህፍት አሳታሚና የዞጎል መጻህፍት ባንክ ፈጣሪ!
-
Union
Re: ብርሃኑ ነጋ!
ሆረስ
ስለአማርኛው አባባል ብዙም ከዚህ የዘለለ መናገር አያስፈልገንም። ነጥቡ ገብቶሀል። እኔ ወደገደለው መግባት ነው የምወደው። አንተም ትማራለህ እኔም እማራላሁ። የማይማር የሞተ ብቻ ነው።
ብርሀኑ የደረሰበት የአስተሳሰብ ደራጃ ላይ ኢትዬጵያዋኖች ስላልደረሱ ነው ብርሀኑ የወደቀ የመሰለህ እያልከኝ ይመስለኛል። እሱ የሰለጠኑ ህዝቦች መሪ ነው ለእኛ አይመጥንም አልክ። በወቅቱ ችግሮችን መፍታት ካልቻለ የሱ መመንጠቅ ምን ይሰራል። የሀሳብ ልእልና ያለው ማለት ምንኛውንም ችግር እንደአመጣጡ መመለስ የሚችል ማለት ነው። ለችግሮች መፍትሄ ሳያቀርብ ችግሮችን ካባባሰ ይህ ሰው የሀሳብ ልእልና የለውም። እንደውም ልእልና ያለው የሚያስመስል ግን ሀገር እና ህዝብ አቀፍ አላማ ያልነበረው የዘቀጠ ሰው ነው የሚመስለው። የልእልና መለከያው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው። የዘር መሪዎች አይደሉም። የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ያልመረጠው በሰአቱ። ህዝቡ ተሳስቶ እንኳን ቢሆን ብንል እሱ አለው ባልከው የሀሳብ ልእልና ተጥቅሞ የህዝቡን ልቦና መመለስ አልቻለም የበለጠ ተጠላ እንጂ።
አማራ እና ኦሮሞ ብርሀኑን የሚጠሉት ጉራጌ ስለሆነ እና ኢትዮጵያዊነቱን ስለያዘ ነው ብለኸኝ አረፈከው እኮ፣ ወንድም ሆረስ። መጀመሪያ የአማራም የኦሮሞም ህዝብ ጉራጌ አይጠሉም ይወዳሉ እንጂ። ትልቅ ስህተት ሰራህ። ከአንተ የምይጠበቅ የዘረኝነት ንግግር ነው የተናገርከው። ይህም የሀሳብ ልእልና የምትለው ነው እንዴ? ከነባራው ሁኔታ አንተም እንደ ብርሀኑ ተለይተሀል በዚህ ረገድ።
ኢትዮጵያን ወደ ታላቅነት የሚያሻግረው ጉራጌ ብቻ ነው አልከን። የጉራጌ ሃሳብ፣ የጉራጌ ፖለቲካል ካልቸርና የጉራጌ ሳይኮሎጂ ብቻ ነው አልክ ደግሞ። ኧረ በመዳንያለም ሆረስ!!! ኧረ በህግ አምላክ። እሰየው ግን፣ ጉራጌ እዛ ከፍታ ላይ ያድረሰን እንደ አፍህ ያድርግልን። ግን ብርሀኑን እና እነኚ በየቦታው የምናያቸውን የጉራጌ ወስላቶችን ይዘህ እንዳይሆን ብቻ። ጥሩ ጥሩ ጉራጌዎችን ፈልገህ ከገንዘብ በፊት ሀገር እና ህዝብን የሚያስቀድሙ ጉራጌዎችን ፈልገህ አግኝና እኛም እንተዋወቃቸው። ደስ ይለናል። እልል እንላለን። ወደከፍታ እኛን ለመውሰድ ብቃት ያላቸው ጉራጌዎችን አስተዋውቀን እስቲ። እስካሁን የምናውቀው ብርሀኑን እና አንተን ነው። ከፍታውን በፓለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በሚልተሪ፣ በዲፕሎማሲ፣ በሀገር ወዳድነት ጥልቅ ስሜት ያላቸውን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቃቸውን ጉራጌዎች እስኪ እነማን ናቸው ንገረን። ዝርዝርልን በጥቂቱ። ኢትዮጵያ ሁሉንም ልጆቿን ትፈልጋለች።

Horus wrote: ↑04 Apr 2022, 01:27ዩኒየን፣
ጎሽ ጎበዝ! እንዲህ እውቀት ፈላጊ ስትሆን አስተማሪህ ይበዛል! ልብ በል ይህ ተረት ከጉራጌኛ ተርጉሜ ያመጣሁት እኔ ስለሆንኩ ሌላ ማንም ያለው የለም፤ ሙሉ ትርጉሙን እስከ አባባሉ የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ ። ያንተ ችግር ያለው 'ገበያ ባልወጣሽ የሚለው ብቻ አይደለም። 'የሚሉሽ በሰማሽ' አይደለም! 'የሚሉሽ ባልሰማሽ' ነው። 'የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ' ከባድ አባባል ነው ። አንድ ትርጉሙ 'ሰው ስላንቺ መጥፎነት የሚለውን ሰምተሽ ቢሆን ኖሮ ገበያ አትወጪም ነበር ለመዋረድ ' ማለት ነው። ሌላ ትርጉሙ ሰው የተሰበሰበበት ገበያ ወይም አደባባይ ባትወጪ ኖሮ (እዩኝ እዩኝ ባትዪ ኖሮ) ሰው ሁሉ ስላንቺ መጥፎነት የሚለውን ባልሰማሽ ነበር ማለት ነው። በአራት ቃላት ይህን ሁሉ ሃሳብ የሚገልጽ የቋንቋ ካልቸር ያለን ሕዝብ ነን እኛ ኢትዮጵያዊያን!
ስለ ብርሃኑ!
ችግሩ ያንተ ሳይኮሲስ ነው ። አንተ ከሱ ጋር ኢሹ አለህ እንጂ እሱ በህይወቱ ማድረግ የሚፈልገው ነገር እየሰራ ነው ። ብርሃኑ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ወይም ጥ/ሚ ያልሆነው ኢትዮጵያ እራሷ የእሱ ሃሳብ የደረሰበት የእድገት ደረጃ ሳልደረሰች ነው ። ብርሃሁን የሰለጠኑ ሕዝቦች መሪነት እንጂ እንደ ዛሬ በጎሳ ኋላቀርነት የሚጨማለቁ ሕዝቦችን ሊመራ የተፈጠረ አይደለም ። አማራም ኦሮሞም የማይወዱት ኢትዮጵያዊነቱን ስለሚፈሩና ጉራጌ ስለሆነ ነው ። ደሞ በህይወት ከቆየህ ታየዋለህ። ኢትዮጵያን ወደ ስልጣኔ የሚያሸጋግር ጉራጌና የጉራጌ ሃሳብ፣ የጉራጌ ፖለቲካል ካልቸርና የጉራጌ ሳይኮሎጂ ነው። ማንኛውን ነገር የሚሆነው በራሱ ግዜ ነው ። የብርሃኑ አይነት መሪነት ግዜው ዛሬ አይድለም፣ ግን ይመጣል! እስከዚያ የጨረባው ተዝካር ይቀጥል !!!
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ብርሃኑ ነጋ!
The discussion above is amazing. It is not based on the video report. Those who hate Birhanu keeps hating him because he detests ethnic politics which they love. It is reasonable and advisable to hold public figures accountable. But this has nothing to do with that. In fact, if the video report stated what had happened correctly Birhanu should be applauded.
Re: ብርሃኑ ነጋ!
union
ኋላ ቀርነት የሚፈታው በአብርሆት ነው! ጭለማ የሚፈታው በብርሃን ነው! ብርሃን ጭለማን ለመለወጥ ሌላ የሽወዳ ዘዴ የለውም! ጋሊሌዎ ጋሊሌ የቫቲካንን ድንቁርና መፍቻ ሌላ ዘዴ አልነበረውም። እሱ የደረሰበት የህሳቤ ደረጃ አለም መድረስ ነበረበት! በቃ! እኔ ካንተ ጋር አፍ ለመካፈት አይደለም! ምን እንደ ማምን ነግሬሃለሁ ሳልደብቅ ሳልፈራ! ካሻህ እመነኝ፣ ካሻህ አትመነኝ! ኬር!

መንግስት ለጉራጌ ሽክም ነው! ሕዝብ እራሱን አደራጅቶ ራሱን ያሳድጋል!
Re: ብርሃኑ ነጋ!
ግጭት የሚፈታ ሕዝብ ነው እንጂ ይዎያኔ ካድሬ አይደለም! ይህ ሞዴል ነው!
Re: ብርሃኑ ነጋ!
ግልግሉ ሁሉም ክልል የራሱን ፈተና እርሱ ያርም ። በቃ ጭቅጭቁ ይቀራል ነበር። አማሮች የወደቁትን ተማሪዎችን በሙሉ ማሳለፈ ከገለገ ምን ችገረን ያሳልፍ አቅሙ ካለው ዩኒቨሪስቲም አስገብቶ ያስተምራቸው፣። ከዚያ ገበያ ላይ ዋጋቸው ሲቀንስ የዛን ግዜ ተማሪዎቹ ራሳቸው የራሳቸው አገዛዝ በእድሜያቸው እንደተጫወቱ የሚረዱት ።
-
Union
Re: ብርሃኑ ነጋ!
አንተ ሰውዬ በህይወት አለህ? እግዚአብሔር የማይሰራው ተአምር የለም። አሁን ደሞ ምን አይነት መአት የትግራይ ህዝብ ላይ ልታመጣና ልትጠፍ ነው። አይበቃም?
አቤት አቤት አቤት.....
አቤት አቤት አቤት.....
Re: ብርሃኑ ነጋ!
ይሄውና ሌላ የስለችኝ ነገር ፣ ስለኔ ማወራት ትተህ ጥራት ያለው መፍቴ ስጥቻለሁ ሁለተኛ እኔ ወደቕሁት አቶ ብራኑ ዘረኝ ስለሆነ ነው ማለትን ለማስቀረት ሁሉም የራሱን ተማሪ የፈተና ውጤት ያርም ። ግፋ ቢል ያው ስራ ፍትነት ነው የሚጠብቃቸው የምን ጉራ ማረግ ነው።
እስቲ አንተ የተሻለ መፍቴ ካለህ ንገረኝ ወይ ባለህበት ርገጥ ነው። አሁን እኮ የኦሮሞ ተማሪዎች ያገኙት ውጤት ለነሱ አይገባም እየተባለ ነው። አማራ ጦርነት ላይ ነበር ባይፈተኑ ይሻላችው ነበር። ለምን የመንግስት ባጀት ያባክናሉ። አሁን እንደገና ይፈተኑ ከተባለ ማን ነው ገንዘቡን የሚችላቸው። እንደገና ይድገሙ ክፍል ከተባል ማነው ለአስተማሪ የሚከፍልላቸው ። ይህ ሁሉ መታስብ አለበት ወይ ልክ እንደውንድ ልጅ ሁሉም እንደሚያረገው የማታ ተምረው እንደገና ይፈተኑ አለቀ ደቀቀ።
ለሚቀጥለው ደግሞ የአማራ ክልል የራሱን የፈተና ውጤት ያርማል ምነው በአማሮች አልተማመንክም ወይ።
ሁሉም እራሱ ይቻል ማለት በምርጫም ግዜ የራሱን የምርጫ ውጤት ቆጥሮ ማሳወቅ ያለበት እራሱ መሆን አለብት ይህ ምንም ማጭበርበር አይኖርም ማለት ነው ፣ ኦሮሞ እራሱ ቆጥሮ እራሱ ተጨብረበርኩ ማለት አይችልም ። ቢያጭበርብርና ኦሮሞን ቢመርጥም እንኩዋን የሚያገኘው የተውስነ የኦሮሞ መቀመጫ ። አብይ ቢይጭበረብር በሙሉ የፓርላማውን ወንበር ማሽነፍ ይችላል። ስለዚህ የሚያዋጣን ሁሉ እርሱን ይቻል ባይ ነኝ። አሁን ለዚህ መልስ ካለህ ና እንቀበልሀለን። ግን ስለእኔ ለማወራት ከፈለግህ እኔ መፈጠርህንም አላውቅምና ቶሽ ብያለሁኝ።
Re: ብርሃኑ ነጋ!
ለድፍን 30 አመት ስሙን የማይጽፍ 'ተማሪ' የኮሌጅ ዲግሪ ሲሸለምና ሲገዛ ያልታየ የትምህርት ጉዳይ ጭቅጭቅ እድሜ ለፕሮፌሰሩ ይህው ዛሬ ካጥናፍ እስካጥናፍ እየተናጋ ነው! ሰልፍ ሁሉ እየተደረገበት ነው! ንቃተ ስሜት ወንቃተ ህሊና ይሏል ይህ ነው! ደሞ ለውጥ የሚጀመረው ከዚህ ነው! ኤቦ ዬቦ!
-
Union
Re: ብርሃኑ ነጋ!
የድድብና ልክ እኮ ነህ አንተ። ፓፓፓ
900,000 ትግሬዎችን 27 አመት ኤጳ ኤጳ ብለህ ገፍፍተህ ጦርነት አስገብተህ ቁርጭምጭም አድርገህ አስበልተህ እዚህ መጥተህ ስታወራ አይሰቀጥጥህም? ለብ ለብ ለሰለጠነው የአማራ ሀይል የጥይት ማለማመጃ አደረካቸው። አንገታቸውን ለዘላለም አስደፍሀው። አሀንም ሆይ ሆይ እያልክ ትግሬን ከምድረገፅ ልታጠፍ ነው።
ወይ ተአምር!!!

Ethoash wrote: ↑04 Apr 2022, 18:50ይሄውና ሌላ የስለችኝ ነገር ፣ ስለኔ ማወራት ትተህ ጥራት ያለው መፍቴ ስጥቻለሁ ሁለተኛ እኔ ወደቕሁት አቶ ብራኑ ዘረኝ ስለሆነ ነው ማለትን ለማስቀረት ሁሉም የራሱን ተማሪ የፈተና ውጤት ያርም ። ግፋ ቢል ያው ስራ ፍትነት ነው የሚጠብቃቸው የምን ጉራ ማረግ ነው።