Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሟች የኦነግ መሪ አቶ ዮሐንስ በንቲ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ለብሰው ቅድስት ስላሤ ተቀበሩ:: ጉድ በል ያበሎ! [VIDEO]

Post by Wedi » 03 Apr 2022, 04:57

አረመኔው ገላሳ ዲልቦ በክብር ተቀበረ !!! "…ይሄም የቀኖና ጥሰት ለታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጥ። " የኔንም ዘመዶች አስገድሎብኛል "

Tiago
Member
Posts: 3361
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ሟች የኦነግ መሪ አቶ ዮሐንስ በንቲ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ለብሰው ቅድስት ስላሤ ተቀበሩ:: ጉድ በል ያበሎ! [VIDEO]

Post by Tiago » 04 Apr 2022, 01:22

ጠባብ የጎሳ ፖለቲካ መሪና አረመኔዎች በቅ ድስት ሥላሴ orthodox church መቀበር ከደሙ ንጱነን ለማለት ነው????
ለምን ሆራ አልወረወሩትም??

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሟች የኦነግ መሪ አቶ ዮሐንስ በንቲ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ለብሰው ቅድስት ስላሤ ተቀበሩ:: ጉድ በል ያበሎ! [VIDEO]

Post by Ethoash » 04 Apr 2022, 16:18

የኢትዬዽያ ባንድራና የአማራ ባንዲራ ለይታቹሁ እወቁ።

Post Reply