Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ዘይት

Post by sarcasm » 06 Mar 2022, 09:31

የዘይት ነገር!

ትላንት አንድ በቅርብ የማውቀው ሰው ስለ ኢትዮጵያ ውስጥ ያጋጠመው የኑሮ ውድነት ሲያጫውተኝ አንድ ጉድ ነገረኝ።

ጓደኛው ዘመድ ጥየቃ ወደ አዲስ አበባ ሰሞኑ ቤተሰብ ጥየቃ ሄደ። ታድያ ሲሄድ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ልብስ፣ ጫማ፣ ኮስሞቲክስ ምናምን ሳይሆን Cosco (ትልቅ store) ሄዶ አስር ጀሪካን ዘይት ገዝቶ ለቤተሰብ እንዲሆን ብሎ ጭኖ ሄዷል አለኝ። ያዋጣው ይሆናል ከወጪም አንፃር።

የፈራሁት ደረሰ። ኤርትራውያን ከአሜሪካ ፓስታ ማካሮኒ ጨምሮ የምግብ ሸቀጦች በኮንቴነር ለቤተሰብ ይልካሉ ሲባል ብዙ ኢትዮጵያዊ ኢሳያስን ይረግም ነበር። አሁን ሰተት ብሎ ወደ ሸገር ገባ።

https://www.facebook.com/stalinna/posts ... 6321311157

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 8612792336

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ዘይት

Post by sarcasm » 03 Apr 2022, 07:30

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዘይት

Post by Ethoash » 04 Apr 2022, 14:46

airfryer is the answer or bake it

anyhow oil is not good for your health. airfryer can be imported from china. ETV must show this airfryer in action

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ዘይት

Post by ZEMEN » 04 Apr 2022, 15:10

Ethoash wrote:
04 Apr 2022, 14:46
airfryer is the answer or bake it

anyhow oil is not good for your health. airfryer can be imported from china. ETV must show this airfryer in action
anyhow oil is not good for your health
What do you mean oil is not good for your health? Oil is very healthy for our body. I drink a shoot of olive oil every morning and i am as healthy as a donkey. Although i do agree vegetable oils are the worst to the human body.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዘይት

Post by Ethoash » 04 Apr 2022, 15:30

ZEMEN wrote:
04 Apr 2022, 15:10
anyhow oil is not good for your health
What do you mean oil is not good for your health? Oil is very healthy for our body. I drink a shoot of olive oil every morning and i am as healthy as a donkey. Although i do agree vegetable oils are the worst to the human body.
በጣም አሳቅኽኝ እራስ ህ አምጥተዅ እራሰህ መለስከው እኳ። እኛ የምናወራው deep frying ነው። አንተ የምታወራው ስለስላጣ ኦሊቨ ዘይት ነው። ልዩነቱንም አንተው ተናግረሀልና ለዛ ነው ያሳቀኝ።

ሁሉ ነገር በልኩ ሲሆን ነው። እኛ ዘይትና ቅቤ እናበዛለን ለዚህ ነው በልብ ድካም የምንሞተው። ወጣት የአርባ አመት ጎረምሳ በልብ በሽታ ሞት ሲሉህ ት ስማለህ ወይ እስፖርት አንስራ ተቀምጠን ጫትና መጠጥ እየጠጣን በዛ ላይ ያለልኩ ዘይት ከበላን ሞታችንን እናፋጣናለን ለማለት ነው። በሌላ በኩል ደርጃውን ያልጠበቀ ዘይት ከውጭ እናስመጣለን። ከአሜሪካ በእርዳታ የሚመጣመ በኬሚካል ያበድ ዘይት ለካንስር ተጋላጭ ያረገናል ፣ እንደው ቢቻል የአገራችንን ኑግና ተልባ ጭምቀን ዘይታችንን ብንጠቀም ይቻለናል። ዘይታችንን በቤታችን።

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ዘይት

Post by ZEMEN » 04 Apr 2022, 16:08

Ethoash wrote:
04 Apr 2022, 15:30
ZEMEN wrote:
04 Apr 2022, 15:10
anyhow oil is not good for your health
What do you mean oil is not good for your health? Oil is very healthy for our body. I drink a shoot of olive oil every morning and i am as healthy as a donkey. Although i do agree vegetable oils are the worst to the human body.
በጣም አሳቅኽኝ እራስ ህ አምጥተዅ እራሰህ መለስከው እኳ። እኛ የምናወራው deep frying ነው። አንተ የምታወራው ስለስላጣ ኦሊቨ ዘይት ነው። ልዩነቱንም አንተው ተናግረሀልና ለዛ ነው ያሳቀኝ።

ሁሉ ነገር በልኩ ሲሆን ነው። እኛ ዘይትና ቅቤ እናበዛለን ለዚህ ነው በልብ ድካም የምንሞተው። ወጣት የአርባ አመት ጎረምሳ በልብ በሽታ ሞት ሲሉህ ት ስማለህ ወይ እስፖርት አንስራ ተቀምጠን ጫትና መጠጥ እየጠጣን በዛ ላይ ያለልኩ ዘይት ከበላን ሞታችንን እናፋጣናለን ለማለት ነው። በሌላ በኩል ደርጃውን ያልጠበቀ ዘይት ከውጭ እናስመጣለን። ከአሜሪካ በእርዳታ የሚመጣመ በኬሚካል ያበድ ዘይት ለካንስር ተጋላጭ ያረገናል ፣ እንደው ቢቻል የአገራችንን ኑግና ተልባ ጭምቀን ዘይታችንን ብንጠቀም ይቻለናል። ዘይታችንን በቤታችን።

By the way do you know NuG Zeyt, witch is called Niger seed in English the most healthy and expensive oil there is. Last i visited Bahir-Dar; i brought 4 gallons to US but i made a mistake by not storing them in a dark place and my Niger oil rancid. Good oil will get rancid when the oil is exposed to light and the oil will get oxidized the olive oil gets rancid.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዘይት

Post by Ethoash » 04 Apr 2022, 16:30

ZEMEN wrote:
04 Apr 2022, 16:08

By the way do you know NuG Zeyt, witch is called Niger seed in English the most healthy and expensive oil there is. Last i visited Bahir-Dar; i brought 4 gallons to US but i made a mistake by not storing them in a dark place and my Niger oil rancid. Good oil will get rancid when the oil is exposed to light and the oil will get oxidized the olive oil gets rancid.

[/quote]

ምነው አንተ ሰውዬ በሳቅ ግደለው ተብለኽ ተልከሀል ወይ። በጣም ነው ያሳቅኽኝ አራት ጋሎን ዘይት ከአሜሪካ ብቻ ተሽክመህ መጥተህ እንዳይሆን ። ይህ ከሆነ መሬት ላይ ወድቄ ነው የምንፈረፈረው። ግፋ ካለ ያሳየሁህ የዘይት መጭመቅያ በቤት ህ ከሶስት መቶ ዶላር አይበልጥም እሱን ገዝተህ ደብረ ሲና ብት ሄድ ኖሮ ። እንዳልከው ያንን ኑግ እየጨመቕህ ጤነኛ ዘይት ትመገብ ነበር በተረፈም ለዘመዶች ህ ስጥተህ አንት ወድ አገር አሜሪካ ስትመለስ እነሱ ዘይት እየጨመቁ ወይ በወር ሺህ ብራቸውን ያረትራፋሉ ወይ ደግሞ ዘይት እየሽጡ ሺህ ብር ያገኙ ነበር። ለሚቀጥለው ግዜ አስብበት።

Post Reply