Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ ፤ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ

Post by Horus » 02 Apr 2022, 18:44

አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ በነቂስ ደግፎት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከቆሻሻው የጎሳ ቀውስ ወደ ታላቋ የኢትዮጵያ ዜጎች ተስፋ አሻግር ብሎት ሲነቃነቅ የጎሳ ስብዕናው በጣለበት ገደም ጎታችነት ያን ታላቅ ሃላፊነት መሸከም አቃተው። የት ይደርሳል የተባለው መሪ ያባቶችን ሰንደቅ አላማ እንኳን ማክበር ማስከበር ተሳነው ። በቃ ማንኛው ነገር ሊሚት ኦፍ ኮምፒተንስ (Limit of Competence) ማለትም የችሎታ ጥግ አለው ። አቢይ አህመድ ያን የፖለቲካ ችሎታውና ራዕዩ ጥግ ነክቷል። ከዚህ ሊያልፍ አይችልም! ከዚህ ሊያልፍ የሚችለው መጀምሪያ እሱ ራሱ የፖለቲካ ሱባኤ ገብቶ ሙሉ በሙሉ ራሱን ለውጦ ፣ በዙሪያው ያሉ ይህን ውድቀት ውስጥ ያስገቡት የጎሳ አማካሪዎች አስወግዶ ፣ በውን ኢትዮጵያዊ አማካሪዎች ተከቦ በግልጽ ወጥቶ ስህተቱን ለህዝ አውጆ ስር ነቀል ለውጦችን ለህዝብ ካቀረበ ብቻ ነው ። ይህን ሳያደርግ በሰነበተ ቁጥር ብርሌውም ይበልጥ እየነቃ፣ እሱም እንደ መሪ እየተረሳ ፣ ንግግሮቹና ሃሳቦቹ ሁሉ ሰሚ እያጡ ኢንኢፌክቲቭ (ineffective) መሪ ሆኖ 5 አመት ይጨርሳል ። ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ!!!

አዲሱ ኢሳቶች ይህን ለማለት ዳርዳር እያሉ ነው !! ስሙት

Last edited by Horus on 02 Apr 2022, 19:41, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ፤ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ

Post by Horus » 02 Apr 2022, 19:37

ሳርካስም
እኔ ትግርኛ ስለማላውቅ ዘፋኙ ነቃ የሚለው ብርሌ ማን እንደ ሆነ ብትነግረን ጥሩ ነው ። ግን ልብ በል አቢይ አህመድ የነቃ ብርሌ የተባለበት አንዱ ዋና ምክንያት በትግሬ ባንዳዎች ላይ ባሳየው ልፍስፍስነቱ ነው ። የኢትዮያ ሕዝብ የረጅም ዘመን የመንግስትና ፖለቲካ ታሪክና ልምድ አለው ስንል የምር ነው ። ኢትዮጵያዊያንን የሚያታልል ማኪያቬሊ ሊኖር አይችልም ። ሰው ደሞ አንዴ ስትዋሽና ስትሰርቅ ካየህ በነቃ ብርሌነትህ ያውቅሃል ማለት ነው። በወያኔ ላይ የበረው ችግር ነው ባቢይ ላይ እየደረሰ ያለው ። ሕዝብ ሲያምንህ ታማኝ መሆን ካልቻልክ ስራ መለውጥ አለብህ ማለት ነው ። ታሪክ ሰሪ ሕዝብ ነው!!!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አቢይ አህመድ ፤ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ

Post by sarcasm » 02 Apr 2022, 20:13

"ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ" በሚለው አባባል ነቃ ማለት ተሰነጠቀ ( cracked) ማለት ነው። ብርሌ በጣም የሚያምር ውብ እቃ ቢሆንም ኣንዴ ከተሰነጠቀ ምንም ኣይጠቅምም ጠጅም ሆነ ውሃ መያዝ ኣይችልም። ዘፋኙም ኢትዮጵያም የተሰነጠቀች ብርሌ ሆናለች፤ አገር የሰራ / የመሰርተ ሕዝብ አገርን / አገርነትን ነፍጋለችና! አብርሃ በላይ "ሀገር አልባነት ተሰምቶኛል" ነበር ያለው? ከባዕድ ሰራዊት ጋር ሆና ትግራይን ስትጨፈጭፍ ሉኣላዊነት / የአገርነት መሰረታዊ ትርጉም ለሕዝቧ ነፍጋለች ማለት ነው። ብዙ ሰዎች የዚህ ተግባርን ጥልቀት appreciate ኣያደርጉም ።

የሆነ ልጅ ዘፈኑ ወደ ኣማርኛ ተርጉሞታል። የነቃ ብርሌ ሸራፋ ብርሌ ብሎ ተርጉሞታል።

እኔ ራሴ አሁን ዜጋ አይደለሁም። ሃገር አልባ የመሆን ስሜት እየተሰማን ነው ያለው፤ ሃገር ያስፈልጋል - አብርሃ ደስታ

Last edited by sarcasm on 02 Apr 2022, 20:29, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ፤ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ

Post by Horus » 02 Apr 2022, 20:29

ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ መባል ያለበት ትህነግ ነው። ትግሬዎች በብዛት ጸረ ኢትዮጵያ ስለሆንን ከዚህ በኋላ የውነት ከልብ ኢትዮጵያዊ መሆን አንችልም ካሉ የራሳቸው ምርጫ ነው ። ኢትዮጵያ እንደ አገር የነቃ ብርሌ ሆናለች ማለት የደንቆሮ ትዕቢት ብቻ ሳሆን ታሪክ አለማወቅ ነው ። ትግሬዎች የራሳቸው ችግር በኢትዮጵያ ላይ ፕሮጀክት ማድረጋቸው የራሳቸው ሳይኮሎጂያዊ ችግር ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አገሩን ከሚስቱ በላይ የሚወድ ሕዝብ ነው። የነቁት ብርሌዎች ከላይ እስከ ጎሳ ቅብጥርስ የሚባሉት የወደቁ የጎሳ ፖለቲካ ነጋዴዎች እንጂ ታላቋና ዘላለማዊዋ ኢትዮጵያ አይደለችም !!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አቢይ አህመድ ፤ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ

Post by sarcasm » 02 Apr 2022, 20:52

ኢትዮጵያን ከዜሮ ጀምረው ጭቃ አብኩተው ለሰሯት ህዝቦች ኢትዮጵያዊነትን ለፈበረኩ ህዝቦች ኢትዮጵያዊነትን ማስተማር መሞከር ኢትዮጵያዊነትን ከመሰርቱ አለማውቅ ሊሆን ይችላል። ቅድም እንዳልኩት፤ አገር ለሰራ / ለመሰርተ ሕዝብ አገርን / ሉኣላዊነት የአገርነት መሰረታዊ ትርጉም መንፈግ ትርጉሙና ጥልቀቱ ብዙ ሰዎች አይገባቸውም።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቢይ አህመድ ፤ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ

Post by sun » 02 Apr 2022, 20:57

Horus wrote:
02 Apr 2022, 18:44
አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ በነቂስ ደግፎት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከቆሻሻው የጎሳ ቀውስ ወደ ታላቋ የኢትዮጵያ ዜጎች ተስፋ አሻግር ብሎት ሲነቃነቅ የጎሳ ስብዕናው በጣለበት ገደም ጎታችነት ያን ታላቅ ሃላፊነት መሸከም አቃተው። የት ይደርሳል የተባለው መሪ ያባቶችን ሰንደቅ አላማ እንኳን ማክበር ማስከበር ተሳነው ። በቃ ማንኛው ነገር ሊሚት ኦፍ ኮምፒተንስ (Limit of Competence) ማለትም የችሎታ ጥግ አለው ። አቢይ አህመድ ያን የፖለቲካ ችሎታውና ራዕዩ ጥግ ነክቷል። ከዚህ ሊያልፍ አይችልም! ከዚህ ሊያልፍ የሚችለው መጀምሪያ እሱ ራሱ የፖለቲካ ሱባኤ ገብቶ ሙሉ በሙሉ ራሱን ለውጦ ፣ በዙሪያው ያሉ ይህን ውድቀት ውስጥ ያስገቡት የጎሳ አማካሪዎች አስወግዶ ፣ በውን ኢትዮጵያዊ አማካሪዎች ተከቦ በግልጽ ወጥቶ ስህተቱን ለህዝ አውጆ ስር ነቀል ለውጦችን ለህዝብ ካቀረበ ብቻ ነው ። ይህን ሳያደርግ በሰነበተ ቁጥር ብርሌውም ይበልጥ እየነቃ፣ እሱም እንደ መሪ እየተረሳ ፣ ንግግሮቹና ሃሳቦቹ ሁሉ ሰሚ እያጡ ኢንኢፌክቲቭ (ineffective) መሪ ሆኖ 5 አመት ይጨርሳል ። ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ!!!

አዲሱ ኢሳቶች ይህን ለማለት ዳርዳር እያሉ ነው !! ስሙት
Yes, your majesty the drooling red ar$$ baboon king have been smoking and sniffing too much and dreaming day and night for the return of the medieval kingdom who may uphold only one language, only one religion, only one culture, only one ethnic's absolute dictatorship over the diverse nations and nationalities of Ethiopia. Now that we have a democratically elected leader and government dedicated to uphold the rights of all nations and nationalities with justice for all, ato wh0re ar$$$$ seems to have been demolished and ruined right from the top of his cursed dumb dull head down to his shefaafaa dirty toe nails. Get the hard kicks straight to your shrinky back bag and say, "sorry!" for talking as a vagabond vulgar nonsense talker. Gaxewex Fanddiyya!

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ፤ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ

Post by Horus » 02 Apr 2022, 21:24

sarcasm wrote:
02 Apr 2022, 20:52
ኢትዮጵያን ከዜሮ ጀምረው ጭቃ አብኩተው ለሰሯት ህዝቦች ኢትዮጵያዊነትን ለፈበረኩ ህዝቦች ኢትዮጵያዊነትን ማስተማር መሞከር ኢትዮጵያዊነትን ከመሰርቱ አለማውቅ ሊሆን ይችላል። ቅድም እንዳልኩት፤ አገር ለሰራ / ለመሰርተ ሕዝብ አገርን / ሉኣላዊነት የአገርነት መሰረታዊ ትርጉም መንፈግ ትርጉሙና ጥልቀቱ ብዙ ሰዎች አይገባቸውም።
ሳርካስም
ትልቁ የትግሬ ችግር ምን እንደ ሆነ ልንገርህ ከኔ ሌላ ኢትዮጵያዊ ላሳር የሚለው መሰረተ ቢስ ተረት ነው። እኔ ተወልጄ እስካሁን ትግሬ ኢትዮጵያን ሲያስቸግር፣ ሲያሰድብ፣ ሲያቃውስ ፣ሲያምስ በወያኔ ዘዴ ሲዘርፍ ፣ ግፍ ሲሰራ ነው የማውቀው! ይህው ድፍን 50 አመት!!! ለማያቁሽ ታጠኚ አሉ ! ታዲያ ትግሬ ፍጹም ኢትዮያዊ ከሆነ ይህ ሁሉ ድራማና ከአረብና ግብጽ ወግኖ ኢትዮጵያን መውጋት ለምን? ትግሬ ማለት የሚያወራውንን የሚያስበው ምንድን ነው አይደለም! ትግሬም ሰራ ምን ይሰራል?! አስታ ላቪስታ!!!

Post Reply