Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ሕግ የማስከበር እርምጃው . . .

Post by sarcasm » 01 Apr 2022, 20:06

Please wait, video is loading...

Cigar
Senior Member
Posts: 12407
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: ሕግ የማስከበር እርምጃው . . .

Post by Cigar » 01 Apr 2022, 21:54

This agame bit’ch is jealous that the ethio, Amhara, Afar and Eritrean troops didn’t fu’ck her.
Why isn’t she talking about her outlaw terrorists tigray militia actions which started her sisters, mothers screwing up law breaking.
The law still is in effect you hoe. Until your law breakers shifta woyane officials are killed or apprehended, your moms, sisters, brothers, fathers suffering and miseries will continue.
Instead of crying on video, may be you need to go to tigray and if you get lucky you too will be fu’cked by the ethio, Amhara, Afar or Eritrean troops.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሕግ የማስከበር እርምጃው . . .

Post by sarcasm » 02 Apr 2022, 08:11

የመጣንበት መንገድ እዚህ አድርሶናል። ከዚህ የሚከፋ ምን ልናይ እንችላለን? መንገዱን ስንቀጥል የሚኾነውን ማሰብ ነው። የመመለስ ዕድል አለን። መንገዱ እንዲህ ወደአለው ከሰው በታችነት የሚወስድ ነው። እየሄዱ መጮኽ ፋይዳ የለውም። የሚያደርሰው እዚህ ነውና።

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሕግ የማስከበር እርምጃው . . .

Post by Ethoash » 02 Apr 2022, 10:16

sarcasm wrote:
02 Apr 2022, 08:11
የመጣንበት መንገድ እዚህ አድርሶናል። ከዚህ የሚከፋ ምን ልናይ እንችላለን? መንገዱን ስንቀጥል የሚኾነውን ማሰብ ነው። የመመለስ ዕድል አለን። መንገዱ እንዲህ ወደአለው ከሰው በታችነት የሚወስድ ነው። እየሄዱ መጮኽ ፋይዳ የለውም። የሚያደርሰው እዚህ ነውና።

Dear Sarcasm.

በበዚህ የስሜን አጋሜዎች ተስፋ የቆረጥህ ትመስላለህ። በልብህ ምን አግብቶቸው ነው ። በኢትዬዽያ ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡት ብለህ ታስብ ይሆንናል ። ከአማራም ጋራ ያበሩት በራሳቸው ላይ ተስፋ ስለቆረጡ ትግሬዎች ከነሱ ቀደመው ሲንፓፑር እንዳይሆኑ ማቆም የበለጠ ግቡን የሚመታ ይመስላቸዋል ። ኤርትራን ከማስልጠን ይልቅ ። ምክን ያቱም በሀገር ኤርትራ ተስፋ ቆርጠዋል። ትግሬዎች በሃያ ዓመት ጁቡቲን ሲንጋፑር እንዳደርጉዋት አይተዋል። አስብ የግመል መፈኝጫ ሆኖ ስለቀረ በጣም ተበሳጭተዋል ። እንግዲህ ጥቁር ስንባል ልክ እንደ crabs in a bucket' analogy..

so instead of try to advice them all we have to do is make them landlocked by helping Afar of Assab become independent this way Assab will be open for Business to As just like Djbouti Port ... since Afar only income is Assab port they will not playing around the will do business with Ethiopia without running their mouth or interfering in our internal affair... this is the only way... just what we did to Sudan by make them brake in half.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሕግ የማስከበር እርምጃው . . .

Post by sarcasm » 02 Apr 2022, 11:38

Ethoash wrote:
02 Apr 2022, 10:16
sarcasm wrote:
02 Apr 2022, 08:11
የመጣንበት መንገድ እዚህ አድርሶናል። ከዚህ የሚከፋ ምን ልናይ እንችላለን? መንገዱን ስንቀጥል የሚኾነውን ማሰብ ነው። የመመለስ ዕድል አለን። መንገዱ እንዲህ ወደአለው ከሰው በታችነት የሚወስድ ነው። እየሄዱ መጮኽ ፋይዳ የለውም። የሚያደርሰው እዚህ ነውና።

Dear Sarcasm.

በበዚህ የስሜን አጋሜዎች ተስፋ የቆረጥህ ትመስላለህ። በልብህ ምን አግብቶቸው ነው ። በኢትዬዽያ ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡት ብለህ ታስብ ይሆንናል ። ከአማራም ጋራ ያበሩት በራሳቸው ላይ ተስፋ ስለቆረጡ ትግሬዎች ከነሱ ቀደመው ሲንፓፑር እንዳይሆኑ ማቆም የበለጠ ግቡን የሚመታ ይመስላቸዋል ። ኤርትራን ከማስልጠን ይልቅ ። ምክን ያቱም በሀገር ኤርትራ ተስፋ ቆርጠዋል። ትግሬዎች በሃያ ዓመት ጁቡቲን ሲንጋፑር እንዳደርጉዋት አይተዋል። አስብ የግመል መፈኝጫ ሆኖ ስለቀረ በጣም ተበሳጭተዋል ። እንግዲህ ጥቁር ስንባል ልክ እንደ crabs in a bucket' analogy..

so instead of try to advice them all we have to do is make them landlocked by helping Afar of Assab become independent this way Assab will be open for Business to As just like Djbouti Port ... since Afar only income is Assab port they will not playing around the will do business with Ethiopia without running their mouth or interfering in our internal affair... this is the only way... just what we did to Sudan by make them brake in half.
It is sad that the region has been in war state for 60+ years. A lot more could have been achieved if the people in power chose to cooperate and work to find win-win formula in their dealings. It is also sad that the near future is likely to be the continuation of the sad state of affairs. But I am hopeful that the people the power would choose to cooperate and find try to find win-win formulas for a change.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሕግ የማስከበር እርምጃው . . .

Post by Ethoash » 02 Apr 2022, 12:34

ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው። አንተ እንዳልከው ብንተባበር ምንኛ ከስለጠኑት አገሮች ተርታ እንስለፍ ነበር። ግን ይህ አይሆንም ያለው አማራኝ እነዚህን ነገቲፎች ቁርጥ አርጎ ጥሌ ብቻችንን ወድ ብልፅግና መገስገስ አለብን።

ምሳሌ ልስጥህ በሐይሌ ስላሴ ዘመን ሐይሌ ስላሴ የስው ምክር እንቢ ብለው ነው ዙፋናቸውን ያጡት ። ኤርትራ በዛን ግዜ ጥያቄዋ ቋንቋዬን ልናገር ፣ ሀገሬን ላስተዳደር ፣ የተፈጥሮ ሀብቴን ልቆጣጠር ነበር አሁንም ጥያቄያችው ይህ ነው። ሐይሌ እንቢ ብለው ጦርነት አስነሱ። በጣም የሚገርመው ደግሞ ኤርትራኖች በምርጫ መርጠው ነበር ከኢትዬዽያ ጋራ የተቀላቀሉት ግን ሐይሌ ቃሉን ሲያጥፍ ጦርነት ተነሳ።

መንጌ ደግሞ ደረቅ ነበር ዋጋውን አገኘ። ተስማምቶ አስብን ብቻ አስቀርቶ በስምምነት ኤርትራን ድህና ስምብቺ ብል ምን ያህል ኢትዬዽያን በጠቀመ ግን አልሆነም ። የሱ ሲገርም ኤርትራን ትግሬዎች አዲሳበባን በከበቡበት ወቅት ለአሜሪካኖቹ ኤርትራ ትገንጠል ግን አስብን ብቻ ስጡን እንደማለት ኤርትራንም እንዲስጣቸው ፈለጉ ። አሜሪካ ወግድ ብሎዋቸው መልስን ጫነባቸው።

በመለስ ግዜም አማሮች ምንም አላረፉም ፣ ኤርትራ መሄዱዋን ሲያውቁ በስላም እንደመለያየት ለምን ኢትዬዽያ ውስጥ ኤርትራኖች ይስራሉ እኛ ግን ኤርትራ ውስጥ መስራት አይፈቀድልንም ብለው ብጥብጥ አደረጉ ። ተምልከት እንግዲህ ጅነሳይድ ፈፅመው እንደገና ሄደን ኤርትራ ውስጥ እንስራ ማለታቸው። ብቻ ምን ልበልህ በዚህ አላረፉም ለምን ኤርትራ በቡና መላክ አንደኛ ሆኑ አንድ የቡና ዛፍ ሳይኖራቸው እያሉ መለስን አሳጡት ። ከዚያማ መለስ ለክብሩ ብሎ ጦርነት ገጠመ ፣ አማሮችም ጦርነቱን ደግፉ ግን መለስ ጦርነቱ እንደማያዋጣ ሲያውቀው አማሮችን እንድበስለ ድንች አውጥቶ ጥሎዋቸው እሱ በመስለው መንገድ መሄድ ጀመረ።

ታድያ አማሮች ተገልብጠው ኤርትራ ሄደው ኢሱ ማለት ጀመሩ። ለመልስ ጥላቻ ብዙ አገርን የሚጎዳ ነገር አደረጉ መለስ ግን ምንም ሳይስማቸው ጉዞውን ቀጥለ በዚህም ተሳክቶለታል። ለምሳሌ አማሮች ፕሬዘዳንት ኪልንተን አዲሳባባ ሊመጣ ሲል ተቃውሞ አርገው ኪልንተንን አስቀርተውታል ኦባማ ላይም ሞክረው ነበር አልተሳካም ፣ አባይ ግድብ እንዳይስራ ያረጉትን ጥረት እይተሕዋል ታድያ ይህ ሁሉ ማስረጃ እያየህ ። እንደገና ከአማሮች ጋራ ለመተባበርና ለመስራት መሞክሩ ድካም ይመስለኛል።

አማሮች በፍፅም አይተኙም ዶክተር አብይን ከኖቤል ሽልማት ፈንግለው የጦር ወንጀለኛ አርገውታል። ትግሬዎች ፴ ቢሊዬን ስረቁ ፣ አጫሉን የገደሉት ትግሬዎች ናቸው ገንዘብ እየስጡ። ብቻ አብይን ውስውስው ውስውስው ጦርነት ውስጥ አስገቡት። ጦርነት በሽንፈት ተጠናቀቀ፣ ከዚያም ለምን ጦርነቱ ቆመ ብለው አኩርፈዋል። አሜሪካ አምባሳደሩዋን ስትልክ ደግሞ ስላምታ አት ስጠው ጥለኽ ወ ሂድ ብለው የአሜሪካንን መልክተኛ አዋርደው ልከዋል ። ታድያ አሜሪካ ብትሩዋን ስታነሳ ደግሞ ማለቃቀሳቸውን ቀጠሉበት። አብይ ይወላውላል ጦርነቱን እቋርጥ አቦይ ስባትን ቢለቀው ለምን አቦይ ስባትን ለቀቅ ብለው ይጮሀሉ። በልባቸው ግን ያውቃሉ አብይ ተሽንፎ ትግሬዎቹ እስክ አዲስ አባባ ድረስ ከመምጣት አስመልሶዋቸው ነው የነሱን ስዋች የለቀቀላቸው ። ግን አማሮቹ ቂም ይዘውበታል ።

እንዳልኩህ አንዴ ቁርጥ አርገህ እነዚህን ስዎች ጥለህ ብቻህን መገስገስ አለብህ ። አለበለዚያ ግን እንሱ እስከሚበስሉ አንተ ታራለህ።

አማራ ምንም የጀመረው ነገር አይሳካም።

ለምሳሌ ኢሐፓ፣ ኢድዩ፣ ቅንጅት ፣ ግንቦት ፈስ ፣ ስማያዊ ፈረስ፣ ኢዜማ ፣ ወዘተ ወዘት ምንም ምንም ነገር አይሳካም ትንሽ እቁብ ቢጀመሩ ፣ የእቁቡን ገንዘብ ይዛ ጠፋ ነው የምተስማው ግን ወያኔዎችን ኦኤለፍን ተመልክት ትወልድ ተሻገረ።

ስለዚህ ኢትዬዽያ እንድታድግ እንድትበልፅግ ከፈለግን አማሮችን ዘግተን ስራችንን መስራት አለብን። አማሮች በማያገባቸው ይገባሉ ። ለምሳሌ ባንዲራ ፣ አሁን በባንዲራ መጣላት አለብን። ከፈለጉ አማር ክልል ላይ የራሳቸውን ልሙጥ ብይዙ እኛ ምን አገባን ግን እነሱ የሚሉት ኦሮሞም ልሙጡን መያዝ አለበት ብለው ነገር ይፈልጋሉ።

የጡት አውልት መፍረስ አለበት ይላሉ። ይህ ሐውልት የተስራው ኦሮሞ ውስጥ ነው ፣ ኦሮሞች አማራ ክልል ውስጥ ይህንን ሐውልት እንስራ አላሉም እስቲ ለስላም ብለው ዝም ቢሉስ አይሉም

አማሮች ለምን ኦሮሞች በቁቤ ፃፉ ይላሉ እንደገና ነገር ይፈልጋሉ ማለት ነው። የነሱ ነገር አያልቅም። ከእስላሞች ጋራም ነገር ይፈልጋሉ ለምን እስላም በአብዬት አደባባይ ላይ ይስግዳል ብለው ይጨቃጨቃሉ ። እነዚህ ስዎች እረፍት የላቸው አረፍት ይነሱሀል ስለዚህ ያለው እማራጭ እነሱን ዘግቶ መገስገስ ብቻ ነው።

ለምሳሌ ሚስቲህ ካልተስማማች ህ ያለው አማራጭ ተፋቶ ስላምን ማግኘት እንጂ ከአሁን እሁን ተለወጣለች ብሎ መጠበቁ ግዜ ማባከን ብቻ ነው። ይቅርታ ስላረዘምኩት ። እንደው አንድ ባለብልፅግና አንብቦ መልክቱን ቢረዳው እና አማሮችን አንት እንክፍ ብሎ መንገዳችንን በጀመርን ብዬ ነው።

ኤርትራኖችም በሌላ በኩል ለምንም የሚሆኑ አይደሉም የበታችነት ስሜት አለባቸው። አሁን አስብን ቢያከራዬ አፋቸው አያርፍም እኛ አስብን ባንስጣቹሁ ትራቡ ነበር ይላሉ ክራያችንን እየበሉ ። ወይ ደግሞ ለአረቦች እናከራያልን ለቻይናዎች እንስጣለን እያሉ ስላስ ዓመት እንዳባከኑ ገጠው ይቀራሉ። ከኤርትራኖች ጋር ምንም መስራት አይቻልም ሁሉ እራሳቸውን የበላይ ማረግ ይፈልጋሉ በርሃብ ሆዳቸው እየጮህ በበረሃ እየሞቱ ኩላሊት መለዋወጫ ሆነው ሳለ እኛ እራሳችንን ችለን የምንኖር ነን ብለው ያላግጣሉ። እኔ እንደሆንኩ አንድ ጤነኛ ኤርትራዊ እይቼ አላውቅም የአንተን እንጃ።

Post Reply