Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13729
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by Noble Amhara » 27 Mar 2022, 14:24




Last edited by Noble Amhara on 27 Mar 2022, 18:03, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42910
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by Horus » 27 Mar 2022, 15:10

ኖብል አማራ ይህ ግሩም ነው ! የጋፋት ሰዋስው ከክስታኔ ጋር አንድ ነው ። ቃላቶቹን በጥንቃቄ ማንበብ አለብኝ። ልክ እንደ ድሮ አማርኛ ጋፋቱም የድሮ ስለሆነ። ብዙ ተምሳሳይ ቃላት ካሁኑ አግኝቻለሁ ። እርማት አድርጌያለሁ። ትክክሉ ይህ ነው

ጡቶች (አማርኛ)፣ ጥቦጀ (ጋፋት)፣ ጥቡየ (ክስታኔ)
ይልቅ (አ) ፣ አትላቅ (ጋ) ፣ ኤትላቀ (ክ)
ደስ ይላሉ (አ)፣ አዝንጂ ጉነ (ጋ)፣ አዝንኚ ኮነም (ክ)። ልብ በል 'አዝናኝ የሆነ' ማለት ደስ የሚል ማለት ነው !
ስለዚህ ግዜ ወስጄ ሰራው ብዙ ነገር ማውጣት ይቻላል
Last edited by Horus on 27 Mar 2022, 20:31, edited 2 times in total.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13729
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by Noble Amhara » 27 Mar 2022, 18:02

Horus wrote:
27 Mar 2022, 15:10
ኖብል አማራ ይህ ግሩም ነው ! የጋፋት ሰዋስው ከክስታኔ ጋር አንድ ነው ። ቃላቶቹን በጥንቃቄ ማንበብ አለብኝ። ልክ እንደ ድሮ አማርኛ ጋፋቱም የድሮ ስለሆነ። ብዙ ተምሳሳይ ቃላት ካሁኑ አግኝቻለሁ ። ግን ሲጀምር 'ይህ' የሚለው የተርጓሚው ስህተት ይመስለኛል። እኛ 'ዚ (ዚህ)' ነው የምንለው ። ጋፋቱ ሌላ ቦታ 'አዚንጀ' ይላል። ያ እኛ 'አዚንደ' የምንለው ነው ። 'ይህውልህ ማለት ነው ። ስለዚህ ሲጀምር 'ዚጅ ፣ኧዚጅ ማለት ነበረበት ። ይመስለኛል !! ግሩም ሪሶርስ ነው !

Horus
Senior Member+
Posts: 42910
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by Horus » 27 Mar 2022, 20:44

ለምሳሌ፣
ከወይን ይልቅ ጡቶችኩ ደስ ይላሉ ... የሚለው በጋፋት 'ዎይት አትላቁ ጥቦጂ አዝንጀ ጉነ' የሚለው በክስታኔ ' ተዎይን ኤትላቀ ጥቡዮጂ አዘንጊ ነም (ኮነም)' ይላል! በዘመናዊ ክስታኔኛ ' ተዎይን ዬላቀ ጥቡዮቺ አዘንጊ (አዝናይ) ነም' ይላል፣ ነም ማለት ናቸው ማለት ነው ። ጉነ፣ ሆነ ወይም ኮነም (ሆኖዋል) ነው!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by sun » 27 Mar 2022, 21:00

First thing first while in Yemen back then! :P



Noble Amhara wrote:
27 Mar 2022, 14:24




sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by sun » 27 Mar 2022, 21:11

First thing first back then in Yemen! :P



Noble Amhara wrote:
27 Mar 2022, 14:24




Horus
Senior Member+
Posts: 42910
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by Horus » 27 Mar 2022, 21:13

sun,
ምንድን ነው ነጥብህ? ላት የለጥፍከው ሂሚያሪቲክ ኤለገንት ይባላል፤ የቅድመ ግዕዝ ፊደል ገበታ ነው። እኔ አነበዋለሁ። አይደለም ፊደሎቹ እያንዳንዱ ምልክት የራሱ ጥንታዊ ትርጉም አለው ። እዚህ አለነግርህም! ለምሳሌ 'X' (ተ) ምን ማለት ነው? 'በ' ምን ማለት ነው? አንተ ግን መጀመሪያ አንድ አሳዳጊ እንደ ሌለው ባለጌ ህጻን ሰውን መስደብ አቁም ስለ ምሁርነት አፍህን ከመክፈትህ በፊት?!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by sun » 27 Mar 2022, 21:27

Before this back then in Yemen! Please kindly NOTE the Habesha region at the western end of Yemen while the democratic kingdom of Kush used to flourish almost exactly in its present nice blessed location. NOTE also where the home location of queen sheba (Saba) is located in Yemen. :mrgreen:




Noble Amhara wrote:
27 Mar 2022, 18:02
Horus wrote:
27 Mar 2022, 15:10
ኖብል አማራ ይህ ግሩም ነው ! የጋፋት ሰዋስው ከክስታኔ ጋር አንድ ነው ። ቃላቶቹን በጥንቃቄ ማንበብ አለብኝ። ልክ እንደ ድሮ አማርኛ ጋፋቱም የድሮ ስለሆነ። ብዙ ተምሳሳይ ቃላት ካሁኑ አግኝቻለሁ ። ግን ሲጀምር 'ይህ' የሚለው የተርጓሚው ስህተት ይመስለኛል። እኛ 'ዚ (ዚህ)' ነው የምንለው ። ጋፋቱ ሌላ ቦታ 'አዚንጀ' ይላል። ያ እኛ 'አዚንደ' የምንለው ነው ። 'ይህውልህ ማለት ነው ። ስለዚህ ሲጀምር 'ዚጅ ፣ኧዚጅ ማለት ነበረበት ። ይመስለኛል !! ግሩም ሪሶርስ ነው !

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13729
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by Noble Amhara » 27 Mar 2022, 23:15

Shewan Hanculu Hundessa, Taddese Birru, and Tilahun Gessese Gobana Dache are from the Oromonized Gudifechanized Gafat Area of Shewa. The vast majority of Tulamas are descandants of Gafat related to Gurage mixed with Borana Oromo and Welayta Weyto Nationalities

The Galla language came to prevail the Gafat Peoples who are known for Resisting Christianity for their Paganism this would cause their identity to be easily absorbed into another Pagan Society



Horus
Senior Member+
Posts: 42910
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Song of Solomon in the Languages of Abysinnia / Horus

Post by Horus » 28 Mar 2022, 00:52

ኖብለ አማራ
የምትወረውራቸው ነገሮች ላይ መጠንቀቅ አለብህ ። ለምሳሌ ማያ የተቀመጠበት ቦታ ስህተት ነው ። ማያ ኦርቶዶክስ ሕዝብ ነበሩ ። ለመጀምሪያም ለመጨረሻም ግዜ ግራኝን በቀስት ጦርነት ያሸነፉ አምያዎች ናቸው ። ሌላ ማያ የሚባል ሕዝብ የለም። ጥንት የዮዲት ወታደሮች አመያ ይባሉ ነበር ። ንግስት ዮዲት ራሷ በኒ አል አመያ (ያማያ ልጅ ) ብላ እንደ ምትጠራ በታሪክ ያለ ነው። ግራኛና አመያ የተዋጉት በባደቄ ወንዝ የዛሬ ሞጆ ወንዝ ላይ ነበር። እነሱ ግ ን አዋሽን ተሻግረው በባደቄ ወንዝ ገጠሙት ነው የሚለው ታሪኩ ። ማለትም ያመያ አገር ከአዋሽ በምዕራብ የነበሩ ኦርቶዶክሶች ነበሩ። ያም ማለት በዛሬ ዝቋላ፣ አዳዲ ጉራጌ እስከ አዲስ አለም ባለው አካባቢ የነበሩ ናቸው ። የጥላሁን ገሰሰ አገር አመያ ይባላል ። ያ ቦታ የድሮ ጨቦ ጉራጌ ነው ። ብዙ ሰዎች አማያዎች ጋፋትም ሊሆኑ ይችላሉ ባላል። ስለዚህ አማያን ወደ ጨርጨር መውሰድህ የታሪክ ስህተት አለው። ሌላው ገንዝ ነው ። ታሪካዊ ገንዝ የጥንታዊ ዳሞት ኪንግደም አካል የነበረ ሲሆን ጉራጌ ነው ። ዛሬም የገንዝ ጎሳ እና ገንዝ የሚባል አገር አለ ። ስለዚህ ገንዝን ወደ ግንደ በረት (ጋፋት) መለጠፍህ ፍጹም ስህተት ነው ። ሌላው ስህተት ጋፋቶች ከ1350 ጀምሮ ኦርቶዶክሶች ነበሩ። ኦሮሞ ሊያጠፋቸው የቻለው በግራኝ ተዳክመው ስለነበረና እርስ በርስም ይዋጉ ስለነበር ነው እንጂ ፓጋን ስለነበሩ አይደለም ። ያልተረጋገጠ ነበር መለጣጠፍ ትርፉ ታማኘት ማጣት ነው ለራስህ ስትል ተጠንቀቅ!

Post Reply