Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የአብይ ብልጥግና ዳመናን አበልጥጌ ዝናብ አዘነብኩ አለ! [VIDEO] LOL

Post by Revelations » 27 Mar 2022, 11:58

Wait a sec! How did they get rain without PP? :lol: :lol: :lol:




Horus
Senior Member+
Posts: 42918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአብይ ብልጥግና ዳመናን አበልጥጌ ዝናብ አዘነብኩ አለ! [VIDEO] LOL

Post by Horus » 27 Mar 2022, 12:13

ሳይንስን የሚቃወሙ ደደቦችና መሃይሞች ናቸው



Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይ ብልጥግና ዳመናን አበልጥጌ ዝናብ አዘነብኩ አለ! [VIDEO] LOL

Post by Abere » 27 Mar 2022, 12:21

The Science and Technology Institute of the Nation should imperatively know the Pros and Cons of Artificial Rain.
It is obvious, there are good as well as adverse side effects. It is not like artificial raining is all good. There are scientific evidence suggesting that it could effect rain fall seasons in those other parts of the geography. It could be like taking the electric bulb in one room and install in another room. I hope there had been serious empirical study , cost-benefit analysis, just not a copy for political rhetoric.

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የአብይ ብልጥግና ዳመናን አበልጥጌ ዝናብ አዘነብኩ አለ! [VIDEO] LOL

Post by Revelations » 27 Mar 2022, 12:35

Horus wrote:
27 Mar 2022, 12:13
ሳይንስን የሚቃወሙ ደደቦችና መሃይሞች ናቸው
Says he who have sold his soul for receiving a burial plot from OPDO! The countries like US who are suffering from drought are not using such gimmick for a reason. But we will let you keep your burial plot and not interrupt your charlatan Abiy keep his shenanigans, not! :lol: :lol: :lol:

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የአብይ ብልጥግና ዳመናን አበልጥጌ ዝናብ አዘነብኩ አለ! [VIDEO] LOL

Post by Revelations » 27 Mar 2022, 12:49

Horus

Where was Abiy's PP and its rainmaking "science" while this was going on?




Horus
Senior Member+
Posts: 42918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአብይ ብልጥግና ዳመናን አበልጥጌ ዝናብ አዘነብኩ አለ! [VIDEO] LOL

Post by Horus » 27 Mar 2022, 13:09

ሁለት የሳይንስ መሃይሞች በማያውቁት ነገር ሲነታረኩ እንደ መስማት የሚያስቅ ነገር የለም ! አንዱ ብልጽግና ስለ ጠላ ብቻ ሳይንስን ይክዳል ፣ ሌላው እንደ ካድሬ መንግስት በተወቀሰ ቁጥር ስለማያውቀ ነገር ይቀባጥራል ። ደመና ማስረገዝ ደመና በሌለበት ድርቀት ሁኔታ ወይም እጅግ ሃሩርና ቆላ በሆነ ያየር ንብረት ማድረግ አይቻልም። ደመና ከሌለ ደመና መፍጠር ወይም ደመና ማስረገዝ አይቻልም። ነገር ግን የተወሰነ ደመና ካለ በውስጡ ጨው በመርጨት ያለው ደመና ወፍሮ ወደ ዝናብ የለወጣል ። ዛሬም በሱማሌና ቦረና የሆነው ይህው ነው ። አካባቢው ማደመን ሲጀምር ክላውድ ሲዲንግ ማድረግ ጀመሩ ። በተለይ እንደ ዝቋላ፣ ችላሎ፣ ዝዋይ ያሉ ቦታዎች ባካባቢ ረጃጅም በደመና የሚሸፈኑ ተራሮች ስላሉ ከክላውድ ሲዲንግ ምቹ ናቸው፣ እንደ ሰሜን ተራሮች ማለት ነው ። በሌላ በኩል ደረጀ አብተወልድ ትንሽ ግዜ ወስዶ እንደ ማንበብ ዝም ብሎ በጭፍን የመንግስት ሪፖርት በፎቶ የተደገፈ ነው እያለ ሰው ያሰለቻል። ይህ ሁሉ ጭፍን ቅዋሜና ጭፍን ካድሬነት ነው ያለው ። አበረ፟ ያልከው ትክክል ነው። ደመናው የተፈጥሮ ሂደቱ ላይ ጣልቃ መግባት ስለሆነ የጎንዮሽ ኢፌክት ይኖረዋል ። ለዚያ ደሞ ሌላ መፍትሄ ይፈለግለታል ማለት ነው ። ለምሳሌ ቦረና ይህ በመሆኑ ዝናብ የሚያጡት ሌሎች አካባቢዎች የትኞቹ ናቸው? የሚለው ማለት ነው



Post Reply