Tewolde Gebremariam
dr rain
እንደ አሮጌ ቁና አውጥተው ጣሉት ታድያ ፣ የአራዳው ልጅ ሲሾም ባይበላ ኖሮ አሁን ማን ለሕክምናው ይከፍልለት ነበር ጡረታውስ የበቃው ነበር ወይ አሜሪካ ለመቅረት ። እስቲ አንድ በሉኝ።
ኢትዬዽያን ጉቦ እንዲቀር ከፈለግን በደንብ ለሚኒስትሮቻችንና ለድርጅት መሪዎች መክፈል አለብን መከፈል ካልፈለግን በግልፅ አንሱ በድብቅ ድርሻቸውን ይወስዳሉና ምንም አትሞኝ ዶክተር አብይ ደሞዙ ሶስት ሺህ ብር ነው ሲባል ። የተስላ ባለቤት እኮ ደሞዙ በአመት አንድ ዶላር ነው እሱ ግን ፴0 ቢሊየን ዶላር ነው ሀብቱ። ለገንዘብ አይስራም ማለት ይህ ነው
Re: Tewolde Gebremariam ሲሾም ባይበላ ኖሮ ምንኛ በቆጨው
Senile Kichamo - I heard you lost a limb during a gorilla fight in Kobo. If you are considering prosthesis, visit Tewolde in hospital. Woyane’s stolen resource is finally drying up. KIFFU!
Ethoash wrote: ↑26 Mar 2022, 13:17Tewolde Gebremariam
dr rain
እንደ አሮጌ ቁና አውጥተው ጣሉት ታድያ ፣ የአራዳው ልጅ ሲሾም ባይበላ ኖሮ አሁን ማን ለሕክምናው ይከፍልለት ነበር ጡረታውስ የበቃው ነበር ወይ አሜሪካ ለመቅረት ። እስቲ አንድ በሉኝ።
ኢትዬዽያን ጉቦ እንዲቀር ከፈለግን በደንብ ለሚኒስትሮቻችንና ለድርጅት መሪዎች መክፈል አለብን መከፈል ካልፈለግን በግልፅ አንሱ በድብቅ ድርሻቸውን ይወስዳሉና ምንም አትሞኝ ዶክተር አብይ ደሞዙ ሶስት ሺህ ብር ነው ሲባል ። የተስላ ባለቤት እኮ ደሞዙ በአመት አንድ ዶላር ነው እሱ ግን ፴0 ቢሊየን ዶላር ነው ሀብቱ። ለገንዘብ አይስራም ማለት ይህ ነው
Re: Tewolde Gebremariam ሲሾም ባይበላ ኖሮ ምንኛ በቆጨው
Finally the most ignorant member of this site swallowed the bitter pill and came back after all. I take my hat off for him that he unlike the coward adwusha and the rest of them didn’t change his nick…..may be he was around with different nick though.
I just hope he tells us about the art of war of his rag tag militia he was bragging about.
Besides I hope he posts in his broken English like before. I just can’t understand and don’t waste my time to read what they say in Amharic.
I just hope he tells us about the art of war of his rag tag militia he was bragging about.
Besides I hope he posts in his broken English like before. I just can’t understand and don’t waste my time to read what they say in Amharic.
Re: Tewolde Gebremariam ሲሾም ባይበላ ኖሮ ምንኛ በቆጨው
ከላይ እንደምታዩት እኔ ስለተወልድ ግብረማርያም ለማወራት አይደለም ጉቦ ለምን እንደማይጠፋ ነማብራራት ነው። አንድ አስተዳደር እውነተኛ ተመጣጣኝ ደሞዝ ካልተከፈለው መስረቁ አይቀርም። ይህ ስርቆት ደግሞ አገርን ይጎዳል ። ለምን ብትሎ ስርቆቱን ለመደበቅ ገንዘቡን በውጭ ሐገር ያስቀምጣል ግን በግፅል ደሞዙን በአግባብ ብንከፍለው እዛው አገር ውስጥ ህንፃ ይስራል። ወይ ፋብሪካ ያቋቁማል። ታድያ የሱ ህንፃ እና ፋብርካ ምን ይጠቅመናል ካላቹህ እዛ ውስጥ ተቀጥረው የሚስሩ ህንፃውን ተክራይተውም ወይም ገዝተው የሚኖሩ በሙሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ አቶ ተወልድ ገንዘቡን ብቻውን አይበላም።
አንድ ታሪክ ልንገራቹሁ። በአዲሳባ የኮንትራት ታክሲ ላይ ወይ ቦርሳህ ወይ ቴሌፎንህ ቢወድቅ እርሳው ባለታክሲው አይመልስልህም ለምን ቢባል ባለታክሲው ኑሮው ከእጅ ወድ አፍ ነው። አሁን ግን እድሜ ለሊፍት የወር ደሞዛቸው ፴ ሺህ ብር ነው ። ታድያ ማነው ይህንን ደሞዝ ማጣት የሚፈልገው በዚህ ላይ የታክሲው አዳ አለበት ስከዚህ ባለታክሲው የጠፋ እቃዎች ከ፱፱% መመለሱን የሊፍት ባለቤት ተናግራ ነበር ። በደንብ መከፈል አቀኝነትን ያዳብራል።
ሁለተኛ ነገር በደንብ መከፈል ለስራው ብቁ የሚሆኑን ስዎችን ለመቅጠር እድል ይፈጥራል ። ለምሳሌ የማዕድን ባለስልጣን በቢሊዬን ዶላር የሚቆጠር ምንዛሪ በአገር ውስጥ ማስቀረት ከቻለ ። በዛው ልክ ደሞዝ የሚያግኝ ከሆነ ለምንድነው ቀን ከሌሊት የማይስራው ። እሁድም ይስራል ። እንኩዋን ስብስባ ላይ ናቸው ሊባል ። ከአገር ውስጥ የሚገቡትን እቃዎች ሁሉ አገር ውስጥ ነጋዴዎች እንዲያመርቱ ትልቅ እንቅስቃሴ ያረጋል ይህ ማለት ሁለት ቢሊዬን ዶላር ካተረፈልን ፪% ከሁለት ቢሊዬኑ ቢያገን እንዲህ እያለ ቢሄድ ። ኢትዬዽያ ጉቦን በቀናት ውስጥ አሽንፊ እንሆናለን ፪% 40 million dollar ደሞዝ ማለት ነው። ታድያ እነዚህ ቡዳ አማሮችና ኤርትራኖች ዓይናቸው ቀይ እንደሚለብስ አትጠራጠሩ
teaching Dr. Salam math Ethiopia is not belong to only Amhara . Amhara are part owner .. why do Golden leave the union .. why not Amhara leave and give us peace ... trust me if their is a vote the whole 9 region will vote for Amhara to get the hell out of Ethiopia the oromo already started .
doctor Salam try the hardest to hijack my blog ... he changing the subject every time but i have no time for this goon

Last edited by Ethoash on 26 Mar 2022, 15:09, edited 2 times in total.
Re: Tewolde Gebremariam ሲሾም ባይበላ ኖሮ ምንኛ በቆጨው
Limbless Kichamo - Are you talking about your dryland or my mama Ethiopia? You know nothing about the latter that kicked your criminal arse 5 years ago. KIFFU!
Ethoash wrote: ↑26 Mar 2022, 14:35ከላይ እንደምታዩት እኔ ስለተወልድ ግብረማርያም ለማወራት አይደለም ጉቦ ለምን እንደማይጠፋ ነማብራራት ነው። አንድ አስተዳደር እውነተኛ ተመጣጣኝ ደሞዝ ካልተከፈለው መስረቁ አይቀርም። ይህ ስርቆት ደግሞ አገርን ይጎዳል ። ለምን ብትሎ ስርቆቱን ለመደበቅ ገንዘቡን በውጭ ሐገር ያስቀምጣል ግን በግፅል ደሞዙን በአግባብ ብንከፍለው እዛው አገር ውስጥ ህንፃ ይስራል። ወይ ፋብሪካ ያቋቁማል። ታድያ የሱ ህንፃ እና ፋብርካ ምን ይጠቅመናል ካላቹህ እዛ ውስጥ ተቀጥረው የሚስሩ ህንፃውን ተክራይተውም ወይም ገዝተው የሚኖሩ በሙሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ አቶ ተወልድ ገንዘቡን ብቻውን አይበላም።
አንድ ታሪክ ልንገራቹሁ። በአዲሳባ የኮንትራት ታክሲ ላይ ወይ ቦርሳህ ወይ ቴሌፎንህ ቢወድቅ እርሳው ባለታክሲው አይመልስልህም ለምን ቢባል ባለታክሲው ኑሮው ከእጅ ወድ አፍ ነው። አሁን ግን እድሜ ለሊፍት የወር ደሞዛቸው ፴ ሺህ ብር ነው ። ታድያ ማነው ይህንን ደሞዝ ማጣት የሚፈልገው በዚህ ላይ የታክሲው አዳ አለበት ስከዚህ ባለታክሲው የጠፋ እቃዎች ከ፱፱% መመለሱን የሊፍት ባለቤት ተናግራ ነበር ። በደንብ መከፈል አቀኝነትን ያዳብራል።
ሁለተኛ ነገር በደንብ መከፈል ለስራው ብቁ የሚሆኑን ስዎችን ለመቅጠር እድል ይፈጥራል ። ለምሳሌ የማዕድን ባለስልጣን በቢሊዬን ዶላር የሚቆጠር ምንዛሪ በአገር ውስጥ ማስቀረት ከቻለ ። በዛው ልክ ደሞዝ የሚያግኝ ከሆነ ለምንድነው ቀን ከሌሊት የማይስራው ። እሁድም ይስራል ። እንኩዋን ስብስባ ላይ ናቸው ሊባል ። ከአገር ውስጥ የሚገቡትን እቃዎች ሁሉ አገር ውስጥ ነጋዴዎች እንዲያመርቱ ትልቅ እንቅስቃሴ ያረጋል ይህ ማለት ሁለት ቢሊዬን ዶላር ካተረፈልን ፪% ከሁለት ቢሊዬኑ ቢያገን እንዲህ እያለ ቢሄድ ። ኢትዬዽያ ጉቦን በቀናት ውስጥ አሽንፊ እንሆናለን ፪% 40 million dollar ደሞዝ ማለት ነው። ታድያ እነዚህ ቡዳ አማሮችና ኤርትራኖች ዓይናቸው ቀይ እንደሚለብስ አትጠራጠሩ
Re: Tewolde Gebremariam ሲሾም ባይበላ ኖሮ ምንኛ በቆጨው
Every body has to live according to the income received legally. Corruption should not be justified based on the salary some one gets. Corruption is driven by greed and greed only and even a billionaire could get involved in corruption. No prosperity in Ethiopia unless corruption is significantly controlled.
Re: Tewolde Gebremariam ሲሾም ባይበላ ኖሮ ምንኛ በቆጨው
Etoia’ss, you illiterate scum bag, you just said the Ethiopia doesn’t only belong to the Amharas, just like I assume you believe doesn’t only belong to the other ethnic Ethiopia.in other words, Ethiopia belongs to all Ethiopian ethnic groups.
So, why did you say in the other post that the other Eritrean 8 ethnic groups don’t belong in the Eritrean Afar regions, or the Eritrean Afars shouldn’t be a part of the whole Eritrea?
Wow, the stupidity and the jealousy you filthy agames have towards Eritrea is mind numbing.
When are you a’ss wipes to swallow the bitter pill and worry only about Ethiopia or also talk about Malawi, Fiji, Cambodia, Haiti and the rest of the world countries? For sure the people of these countries don’t give a sh’it about Eritrea’s internal affairs or its territorial integrity, just like we don’t give a hoot about Ethiopia’s internal affairs or its territorial integrity.
We don’t go out of our way to advocate the Ogaden Somali region to go to Somalia or the Grand Ethiopian Dam location become under a sovereign independent nation called Beshangulit.
Resources which are inside the UN recognized nation’s territories no matter of ethnicities, legally belong to the said nation. Other wise the world instead of having say….193 countries will have 10930 different sovereign countries, even though your barren tigray won’t dare to be an independent nation for the simple fact that it is resources less. And hence your greedy, selfish and envious agames…….”if my herds can’t graze on that lush pasture, let no herds graze on it” is sadly your trait.
You love to shoot yourselves on your feet against all the norms which actually could benefit you being in peace with your neighbors.
But it is expected. After all your dead midget meles actually in public said that Eritreans eating three meals a day while Ethiopians eat only one meal ( he mentioned Ethio to trade with its name. What he meant was tigray) is a thing which woyane won’t accept as if it has power. Well now you filthy agames can’t even eat one meal a day.
And that makes us excited and very happy.

Axumezana wrote: ↑26 Mar 2022, 16:59Every body has to live according to the income received legally. Corruption should not be justified based on the salary some one gets. Corruption is driven by greed and greed only and even a billionaire could get involved in corruption. No prosperity in Ethiopia unless corruption is significantly controlled.
dr.. Axumezana
did u hear what the government worker saying his salary is 4000 birr , rent is 5000 birr and oil is 1000 birr etc now how in hell he can afford to live in his salary he must take bribe his suit testimony ... his suit is 10,000 birr his face is million dollar face ...
ያልተጎሳቀለ ፊት ነው ያለው። ደህና አርጎ ጉቦ የበላ ይምስላል። እንዳያስጠጣ አስቀድሞ ሌሎችን ይወነጀላል። ቀልዴን ነው ግን እውነታው ይህ ነው። መኖር ካቃተህ ለመስረቅ ትገደዳለህ። አሁን በኢትዬዽያ ባንኮች መቶ ሺህ መክፈል ጀምረዋል የግዜ ጉዳይ ነው ክፍያው ሲሻሻል ሲርቆቱ ይቀንሳል ። ይጠፋል ማንም አላለህም ። ቢሊዬነሮችም ይስርቃሉ ላልከው አዋ ይስርቃሉ ስርቆትን ማጥፋት እንችልም ። ማጥፋት የምንችለው ተችግሩ የሚስርቀውን ነው። አመል ያለበትማ ለአመሉ ዳባ ይልሳል ይባላል እኮ። በዚህ ላይ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉዋም ትያዛለች የዛን ግዜ ለምን በእንቁላሉ ግዜ አልቀጣሽኝም ማለት ይመጣል እና አንቾክል።
ለአሁኑ በሚሊዬን ብር መክፈል መለማመድ አለብን። ቀላል እኮ ነው አቶ ተውልድ አንድ ቢሊየን ብር የነበርውን አየር መንገድ ወድ ፭ ቢሊዬን አሳደገው ታድያ ለዚህ ስው ሃያ ሚሊዬን ብር አት ሰጠው ምኑን ነው አየር መንገዱ የሚጎዳው። ተወልደ እኮ ኬን ያ ቢሄድ አምስት መቶ ሺህ ዶላር ይከፈለው ነበር ። ደቡብ አሜሪካ ግብፅ የሌላትን የአሮፕላን ብዛት ነው እኮ አቶ ተወልደ በሱ ዘመን የገዛው ከአስር የማይሞሉ አሮፕላኖት ወደ መቶ ስላሳ አሳድጎዋል። በዚህ ላይ በጠቅላላ ከሱ በፊት የነበሩትን አሮፕላኖት ጡረታ አስወጥቶ በሙሉ ነው በአዲስ የተካቸው። እስቲ አራት አመት ስጥተን እንዴት አየር መንገዱ እንደሚያድግ እናያለህ እንግዲ ማል ጎነኒ