Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4619
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 26 Mar 2022, 09:21
"አማራ ክልል በራሱ የህዝብ ቆጠራ ማረግ አለበት ".. ይህ ምክር የተሰጠው በEthio360(በኤርምያስ ) ነው:: አሪፍ ሃሳብ ነው::እኛን ያስቸገረን አሽከር እየሆነ የሚመጣው በጉ የአማራ ወኪል ነኝ የሚለው ብአዴን ነው:: ማንም መጣ ማን እነሱ ሁሌ አሽከር ናቸው::
ግን ለምን የህዝብ ቆጠራው በራሱ በክልሉ አይደረግም? ለምን ፌደራሉን ይጠብቃሉ?
===========================ብርሃኑ ነጋ ===
አማራ ትምህርት ምናምን አይሳፈልገውም ከጉራጌ ትምህርት ሊቀስም ይገባል አለ:: አማራ እንደጉራጌ ወደ ንግድ ቢሰማራ ነው የሚያዋጣው ብሎ ምክሩን ለግሷል:: እናም ስለ ፈተና ምናምን መጨነቅ አይሳፈልጋችሁም የሚል መልዕክት አስተላልፏል:: 
===============================
"በኦሮምያ ክልል አንድ ሴት የ 12ኛ ተፈታኝ ሂሳብ 100 አመጣች" ..
የዘንድሮው ፈተና ነገር አስገራሚ እየሆነ ነው: ተሰምቶ የማይታወቅ ነገሮችም እየተከሰቱ ነው :: በኢትዮጵያ ታሪክ 12ኛ መልቀቂያን 100 ያመጣ አልሰማሁም:: ይህ ከሆነ ምናልባት ጥያቄው በጣም ቀላል ነው ወይም ጥያቄው ተሰርቅዋል ወይም ፈተናው በግሩፕ ተሰርቷል::
አሁን እየሰማን ያለነው ኦሮምያ ክልል ከሁሉም ክልል ከፍተኛ ነጥብ እዳስቆጠሩ ነው:: እኔ የማቀው ከፍተኛ ነጥብ ሲያስቆጥር የነበረው አዲስ አበባ ነበረ::
EBS(ETV ) ደሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ብሎ ዘገበ::: ይህ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ ካልፈረሰ ሰላም የለንም:: ፕሮፓጋንዳ ማሰራጫ ብቻ ነው ስራው:: የሴቶችን ክብር ከፍ የሚደረገው ካለው እውነታ ጋር ነው::
በግሩፕ የሚሰራ ፈተና መሰረ አለበት:::
=============================================
የሐንስ ቧ ያለው የጀነራል አሳምነው ዕጣ?
====
የሐንስ ቧ እጣው እንደ ጀነራል አሳምነው ይሆን ይሆን? ከሆነው እንደጀግና ይሞታል::
ግን የአማራ ሕዝብ/ክልል የመጠበቅ ኃላፊነነት አለበት::
Last edited by
Abaymado on 26 Mar 2022, 12:16, edited 1 time in total.
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Post
by Tadiyalehu » 26 Mar 2022, 11:46
Abaymado wrote: ↑26 Mar 2022, 09:21
"አማራ ክልል በራሱ የህዝብ ቆጠራ ማረግ አለበት ".. ይህ ምክር የተሰጠው በEthio360(በኤርምያስ ) ነው:: አሪፍ ሃሳብ ነው::እኛን ያስቸገረን አሽከር እየሆነ የሚመጣው በጉ የአማራ ወኪል ነኝ የሚለው ብአዴን ነው:: ማንም መጣ ማን እነሱ ሁሌ አሽከር ናቸው::
ግን ለምን የህዝብ ቆጠራው በራሱ በክልሉ አይደረግም? ለምን ፌደራሉን ይጠብቃሉ?
===========================ብርሃኑ ነጋ ===
አማራ ትምህርት ምናምን አይሳፈልገውም ከጉራጌ ትምህርት ሊቀስም ይገባል አለ:: አማራ እንደጉራጌ ወደ ንግድ ቢሰማራ ነው የሚያዋጣው ብሎ ምክሩን ለግሷል:: እናም ስለ ፈተና ምናምን መጨነቅ አይሳፈልጋችሁም የሚል መልዕክት አስተላልፏል:: 
===============================
"በኦሮምያ ክልል አንድ ሴት የ 12ኛ ተፈታኝ ሂሳብ 100 አመጣች" ..
የዘንድሮው ፈተና ነገር አስገራሚ እየሆነ ነው: ተሰምቶ የማይታወቅ ነገሮችም እየተከሰቱ ነው :: በኢትዮጵያ ታሪክ 12ኛ መልቀቂያን 100 ያመጣ አልሰማሁም:: ይህ ከሆነ ምናልባት ጥያቄው በጣም ቀላል ነው ወይም ጥያቄው ተሰርቅዋል ወይም ፈተናው በግሩፕ ተሰርቷል::
አሁን እየሰማን ያለነው ኦሮምያ ክልል ከሁሉም ክልል ከፍተኛ ነጥብ እዳስቆጠሩ ነው:: እኔ የማቀው ከፍተኛ ነጥብ ሲያስቆጥር የነበረው አዲስ አበባ ነበረ::
EBS(ETV ) ደሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ብሎ ዘገበ::: ይህ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ ካልፈረሰ ሰላም የለንም:: ፕሮፓጋንዳ ማሰራጫ ብቻ ነው ስራው:: የሴቶችን ክብር ከፍ የሚደረገው ካለው እውነታ ጋር ነው::
በግሩፕ የሚሰራ ፈተና መሰረ አለበት:::
=============================================
የሐንስ ቧ ያለው የጀነራል አሳምነው ዕጣ?
====
የሐንስ ቧ እጣው እንደ ጀነራል አሳምነው ይሆን ይሆን? ከሆነው እንደጀግና ይሞታል::
ግን የአማራ ሕዝብ/ክልል የመጠበቅ ኃላፊነነት አለበት::
አራሙ Abaymado
የኦሮሞ ብቃት ከጭንቅላታችሁ በላይ ነው።
በርግጥ ይሄን ለናንተ ማስረዳት ከባድ ነው። ምክንያቱም ቀንጨራ ናችሁ። ጭንቅላታችሁ በምቀኝነት እና ክፋት የተጣበበ ቡሽ ነው። ብዙ ሰው የአማራ ጭንቅላት የቀነጨረው በምግብ እጥረት እና አዘውትሮ ጎመንና ሣማ ከመብላት ነው ይላል። እኔ ያ ብቻ አይደለም ... የአማራን ጭንቅላት ያቀነጨረው የገዛ ክፋቱ እና ምቀኝነቱም ተጨምሮ ... ጠንክሮ ከመስራት ይልቅ የጎረቤቱን ቤት አንጋጦ እያየ የሚውል አህያ ስለሆኑ ነው።
ሲፈን Mathematics 100 ነው ያመጣችው! ሲፈን ብቻ አይደለችም! ከ Mathematics በተጨማሪ Physicsንም 100 Mathematicsንም100 ያመጣልህ ናታንም እኮ አለልህ! አየህ ኦሮሞ እንዲህ ነው! የናንተ የቀንጨራ ቁጭራ ተማሪዎች ቢጨፈለቁ አንድ ናታንን ወይም አንድ ሲፈንን አይሆኑም።
ልጆቻችንን በቡዳ እንዳትበሏቸው! ሞርቱዎች!
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4619
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 26 Mar 2022, 12:12
I appreciate the fact that Amhara's killil conducting population census by its own.