Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42917
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ከ4ቱ የመጨረሻ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ባለሃብቶች 3ቱ ጉራጌዎች ናቸው ! ኤቦ ዪቦ!!

Post by Horus » 26 Mar 2022, 03:43

1ኛ ሙሃመድ አላሙዲን (የሳውዲ መስፍን ወሎዬ)
2ኛ ከተማ ከበደ ኢንዱስትሪያሊስት ጉራጌ
3ኛ ኢዮብ ማሞ ካቻ ፔትሮሊየም ኢንዱስትሪያሊስት ጉራጌ
4ኛ ሳሙኤል ታፈሰ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ኢንዱስትሪያሊስት ጉራጌ


እነዚህ በሙሉ ከምንም ተነስተው በላባቸው የሃብታምነት ጥግ የነኩ ምሳሌ ሞዴል ጀግኖች !!



ሳሙኤል ታፈሰ


ኢዮብ ማሞ አምበርብር