Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

"መለያየት ሞት ነው" አለ ጥልሽ!

Post by Revelations » 23 Mar 2022, 23:16







Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "መለያየት ሞት ነው" አለ ጥልሽ!

Post by Wedi » 24 Mar 2022, 05:15

ሚስጡሩ ይኸው ነው!!

Abenezer B. Yisihak

የውጪ ሀገሩ ኢሳት ቁ. 1 በብልጽግና (አብይ - ብልጽግና) ሲመራ የሀገር ውስጡ ኢሳት ቁ. 2 በብልዜማ (ብርሀኑ-ኢዜማ) ይመራል ማለት ነው :) ለማንኛውም የጥቅም ግጭት ካልሆነ በበቀር በአላማና በአካሄድ ላይ እኮ አሁን "ከኢሳት ወጥተናል” በሚሉትና ሀገር ውስጥ ባሉት መካከል ምንም ልዩነት የለም። በውስጣቸው የተፈጠረው ነገር ከኢትዮዽያ ሕዝብ የፍትህ፣ የዕኩልነት፣ የነጻነት... ጥያቄና ትግል ጋር ምንም አያገናኘውም።


Please wait, video is loading...
*


አብይ አህመድ የሚከፍላቸው የውታፍ ነቃይ ማዕት!!
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "መለያየት ሞት ነው" አለ ጥልሽ!

Post by Wedi » 24 Mar 2022, 05:40

:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...


Post Reply