የራበኝ ፍቅር ነው! የ1 ፓርቲ አገዛዝ የተሳሳተ ካርታ
ጃዋር መሃመድ በፍጹም የኦሮሞ መሪ ሊሆን አይችልም፤ የሱ ዘመን ማለት ዘመነ አመጽ አለፈ። አሁን ኦሮሞ የኢትዮጵያ መንግስት ሆኖ አገር አንድ ማድረግ አቅቶት እየለፋ ነው ። አቢይ ለፒፒ ሴንትራል ኮሚቴ ያደረገውን ረጅም ስብከት ዘ ሃበሻ ላይስሙት ። ኦሮሞ በቁጥ ብዙ ስለሆነ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንዳሻው (እንደ ጃዋር ህልም) መዘወር ይቻለዋል የሚለው የሶሺያ ሳይንስ መሃይሞች ህሳቤ ነው ። ኦሮሞ ያለ ቀረው ኢትዮጵያ የሚያመጣው ለውጥም ሆነ እድገት የለም ። ፒፒ ፓርቲዎች ብዙ ብዙ ነገር ብለዋል ከነዚያ ውስጥ 'ክልል ዘለል ' ' ጎጠኘት መቃወም ' አካታችነት ' ክልል የሚሻገር ልማት ' ወዘተ የሚሉ የጎሳ ስርዓት ክሽፈትን በዳቦ ስም የሚያሞካሹ ነገር ስንሰማ ነው የሰነበትነው። የክልል ድንበር የእድገት ቁጥር አንድ ጠላት እንደ ሆነ ስንነግራቸው 30 አመት አለፈ። ትራይባሊዝም ወደ ካፒታሊዝም ማደግ ስለማይችል ነው ዴሞክራሲ የሚባል የማህበራዊ ስርዓት የመጣው ። አቢይ አህመድ ልዩ ልዩ አዳዲስ የሰልፍ ሀልፕ ራስ አገዝ የወረት ፋሽን ሃሳቦ ካማካሪዎች እየቀሰመ አዳዲስ ጽንሰ ሃሳቦች ኮንሴፕቶች ማዥጎድጎድ ትቶ በዘመንና በፕራክቲስ የተረጋገጡ ሶሺያልና ፖለቲካል ፍልስፍናዎችን መከተል አለበት ። በጎሳ ክልል ላይ ቆሞ አንድ አገር በፍጹም አይገነባም። በክልል የተከፋፈለ ብሄራዊ ገበያ ይዞ አገር አቀፍ ብልጽግና በፍጹም አያመጣም ። በዘር የሚከፋፍል ሕገ መንግስት ይዞ አንድ ወጥ ፓርቲ ለማቆም ካድሬዎቹን ሊያስፈራራ ይችላል፤ መሬት ላይ ያለው ሪያሊቲ ግን ያን ሁሉ ፉርሽ ያደርጋል ። እጅግ ሳይንሳዊ የሆነው የሲሚዮቲክስ ማክሲምን ልብ ይሏል ... 'ካርታውና ምድሩ ካልተስማሙ፣ የተሳሳተው ካርታው ነው' ይላል ያ ሳይንሳዊ ሕግ። ካንጎላችን እያፈለቅን የምንለው ምስልና ካራታ አይደለም እውነተኛው ምድር፤ ካንጎላችን ውጭ ያለው ማንም እንዳሻው የማያዘው ፍጥረት እንጂ! የብልጽግና ዘርፈ ብዙ ምስል የተሳሳተ ካርታ ነው!
Last edited by Horus on 16 Mar 2022, 20:03, edited 1 time in total.
Re: የራበኝ ፍቅር ነው!
በእውነትም ምድር ላይ ያለው እውነት ከኦነጎች ጭንቅላት ውስጥ ካለው ቅዠት እጅግ እጅግ ይለያል። እንደት?
1ኛ) የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ትውልድ በጎሳ አገዛዝ ቀንበር ሊኖር አይችልም። ዓለም አንድ መንደር እየሆነች እና ዓለም ወደ አንድ የባህል ጥርጊያ ፈለግ እየገባች ባለበት ሁኔታ፥በተቃራኒው በድንጋይ ዘመን እሳቤ ዜጎች እንድኖሩ ማድረግ አይቻልም። የጎሳ ፓለቲካ ኪሳራ ሁሉም ዜጋ የቀመሰው ይመስላል - ከግጭት አትራፊ ነጋድራሶች በስተቀር።
2ኛ) ኦሮሞ ብዙሃን ነው የሚለው የተሳሳተ የኦነጎች ትርክት - ወይም የማጭበርበሪያ ስልት ተደጋግሞ የሚለፈፈው። ኦሮሞ ብዙሃን አይደለም አናሳም አይደለም። በጎሳ ቁጥር እሳቤ በኢትዮጵያ ማንም ጎሳ ከአገሪቱ ህዝብ 51% በላይ የለም። ኦሮሞ በግምት 28 %-33% ቢሆን ነው። ስለዚህ ብዙሃን መሆን አይችልም። ስለዚህ ብዙሃን በሌለበት አናሳ ውይም ህዳጣን ጎሳም የለመ ማለት ይቻላል። በምዕራቡ አለም ነጭ ብዙሃን ዘር ነው ሌሎች ደግሞ ህዳጣን ናቸው ሲባል የነጭ ህዝብ ብዛት ቢያንስ ከ51% በላይ ነው - በአንዛኛው 80% በላይ። ኦነጎች እንደ በቀቀን አስር ጊዜ ቢለፈልፉ መሬት ላይ ያለው እውነታ የተለየ ነው። እነርሱ እንደሚሉት ከሆነ ብዙሃኑ ኢትዮጵያዊያን በአናሳ (28 %-33%) መጨቆን አለባቸው ማለት ነው።

Re: የራበኝ ፍቅር ነው! የ1 ፓርቲ አገዛዝ ስህተተኛ ካርታ
Horus wrote: ↑16 Mar 2022, 14:33ጃዋር መሃመድ በፍጹም የኦሮሞ መሪ ሊሆን አይችልም፤ የሱ ዘመን ማለት ዘመነ አመጽ አለፈ። አሁን ኦሮሞ የኢትዮጵያ መንግስት ሆኖ አገር አንድ ማድረግ አቅቶት እየለፋ ነው ። አቢይ ለፒፒ ሴንትራል ኮሚቴ ያደረገውን ረጅም ስብከት ዘ ሃበሻ ላይስሙት ። ኦሮሞ በቁጥ ብዙ ስለሆነ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንዳሻው (እንደ ጃዋር ህልም) መዘወር ይቻለዋል የሚለው የሶሺያ ሳይንስ መሃይሞች ህሳቤ ነው ። ኦሮሞ ያለ ቀረው ኢትዮጵያ የሚያመጣው ለውጥም ሆነ እድገት የለም ። ፒፒ ፓርቲዎች ብዙ ብዙ ነገር ብለዋል ከነዚያ ውስጥ 'ክልል ዘለል ' ' ጎጠኘት መቃወም ' አካታችነት ' ክልል የሚሻገር ልማት ' ወዘተ የሚሉ የጎሳ ስርዓት ክሽፈትን በዳቦ ስም የሚያሞካሹ ነገር ስንሰማ ነው የሰነበትነው። የክልል ድንበር የእድገት ቁጥር አንድ ጠላት እንደ ሆነ ስንነግራቸው 30 አመት አለፈ። ትራይባሊዝም ወደ ካፒታሊዝም ማደግ ስለማይችል ነው ዴሞክራሲ የሚባል የማህበራዊ ስርዓት የመጣው ። አቢይ አህመድ ልዩ ልዩ አዳዲስ የሰልፍ ሀልፕ ራስ አገዝ የወረት ፋሽን ሃሳቦ ካማካሪዎች እየቀሰመ አዳዲስ ጽንሰ ሃሳቦች ኮንሴፕቶች ማዥጎድጎድ ትቶ በዘመንና በፕራክቲስ የተረጋገጡ ሶሺያልና ፖለቲካል ፍልስፍናዎችን መከተል አለበት ። በጎሳ ክልል ላይ ቆሞ አንድ አገር በፍጹም አይገነባም። በክልል የተከፋፈለ ብሄራዊ ገበያ ይዞ አገር አቀፍ ብልጽግና በፍጹም አያመጣም ። በዘር የሚከፋፍል ሕገ መንግስት ይዞ አንድ ወጥ ፓርቲ ለማቆም ካድሬዎቹን ሊያስፈራራ ይችላል፤ መሬት ላይ ያለው ሪያሊቲ ግን ያን ሁሉ ፉርሽ ያደርጋል ። እጅግ ሳይንሳዊ የሆነው የሲሚዮቲክስ ማክሲምን ልብ ይሏል ... 'ካርታውና ምድሩ ካልተስማሙ፣ የተሳሳተው ካርታው ነው' ይላል ያ ሳይንሳዊ ሕግ። ካንጎላችን እያፈለቅን የምንለው ምስልና ካራታ አይደለም እውነተኛው ምድር፤ ካንጎላችን ውጭ ያለው ማንም እንዳሻው የማያዘው ፍጥረት እንጂ! የብልጽግና ዘርፈ ብዙ ምስል የተሳሳተ ካርታ ነው!
I thought you were happy and jumping all over at one time when your “ Gurage uncle Birr Ahun Amixu joined the PP”. Now warm up the heat. Bedde!