Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by TGAA » 14 Mar 2022, 15:15

7 million Addis Abebians can they recruiter their own police from within instade of bringing from other kills with no knowledge about the people they suppose to guard. They will be loyal to odp not to citizens within.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by Za-Ilmaknun » 14 Mar 2022, 15:30

ራስን በራስ የማስተዳደር ቀልድ በስራ ሲተሪጐም ይኼን ይመስላል፡፡የየትግራይን ሁለት እጥፍ የሚሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ: ዛሬም መንግስት አያውቀውም፥)

temari
Member
Posts: 3941
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by temari » 14 Mar 2022, 16:44

TGAA wrote:
14 Mar 2022, 15:15
7 million Addis Abebians can they recruiter their own police from within instade of bringing from other kills with no knowledge about the people they suppose to guard. They will be loyal to odp not to citizens within.
Za-Ilmaknun wrote:
14 Mar 2022, 15:30
ራስን በራስ የማስተዳደር ቀልድ በስራ ሲተሪጐም ይኼን ይመስላል፡፡የየትግራይን ሁለት እጥፍ የሚሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ: ዛሬም መንግስት አያውቀውም፥)
ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ

Before recruiting their own police from within, Addis Ababans must be first willing to peacefully struggle for their city, win an election and administer their city if they are serious but for me it looks like they have no interest to do so.

Everybody knows the former EPRDF and also PP are highly dominated by "የክፍለ-ሃገር ሰዎች" and they don't have the Addis Ababan mentality. They are doing based on how they see Addis Ababa, i.e. they see Addis as a city of Beher Behereseboch, which is different from how majority of Addis Ababans see their own city i.e. a city of the residents not a playground of "የክፍለ-ሃገር ሰዎች". In my view these are two opposing views.

If Addis Ababans don't like the way things are running, they should establish their own political party and try to win their city in the next election.
Being idle and crying foul is never a solution but doing something about the issue at hand if one wants to change it, is the way forward.

Besides, I doubt if it is possible to find 50,000 "native Addis Ababans" who would be willing to work as police officer with low salary.
Even if we find 50,000 residents who are willing to work as police officers, the majority of them will most likely be "new immigrants" from other regions. In any case, we will end up with police officers from other regions.

Having said that, it is clear that the security of the city needs improvement and increasing the number of police officers is a good step in the right direction.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by Za-Ilmaknun » 14 Mar 2022, 17:42

you might have come to the political arena recently or you are selectively remembering things or you have forgotten what it was like. Before 'mirCha 97" Addis had its own police forces most of whom were recruited from within the city. There was never a shortage of manpower despite the meager salary. Came the 2005 election and the embarrassing defeat of TPLF, it brought with it a new thinking that is geared to ejecting Addis Abebe from the political, economic and security decisions of their City. The Addis Ababa police before 2005 was of course the tool to be used by TPLF as desired but wasn't as brute as the current ones. Whenever there was political opposition movement within the city, it was the Agazi forces from WuQro who used to be deployed in Addis. After 2005, no Addis Abebe is allowed to be employed in the City's police force.

Check the below clip after 46:00 min , just so you know we are not making up things.. :|

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by Tadiyalehu » 14 Mar 2022, 19:16

ምድረ ልጋጋም ሰፋሪ!
የኦሮሞን መሬት ገዝተህ የገባህ ይመስል ... እዚህ የትምክህት ልጋግህን ትዘራላችሁ?!
አዲስ አበባ ላይ ከኦሮሞ መሬት ገዝተህ ሳይሆን ወረህና አፈናቅለህ ነው የሰፈርከው!!!
መሬትና ሀገርህን ሂድና ደንበጫ እና አንኮበር ላይ ፈልግ!
ፊንፊኔ ባለቤት አላት!!! ባለቤቷም ቱለማ ነው። ኦሮሞ ነው።
እንኳን ፀጥታና መስተዳድሩን ልትቆጣጠር ... በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ....ወደ መጣህበት የደንበጫ እና አንኮበር ገደል እንዳትወረወር ተጠንቀቅ!
ለምላሣችሁ ልጓም አብጁለት!
ኮተታም ሰፋሪ!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by Za-Ilmaknun » 14 Mar 2022, 20:27

Let alone Addis--- :mrgreen: :lol:

"The extnict people of Gafat (Btw, Mugher and Gugher are ethnic names before assimilation into Oromo. They were closely related groups to Gafat. Additionally, Sebeta is a Gurage naming litrally translated into=People ((Seb) took/stole it and the word Sendafa is a Werji or Argoba word which means sword carrier (bale Sanja, Bale Senda).)"

https://www.ethiopia-insight.com/2019/0 ... eval-city/

Horus
Senior Member+
Posts: 42903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by Horus » 15 Mar 2022, 01:12

Za-Ilmaknun wrote:
14 Mar 2022, 20:27
Let alone Addis--- :mrgreen: :lol:

"The extnict people of Gafat (Btw, Mugher and Gugher are ethnic names before assimilation into Oromo. They were closely related groups to Gafat. Additionally, Sebeta is a Gurage naming litrally translated into=People ((Seb) took/stole it and the word Sendafa is a Werji or Argoba word which means sword carrier (bale Sanja, Bale Senda).)"

https://www.ethiopia-insight.com/2019/0 ... eval-city/
ሰንዳፋ በትክክል ባለሳንጃ ማለት ነው። በታሪክም ልክ እንደ ፉሪ ተፍኪ ወዘተ የአርጎቤ (አርጎቤት) አገር ነው ። ለዚህ ኤቪደንሱን ከፈልጋችሁ እስከ ዛሬ ያለው በጢያ ሃውልት ላይ ያለው ዛሬ ጉራጌ እንሰት የሚቆርጥበት ሳንጃ ስሙ ሰንዳ ነው። ለምሳሌ ሃርብ ማለት በሌላ ሴም ቃል አረብኛ ሃርብ ማለት ሳንጃ ወይም ጎራዴ ማለት ነው ። ባለ ሃርብ ሰው ወይም ሃርብ የታጠቀ ሰራዊት ሃርበኛ ይባላል። የኛ ገናና ቃል አርበኛ ማለት ባለ ሳንጃ፣ ባለ ጎራዴ ማለት ነው ። ልክ በዚያ መልክ ሰንዳ የታጠቁ አርጎቤዎች (ቤተ አርጋ) ሰንዳፋ፣ ሰንዳባ ወይም ሰንዳማ ይባላሉ። አደሬዎችና አርጎቤዎች ቤት ሲሉ ቤ ብቻ ነው የሚሊት ዛሬም ማለት ነው። ስለዚህ ሰንዳፋ ማለት ሰንዳ የሚታጠቁት ሰዎች አገር ማለት ነው። ሰንዳ ረጅም ባለሁለት ስለት ጎራዴ ነው ። ወርጂ የሚለውና አርጎቤ አንድ ቃል ናችው ምንም እንኳ አርጎቤዎች እንደ ስድብ ቢያዩትም። የቃሉ ስር አንድ ነው ። የቃሉ ትርጉም ነጻ ሕዝብ ማለት ነው ። የዚያ ቃል ኤቪደንስም ያለው አርነት በሚለው አሁናዊ ጽንጽ ነው!

አንድ ሌላ ታሪካዊ ቃል ልመርቅላችሁ። ጋፋት የሚለው ስም በዛሬ አባባል ጌፋት፣ ጌፋቴ ማለት ነው ። ጌ ማለት ቤ ወይም ቤት ማለት ነው። ድሮ ቅጽል ከፊት አድርገው እንደ ፕሪፊክስ ያረጉ ነበር፣ ልክ ዛሬ ትግሬዎች እንደ ሚያደርጉት ። ስለሆነም ፈጠጋር የሚባል አገር ነበር ። ፈተጋር ማለት የፊቶ ወይም የፋቴ አገር ማለት ነው ።ገር አገር ማለት ነው! ፋቴ ወይ ፌት ማለት በሴም ቋንቋ ጤና ማለት ነው ። ጉራጌ' ቁማ ፌትድከ ምንኮምን' ሲል የቁመናህ ጤንነት እንዴት ነው? ማለታችን ነው ። ስለዚህ ጌፌቴ ወይም ፌተጋር ማለት አለም ጤና፣ ምድረ ጤና ማለት ነው ። ኬር

Horus
Senior Member+
Posts: 42903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by Horus » 15 Mar 2022, 01:43

የሰንዳ ምስሎች በጢያ ድንጋዮች ላይ ...

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by TGAA » 15 Mar 2022, 03:22

Tadiyalehu wrote:
14 Mar 2022, 19:16
ምድረ ልጋጋም ሰፋሪ!
የኦሮሞን መሬት ገዝተህ የገባህ ይመስል ... እዚህ የትምክህት ልጋግህን ትዘራላችሁ?!
አዲስ አበባ ላይ ከኦሮሞ መሬት ገዝተህ ሳይሆን ወረህና አፈናቅለህ ነው የሰፈርከው!!!
መሬትና ሀገርህን ሂድና ደንበጫ እና አንኮበር ላይ ፈልግ!
ፊንፊኔ ባለቤት አላት!!! ባለቤቷም ቱለማ ነው። ኦሮሞ ነው።
እንኳን ፀጥታና መስተዳድሩን ልትቆጣጠር ... በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ....ወደ መጣህበት የደንበጫ እና አንኮበር ገደል እንዳትወረወር ተጠንቀቅ!
ለምላሣችሁ ልጓም አብጁለት!
ኮተታም ሰፋሪ!
Hi the village idiot, Tadeyalhu. It is telling that you didn't flipped a single page in your entire life. You remind me of porters that used to get drunk with 15 cents Tej on the weekends. The only difference is that they do it with a drunken style, but you type this garbage with all seriousness as if you are sharing something worth while. You carry one hell of stupid ⛲ fountain on your shoulder. Man.

Horus
Senior Member+
Posts: 42903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by Horus » 15 Mar 2022, 03:48

ኖብል አማራ፣
አንዳንድ ነገር ለፈታታልህ
ምንጃር የሚለውን ስም ያዝ! ምንገር የምን አገር ማለት ነው ። ግን ድሮ ቃሉ ምን ሳይሆን መን ነበር፤ ልክ እንደ መንዝ። ስለዚህ ምንጃር ማለት የመን አገር ማለት ሲሆን መን ድሮ አማኝ ክርስቲያን ማለት ነበር ። መነን። መነነ እንደ ሚባለው ማለት ነው።

እንደገብጣን ማለት ምድረ (አገረ) ገብጣን ማለት ሲሆን ለዚህ የሚቀርበው አሁናዊ ቃል ጅባት የሚባለው ነው ። ጉራጌ ለጋፋት እህትማማ ቋንቋዎች በነሩ። እንደ ምታውቀው ጅባት ዛሬም ያለ የጉራጌ ጎሳ ነው ። ያ ብቻ አይደለም እንደ ቡየ የሚባል የጉራጌ አገር አለ ።

ፈጠጋር ከላይ ብዬዋለሁ አለም ጤና፣ አገረ ጤና ማለት ነው ።

ግንደበረት ማለት የበረት ግንድ ማለት አይደለም ። ቃሉ ከመበላሸቱ በፊት ግንደ በራት ይባል ነበር ። በራት ማለት በጉራጌኛም ምናልባትም ነጋፋትኛ ብርሃን ማለት ነው ። ስለዚህ ግንደበረት ማለት የብርሃን ግንድ ማለት ነው እንደ ወረደ ያለው ትርጉም ። ሌሎች የሚሰጡት ትርጉምም ጠንካራ ነው ። ግንደ (ስረ) ማለት እንዳ (ምድር፣ አገር) አንድ ትርጉም አላቸው ። ስለዚህ ግንደ በረት ማለት ምድረ ብርሃን (ልክ ደብረ ብርሃን እንደ ምንለው ማለት ነው) ነው የሚሉ አሉ ።

ያኔ ከነበረው ከብርሃን አምልኮ ጋር ሲያያዝ ስሜት ይሰጣል ። ለምሳሌ ክስታኔዎች ዛሬ ጎርደና የምንለው ስርዓት ድሮ እንደጎር፣ እንደቆር፣ ወይም ጉራንዳ የመንለው ነው። የዛሬን ብንተው ጉራጌ በመሰረቱ የብርሃን አምላኪ ሕዝብ ነበር !! ጎር፣ ኡር፣ ኮር፣ ቆር፣ ቁር፣ ሁሉም ትርጉማቸው ብርሃን ማለት ነው።

ለምሳሌ ዛሬ ጉራጌ እሁድን ኡርሰንበት ነው የሚለው ። የብርሃን ሰንበት ማለት ነው። ተመሳሳይ ባህል በጋፋቶችም ዘንድ እንደ ነበር መገመት ይቻላል።

የጋፋት ታሪክ ተደብቆብን ነው እንጂ አልጠፋም !

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by Tadiyalehu » 15 Mar 2022, 15:51

TGAA wrote:
15 Mar 2022, 03:22
Tadiyalehu wrote:
14 Mar 2022, 19:16
ምድረ ልጋጋም ሰፋሪ!
የኦሮሞን መሬት ገዝተህ የገባህ ይመስል ... እዚህ የትምክህት ልጋግህን ትዘራላችሁ?!
አዲስ አበባ ላይ ከኦሮሞ መሬት ገዝተህ ሳይሆን ወረህና አፈናቅለህ ነው የሰፈርከው!!!
መሬትና ሀገርህን ሂድና ደንበጫ እና አንኮበር ላይ ፈልግ!
ፊንፊኔ ባለቤት አላት!!! ባለቤቷም ቱለማ ነው። ኦሮሞ ነው።
እንኳን ፀጥታና መስተዳድሩን ልትቆጣጠር ... በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ....ወደ መጣህበት የደንበጫ እና አንኮበር ገደል እንዳትወረወር ተጠንቀቅ!
ለምላሣችሁ ልጓም አብጁለት!
ኮተታም ሰፋሪ!
Hi the village idiot, Tadeyalhu. It is telling that you didn't flipped a single page in your entire life. You remind me of porters that used to get drunk with 15 cents Tej on the weekends. The only difference is that they do it with a drunken style, but you type this garbage with all seriousness as if you are sharing something worth while. You carry one hell of stupid ⛲ fountain on your shoulder. Man.
ልጋጋም ቁጭራ!!
Btw ወደነበራችሁበት ... መቀመቅ ስንመልሳችሁ ተረት-ተረት ጀመራችሁ አይደል?! ድሮም ተስፋ የቆረጠ መጽናኛው ተረት ነው። አንተን ጨምሮ እዚህ ቤት የተወዘፋችሁ ልጋጋም ነፍጠኞችን የጎለጎላችሁትን ምላስ ገርዘንላችኋል። እስቲ አሁን ፋኖ ፋኖ እያልክ አቅራራ?
ፋንድያ!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by TGAA » 15 Mar 2022, 20:49

Tadiyalehu wrote:
15 Mar 2022, 15:51

ታድያለሁ ፤ ወደ ካቲካላህ ቤት ተመልሰህ ካቲካላህን አንቃር ፤ ይህንን ያህል እድሜህ አጥፍተህ የምትናገረ የቃላት በዛት ከልጋጋ ቁጭራ አር እና ኮተታም አያልፍም ! አባትህ ይህንን አይተው ጎሽ የኔ እንቦሳ እንደሚሉህ አልጠራጠርም ፤ ከነዚህ አራት ውዳቂ ቃላት በላይ መናገር ስትችል ፤ ታድያለሁ ብለህ አዋቂ ንግግር ውስጥ መግባት ትችላለህ ፤ እስከዚያ ድረስ ካቲካላህን እየጠጣህ እየደነፋህ ተኛ ፤

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by sun » 15 Mar 2022, 21:41

TGAA wrote:
14 Mar 2022, 15:15
7 million Addis Abebians can they recruiter their own police from within instade of bringing from other kills with no knowledge about the people they suppose to guard. They will be loyal to odp not to citizens within. :lol: :lol:

Thank you for giving me the nicest relaxing laughs over and over again. :P :P

Your being a clueless redar$$ baboon parrot aside, the police forces will be recruited ONLY by the government. It is enough for you to have spears and hammers with which you may keep running in the forests until your dirty tyrant self got lost and leave Ethiopians to go on marching on the new democratic political road to make the new Ethiopia greater and greater in the years to come.

Who are the citizens? Citizens are all those Ethiopians who came out in large numbers, voted in large numbers and elected their leaders in large numbers, all in a free, transparent and fair election for the first time in some 3000 years.

I am saying 3000 years because your demented sterile slave brain can remember only 3000 years coffee house gossips. Also leave alone moderate and sober Amharas to work hard peacefully and make Mamma Ethiopia great like always. What about if the people may show you their middle fingers up out of disgust with your disgusting savage behavior?
:lol: :lol:

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside

Post by TGAA » 16 Mar 2022, 00:45

Your idiocy is, old man, by screaming louder you think you can keep your shenanigans under the rug. Addis Ababa is the capital city of all Ethiopians and it will remain so. Addis Ababians elected their representative to represent them not to impose your medieval chieftain policy on them. There is no other city in the world where the city police have to be imported from outside of the city to guard it. Ethiopia is the only country as such. Addis Ababa is the melting pot of all Ethiopians so it doesn't need other killes to hire a police, 7000000 is more than a kelel it is a country. If it has to be done that was also all the kellels have to contribute for the police force proportional to their demography. Your moggasist half-cooked smartness can not cover its behind. Sun the king of the f--t donkey. Can, you post one of those silly paintings of yours to fill in your vacuous thoughtless mind.

Post Reply