ብልጽግና ለሚባለው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ ቡድን የአዲሱ ኢትዮጵያዊ ትውልድ መልስ !!
Last edited by Horus on 13 Mar 2022, 04:11, edited 1 time in total.
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ብልጽግና ለሚባለው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ ቡድን የአዲሱ ኢትዮጵያዊ ትውልድ መልስ !!
Horus
አንተ ጎሣ የለህም እንዴ?! እዚህ ቤት "ጉራጌ ፥ ጉራጌ" ስትል የምትውለው ቁጥር-1 ጎሰኛ አንተ አይደለህ እንዴ?!
ጎሣ ጎሣ እያልክ የፌደራሊዝሙን ሥርዓት ለማራከስ እና ለማጣጣል የምታደርገው ያለው መጋጋጥ .... መላላጥን እንጂ ምንም አያተርፍልህም።

ታድያለሁ፣
ከጎሳም እጅግ ኩሩ ጎሳ ነው ያለኝ! ጎሳዬ ጉራጌ ይባል! እፍኝ ከማይሞሉ የወያኔ አሽከሮች በተቀር ጉራጌ የጎሳ ፖለቲካን የሚጠየፍ ክቡር ኢትዮጵያዊ ጎሳ ነው ያለኝ! የማይሰራ፣ የከሸፈ፣ አሳፋሪ የጎሳ ስርዓት ለመጠፍጠፍ የሚላላጠው ሰርቶ ማይበላው የጎሳ የቢሮ ከበርቴ እንጂ እኔ አይደለሁ!! ኬር!

Last edited by Horus on 13 Mar 2022, 16:19, edited 1 time in total.
Re: ብልጽግና ለሚባለው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ ቡድን የአዲሱ ኢትዮጵያዊ ትውልድ መልስ !!
ኢትዮጵያ ሃብታ ግን ድሃ አገር ናት - በዓለምኛው አነጋገር።
አዎን፥ ድሃ ስትሆን ግን የደፈሯት ሁሉ ቅሳማቸው ሲሰበር እና መጨረሻም በስሩት ወጥመድ ሲገቡ አይናችን አይቷል - ከታሪክም አንብበናል። በልጆቿ ቁረጠኝነት ብቻ አይደለም፥ በአምላክ ተዐምር ነው። ይህ ይህ አነ እንትና እያልን ስም መጥራት ለአምላክ ደስ አይልም እንጅ - የሞከሯት ሁሉ አፈርድሜ ግጠዋል - አገራትም ይሁኑ መንግስታት ፤ ግለሰብ ይሆን ቡድን። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ተብሏል። የጎሳ የዛር ወፈፌ ይሰፈረባቸው የትግሬ እና የኦሮሞ ጎጠኞች በቅርቡ እንደ ወረርሽኝ እንደሚሸኙ በጣም እርግጠኛ መሆን ይቻላል። ይህ በሰላማዊ መንገድ በፍጹም አይሆንም። የአብዮት ጎርፍ እንጠብቅ - The hurricane is in the air.
አዎን፥ ድሃ ስትሆን ግን የደፈሯት ሁሉ ቅሳማቸው ሲሰበር እና መጨረሻም በስሩት ወጥመድ ሲገቡ አይናችን አይቷል - ከታሪክም አንብበናል። በልጆቿ ቁረጠኝነት ብቻ አይደለም፥ በአምላክ ተዐምር ነው። ይህ ይህ አነ እንትና እያልን ስም መጥራት ለአምላክ ደስ አይልም እንጅ - የሞከሯት ሁሉ አፈርድሜ ግጠዋል - አገራትም ይሁኑ መንግስታት ፤ ግለሰብ ይሆን ቡድን። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ተብሏል። የጎሳ የዛር ወፈፌ ይሰፈረባቸው የትግሬ እና የኦሮሞ ጎጠኞች በቅርቡ እንደ ወረርሽኝ እንደሚሸኙ በጣም እርግጠኛ መሆን ይቻላል። ይህ በሰላማዊ መንገድ በፍጹም አይሆንም። የአብዮት ጎርፍ እንጠብቅ - The hurricane is in the air.
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ብልጽግና ለሚባለው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ ቡድን የአዲሱ ኢትዮጵያዊ ትውልድ መልስ !!
የላም ፈሥ!!Abere wrote: ↑13 Mar 2022, 15:30ኢትዮጵያ ሃብታ ግን ድሃ አገር ናት - በዓለምኛው አነጋገር።
አዎን፥ ድሃ ስትሆን ግን የደፈሯት ሁሉ ቅሳማቸው ሲሰበር እና መጨረሻም በስሩት ወጥመድ ሲገቡ አይናችን አይቷል - ከታሪክም አንብበናል። በልጆቿ ቁረጠኝነት ብቻ አይደለም፥ በአምላክ ተዐምር ነው። ይህ ይህ አነ እንትና እያልን ስም መጥራት ለአምላክ ደስ አይልም እንጅ - የሞከሯት ሁሉ አፈርድሜ ግጠዋል - አገራትም ይሁኑ መንግስታት ፤ ግለሰብ ይሆን ቡድን። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ተብሏል። የጎሳ የዛር ወፈፌ ይሰፈረባቸው የትግሬ እና የኦሮሞ ጎጠኞች በቅርቡ እንደ ወረርሽኝ እንደሚሸኙ በጣም እርግጠኛ መሆን ይቻላል። ይህ በሰላማዊ መንገድ በፍጹም አይሆንም። የአብዮት ጎርፍ እንጠብቅ - The hurricane is in the air.
ምላሳችሁ'ኮ አይሞትም
Re: ብልጽግና ለሚባለው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ ቡድን የአዲሱ ኢትዮጵያዊ ትውልድ መልስ !!
Tadiyalehu አንተ ቂጥ-አፍ
ዝም ብለህ አፍን ከፍተህ እንደ አህያ አታናፋ። የሚያሳምን ሃሳብ ወይም እውነት ካለ ጫጩት እራስህን ተጠቀምባት። እኛ እያልን ያለነው ኦሮሙማ የሚባል የጎሳ ወመኔ ኦሮሞ ስልጣን አግኝቶ አገር አስተዳድሮ አያውቅም እያለ ሲያለቅስ እና አቤቱታ ሲያሰማ ኑሮ በመጨረሻ ስልጣን ሲሰጠው አጨመላለቀው ነው ያልነው። ኦሮሙም አሁን 4ኛ አመቱን ይዟል መንግስት በመሆን ግን ከዚህ ግባ የሚባል አንዳች ለታሪክ የሚቀር ጠቃሚ ስራ አልሰራም። በተቃራኒው በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ጥፋት ነው የተፈጸመው።
የአገሬ ሰው ሲተርት <እርሟን ብታፈላ ጀበና ሙሉ አተላ > ይላላ። አዎን! ኦሮሙማ የአተላ አስተዳደር ነው። አተላ ደግሞ ይደፋል።
ዝም ብለህ አፍን ከፍተህ እንደ አህያ አታናፋ። የሚያሳምን ሃሳብ ወይም እውነት ካለ ጫጩት እራስህን ተጠቀምባት። እኛ እያልን ያለነው ኦሮሙማ የሚባል የጎሳ ወመኔ ኦሮሞ ስልጣን አግኝቶ አገር አስተዳድሮ አያውቅም እያለ ሲያለቅስ እና አቤቱታ ሲያሰማ ኑሮ በመጨረሻ ስልጣን ሲሰጠው አጨመላለቀው ነው ያልነው። ኦሮሙም አሁን 4ኛ አመቱን ይዟል መንግስት በመሆን ግን ከዚህ ግባ የሚባል አንዳች ለታሪክ የሚቀር ጠቃሚ ስራ አልሰራም። በተቃራኒው በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ጥፋት ነው የተፈጸመው።
የአገሬ ሰው ሲተርት <እርሟን ብታፈላ ጀበና ሙሉ አተላ > ይላላ። አዎን! ኦሮሙማ የአተላ አስተዳደር ነው። አተላ ደግሞ ይደፋል።
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ብልጽግና ለሚባለው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ ቡድን የአዲሱ ኢትዮጵያዊ ትውልድ መልስ !!
AbereAbere wrote: ↑14 Mar 2022, 10:14Tadiyalehu አንተ ቂጥ-አፍ
ዝም ብለህ አፍን ከፍተህ እንደ አህያ አታናፋ። የሚያሳምን ሃሳብ ወይም እውነት ካለ ጫጩት እራስህን ተጠቀምባት። እኛ እያልን ያለነው ኦሮሙማ የሚባል የጎሳ ወመኔ ኦሮሞ ስልጣን አግኝቶ አገር አስተዳድሮ አያውቅም እያለ ሲያለቅስ እና አቤቱታ ሲያሰማ ኑሮ በመጨረሻ ስልጣን ሲሰጠው አጨመላለቀው ነው ያልነው። ኦሮሙም አሁን 4ኛ አመቱን ይዟል መንግስት በመሆን ግን ከዚህ ግባ የሚባል አንዳች ለታሪክ የሚቀር ጠቃሚ ስራ አልሰራም። በተቃራኒው በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ጥፋት ነው የተፈጸመው።
የአገሬ ሰው ሲተርት <እርሟን ብታፈላ ጀበና ሙሉ አተላ > ይላላ። አዎን! ኦሮሙማ የአተላ አስተዳደር ነው። አተላ ደግሞ ይደፋል።
አንተ አር ነፍጠኛ!
"ኦሮሙማ ፥ ኦሮሙማ ፥ ኦሮሙማ " እያልክ አፍህን ስትከፍት በከፈትኸው አፍ ላይ ቆሻሻ ጨመርንልህ!
ገና አልተጀመረም! እናሣይሃለን!
ኦሮሞ ወዳጁን እንዴት ማቀፍ እንደሚያውቅ ሁሉ ... ደመኛ ጠላቱን እንዴት እንደሚቀብርም ያውቅበታል!!!
ኢትዮጵያን በ4 ዓመታት ከዬት አንስተን የት እንዳደረስናት ያንተ ዓይነቱ ጉፋያ ጽንፈኛ አማራ እንዲመሰክርልን አንፈልግም። እንኳን ለኦሮሞ ... ለርስ በራሣችሁም ለምስክር የማትበቁ ቆሻሾች ናችሁ። ቁጭራ ለአቅመ ምስክር ያልደረሰ ከሃዲን መሆኑን ... በአንድ ወቅት ፀሐይ የሞቀውን የአምባቸውን ገዳይ ወደ ሌላ ለማላከክ ስትጋጋጡ ዐለም ታዝቧችኋል።
በመጨረሻም ወያኔዎች ከቀበሩህ ጉድጓድ ኦሮሞ አውጥቶ ሰው ሊያደርግህ ሞክሮ ነበር። ግን ከሰውነታችሁ የአውሬነታችሁ ባህሪ አየለ። ለእርዳታ የተዘረጋልህን የኦሮሞ እጅ መልሰህ እንደ ጊንጥ ነከስከ! "ኦሮሙማ ፥ ኦሮሙማ" እያልህ አቦሬ አፍህን ከፈትክ።
ካሁን በኋላ እኛም ለናንተ የሚገባውን እናደርጋለን ።
ነፍጠኛ እና አህያ ዱላ እንጂ ፍቅር አይገባውም!
ወያኔ ጥላህ ወደነበረው ጥልቅ ጉድጓድ መልሰን እንቀብርሃለን!!
በአሁኑ ዙር ግን እንዳትነሳ አድርገን!!! እኛ በኢትዮጵያ እያለን ነፍጠኛ የኢትዮጵያን መንግሥት ሥልጣን አይይዝም!!!
Abadan!!!