Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9690
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

The Daydreamers Halafi & co. & the War Propaganda!

Post by pushkin » 10 Mar 2022, 20:44

የሃሙስ ወግ

እነሆ የትግሬ ኤሊቶች በፕሮፓጋንዳ ማማ ላይ መሰቀል አማራችው።

ምስራቅ አፍሪካ ላይ ተንስራፍተው የአሽከርነት ሞያቸውን በሚገባ ሲወጡ የነበሩት እነ ስዩም መስፍን ብህይወት ያሉ እስኪመስል፡

"ኤሪትሪያን ወረዋታል፤ በከባድ መሳሪያ ከባድ ውጊያ ከተጀመረ ሶሰተኛ ቀኑን ይዟል፤ 5 መቶ ሺህ ሰልጣኞች ተጠግተዋል፤ በአራት አቅጣጫ ጥቃት ተከፍቷል'' እየተባለ ሲስተጋባ ከርሟል።በሃሰት መዝገብ ስሙን ያሰፈረው ስዩም "ባድመ ለኛ ተወስኖልናል የጠየቅነውም ያልጠየቅነውም ተስጥቶናል።" ብሎ የኢትዮጵያን ህዝብ ካስጭፈረበት ቀጣፊ መላሱ በሁዋላ የተለቀቀ ትልቅ ውሸት ነው ማለት ይቻላል። ይህም ዜና ቢሆን ያስጨፈራቸው አይጠፉም። በሽፍታው ወረራና ግድያ የተማረሩ የኢትዮጵያ አክቲቪስቶችና ዩቱበሮች ሰርግና ምላሽ ሆኖላቸው ከረመ።አንድም ትህነግ እንዲጠፋላችው ሌሎችም ኤሪትሪያ በጦርነት ብትጠመድ ቅር የማይላቸው!

ባላንጣህ በምንም ሁኔታ እንዲጠፋልህ ትፈልጋለህ። በምኞት ደረጃም ቢሆን በሌሎች ዋጋ መሆን ግን የለበትም።ወደታች እንዳይወርዱ በስጋት ተሸብቦ ጭንቅ ይማጣል፣ ጭንቅ ይወለዳል። ወደላይ ሲወጡ ሙድ በቅጽበት ይለወጥና በደስታ ይቀብሏቸዋል የሚል አባባል ይነግሳል። ወሬው ሁሉ የማውካካት ያህል ይገናል። "ስጋቱ ለነሱ አደለማ!" የሚያስብል የእልቂት ሳይሆን እንደ ኳስ ጨዋታ አቅለው ግጥሚያ ላይ ሊሸነፉ እንደሚችሉ ሊደብቁት በማይቻላቸው ፈገግታ ይተነተናል።
እርግጥ ነው ለሚመጣብን አደጋ ሁሌም እንዘጋጃለን። ማንኛውም ጦርነት ግን አስደስቶን አያውቅም።አንድም ሰው እንዲሞትብን፣ አንዲትም ቤት እንዲፈርስብን አንፈልግም። በታሪካችን ሰላም ፈላጊዎች አንጂ ጠብ እጫሪዎች ሆነን አናቅም። የተቃጣብንን ወረራ በሙሉ የመናከሽፈው መስዋእት ለመክፈል ቆራጥነቱም ጀግንነቱም ስላለን ብቻ መሆኑ ይታወቅ! የምናገኘውን ድል ሰላምን አማትረን የምናይበት ድልድይ ነው። የጦርነት ውጤት ከማንም በላይ እንረዳለን። እንደኛው ድሃ ህዝቦች ተልከው መጥትው ሲያልቁም እናዝናለን። ከጦርነት ብኋላ ዳፋው ለሁላችን ስለሚተርፍ፡ ደካማ የእውር ድንብሩን መጣ ብሎ የሚደሰት ሰራዊት፣ ህዝብም ሆነ መንግስት የለንም።

እንደውም የኤሪትሪያ ጋዜጦች ኤዲቶሪያል ቦርድ፥ ከጥቂት ወራት በፊት የጃንዳ ወያኔን ህልፈት በሚመለከት ፖስት ሞርተም በሚል ርእስ ዝርዝር ነጥቦች የያዘ መገለጫ አወጥቶ ንበር። ወያኔን ወደ ታሪክ አተላ የደፋውን ስህተት የትግራይ ህዝብም ሆነ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እንዳይደግሙትና ከወያኔ ጋር ወደ መቃብሩ እንዲሸኙት የሚያሳስብ ከሞት ብኋላ ስለሚቀጥል ህይወት ፍንትው አድርገው አስታውቀው ነበር። እነሱ ጨርሰዋል፡፡
የቀበሯትን ጃንዳ ወያነ በተለይ አሁን ህልውናዋ በሌለበት፡ ህጻናት በስንዴ አየገዛች ከሚልዮን በላይ ትግሬዎች እንዳላስፈጀች፡ ከሰው ተራ ተቆጥራ አፋቸውን ሞልተው "ኤርትሪያን ወረረች" ማለት ከስድብ ይቆጠራል።

እንደተባለው ሰዎች እያሰለጠነች ከሆነ የፈረደባችው የአማራና የአፋርን ድሃ ገበሬዎችን፣ ደካማ አዛውንትና ሴቶችን ለማጥቃትና ግፋ ቢል የገዛ ዜጎቿን ለማስጨረስ ነው። ከዚህ በላይ ልትሄድ አትችልም። ይህን ለመከወን እንዲረዳት አቅጣጫ ማስቀየሻ የመትተማምንበት ፕሮፓጋንዳ ሊሆን ይችላል።ፕሮፓጋንዳውን ተክናበታለች። ምንግዜም ቢሆን የሚያስተጋባላትና የሚገዛላት ጠፍቶ አያውቅም። ሰዉ "ሰሜን ዘምታለች! ከዛ ተርፋ አትመለስም" ብሎ ሲዘናጋ አንድም ከተማ ቢሆን የመያዣ ግዜና ፋታ ታገኛለች።
የትግራይን ህዝብ ይክፋው እና ይሰደድ እንጂ በየቀኑ የሚገባላት ስንቅ ለተዋጊዎች አላጣችም። መቀሌ የተሰገሰጉት ከሶስት መቶ በላይ የሚጠጉ የውጪ ድርጅቶች መቼም እስከአሁን ቅጠል እየበሉ አልተቀመጡም! የሚጨስ ቅጠል ሁላ የማቅረብ ችሎታ አላቸው። ለተዋጊዎቹ አልሚ ምግብና ተተኳሽም ያቀርባሉ።የሳተላይት አገልግሎት ጭምር! ባህር ዳርና በመላው አማራ በተለያየ ምክኒያት የተከፈተ ቢሮ አላቸው። ታዲያ ስለላው ላይና የተከፋፈለውን አማራን ለማተራመስ ከመሳሪያው በላይ ሁንኛ ለወያኔ እድሜ የሚጨምሩለት የጀርባ አጥንት ናቸው።

አማራውም ገና አልነቃም! ደህና መጫወቻ ሆኖ ያገለግላቸዋል።

"የአማራ ክልል ልዩ ኃይል፣ የገጠርና የከተማ ፋኖ፣ የጎጃምና የሸዋ ሚሊሻ፣ የወሎና የጎንደር ሚሊሻ፣ የፌደራል መከላከያ፣ የአካባቢ ታጣቂና ሽፍታ፣ በሌብነት የተጨማለቁ የፓርቲ አባላት፣ በጎጠኝነት የተነከሩ የአካባቢ አስተዳዳሪዎች፣ አከቲቪስቶች፣ በሃይማኖት የሚነግዱ ደብተራዎች፡ ወደ 45 ሚልየን የሚጠጋ ህዝባቸውን የሽፍታ ግዳይ ሲያደርጉት በታሪክ አንገት የሚያስደፋ እፍረት ጽፈው ነው። አቅም አንሶ አደለም። የፈረሰ ቤት መግባት ቀላል ስለሆነ ነው። አሁንም የሚታረም አይመስልም እንደውም ብሶባቸዋል።

"መደበኛ-ኢመደበኛ፣ ትጥቅ ይፍታ- የለም አይፍታ" የሚባሉት ሁላ አደጋ አፍንጫው ስር ከተጋረጠብት ማህበረሰብ የሚጠበቅ አደለም።የወያኔ ጎረቤት ሲኮን የግዱን ተመሳስሎ የሚቀርብ ቡድን ይኖራል። ተፈናቃይ፣ አስተዳዳሪ፣ መከላከያ፣ ፋኖ እንዲሁም ነዋሪ! ከነገሩ ውስብስብነት አንጻር ጥሩ ባለሞያ ባለመገኘቱ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው። በጦርነት ሆን ብለው የሚያፈናቅሉህና ጠላት እየመሩ የሚያመጡብህን ባህር ዳር አስፍረህ እርጥባን ስትጠብቅ ደሞ የማትወጣው አዘቅት ውስጥ መገባት አይቀሬ ነው።

ችግሩ ሁሉ በማእከላዊ ብቻ መንግስት እየተሳበበ ካለፈው ሰቆቃ እንኳ ትምህርት ሊወሰድ አልተቻለም።(የመንግስት ግዙፍ ስህተቶች እንዳሉ ሆነው ከክልሉ የሚነሱ ተጨማሪ ችግሮችን ከግምት ማስገባት ያስፈልጋል!!!)

ከመንግስት ይልቅ በእርዳታ ስም የገቡ የውጪ ዜጎች ዋንኛ የችግሩ ጠንሳሽ ናቸው።እርስ በርስ ስትሻኮቱ ወልቃይትን እንዳታስበሉ። አባባ ፈረንጁ ይችን በር ክፉኛ ይፈልጋታል። ማእከላዊ መንግስት አጠቃን አላጠቃን ሳይሆን:45 ሚልየን ህዝብ ምን ያህል አንድነታችንን ጠብቀናል??? ላይ ነው መስራት ያለበት!!!!አማራ በወሬ ጋጋታ ሳትዘናጉ አንድነታችሁን ጠብቃችሁ አገራችሁን ካላዳናቸሁ የሚመጣው ወጀብ ቀላል አይሆንም።

ሌላው ሲሸረከት የከረመው ወሬ፡ መሪዎቹ ተጣልተዋል የሚል ነው። መሪዎች እኮ በከፍተኛ ስራ የተጠመዱ የየራሳቸውን ስራ የሚያሳልጡ እንጂ እንደ ሰፈር ባልቴት በየግዜው ቡና እየተጠራሩ የሚገናኙ ሰዎች አደሉም። ባሁን ግዜ አጠገብህ ያለውን ጎርቤትክን የማታይበት ይበልጣል እንኳን የሉአላዊ አገር መሪዎች!
አስፈላጊ በሆነ ግዜ አለም ሙሉ በተዘጋችበት ወቅት የተጓዘው ብቸኛ መሪ ቢኖር ፕሬዝደነት ኢሳያስ ወደ ኢትዮጵያ ነው።የሚያሳልጠውና ግምቱን መውሰድ ሲኖርበት ብቻ ነው የሚጓዘው ! በተፈጥሮው ስራ የሚወድ ገበሬ በመሆኑ እንደ አፍሪካ መሪዎች ተቆልሎ ድሃውን ሀዝቡን በማይመስል የግብዣ ጋጋታ ላይ መገኘት አይመቸውም። በተለይ የሚጠየፈውን እርዳታ እየተቀበሉ ምስኪኑን ከሚያንገላቱ መሪዎች ጋር ብዙ ወጪ እየወጣ በየድግሱ ሊገኝ አይችልም።

ብልጽግና ደሞ፡ "ዛሬ እኮ ቫለነታይን ቀን ነው!" ብለው ፓርቲ መደገስ ብቻ ነው የሚቀራቸው! እንደዛም ሆኖ የህዝባዊ ግንባር ለዲሞክራሲና ለፍትህና የብልጽግና ፓርቲ በተፈጥሯቸው የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አላቸው። ያ ልዩነት መጣላት ማለት አደለም። ለየቅልህ ፐሮግራምህን አወጥተህ ትሰራና በውጪ ፖሊሲህ አማካይነት አንዱ አንዱን በማይጎዳ መልኩ አቅምህ እስከፈቀደ ትተባበራለህ። እርግጥ ነው ዲፕሎማሲው ሆነ ትበበሩ እንደተፈለገው አለመሄዱ ሳያንስ ጦርነትም መስተናገዱ ነገሮችን ወደ አላስፈላጊ እቅጣጫ መውሰዱና ትብብሩ መፈተኑ አይቀርም። በተለይ ኢትዮጵያ እርዳታ በሚስጧት አገሮች የሚወሰኑላት ጉዳዮች ስላሉ ዲፕሎማሲውን ሆን ብለው ያዳክሙታል። ጓደኛህን ብትፈልገውም አባትህ ከተጣላው ሰው ጋር ለመጫወት እራስህን መቻል ይጠበቅብሃል። እንጀራውን እየዋጥክ ፍላጎትህን ማሟላት አይቻልም። ከዚህ ውጪ በሁለቱም አገሮች የተቋቋሙት የሰላም ኮሚሽነሮች ተግዳሮቶቹን አልፈው እዚህ ግባ የሚባል ስራ አላሳዩንም። የግድ መሪዎች መገናኘት የለባቸውም፡፡ በሚመለከታቸው ባለስልጣናትም ማሳለጥ ይቻላል፡፡

ከዚህ በተረፈ ግና ችግር አይፈጠርም ሳይሆን፡ሀዝባዊ ግንባር በሆነ ባልሆነ እየተጣላ ግኑኝነት የሚያበላሽ ድርጅት አደለም። ሲጀመር በራሱ ተማምኖ ነው የሚነሳው! ሲቀጥል በእኩልነትና በመከባበር ላይ የተመሰረተ መርህ ይዞ ነው የሚቀርበው! ከሆነ ይሆናል፣ ካልሆነም እንቅልፍ አያሳጣም። እንደ ኤሊ ጉዞ እርጋታውን ችላ ብለው የሚዘሉ ብልጣብልጥ ጥንቸሎች ግን አይጠፉም። የራሳቸው ችግር ነው።ህዝባዊ ግንባር አይሞቀው አይቀዘቅዘው!
እንደ ግል ግምት ደሞ፡
1- የኤሪትሪያ መንግስት ከቀጠናዊ ትብብር አመርቂ ውጤት እያመጣ ያለው ወሬ ያልበዛበት በተግባር የታየው በሱዳንና በሱማሊያ ነው።ስለዚህ ቀጣናዊ ትብብር ሲባል ጊዜውና ጥረቱ ለ3 አገሮች ተከፍሎ እንደየድርሻቸውና እንደየአቅማቸው የሚሰራ በመሆኑ በህዝባዊ ግኑኝነት(PR) አጥብቃ የምታምነው ጎረቤት ኢትዮጵያ፡ በኤርትራ በኩል የምታነሳው ሳምንታዊ ወሬ ከጎደላት ረጅም ግዜ ያስቆጠረ ሊመስል ይችላል። ለአፍሪካ መሪዎች ስብስባ ኢሱ በባለስልጣናት ከተወከለ ሊቀየሙ ሁሉ ይችላሉ፡፡ PR ስለሚጎድል!!! ብልጽግናም በውስጡ ጉዳዮች ተጠምዶ እንደሚፈለግ መሄድ አልቻለም፡፡
2- የኤሪትሪያ ትልቁ እውነት፡ በአለም ፖለቲካ ላይ ያላት ትልቁ ድርሻ ያለ መግለጫ በራሱ ግዜ ገዝፎ እየወጣ ስለሆነ፡ ከመጋረጃ በስተጀረባ ተወጥራ ከበዙ አገሮች ጋር ስትሰራ እንደከረመች ያስታውቃል። ይህም አላስፈላጊ ጉዞዎችና ውጤት የሌላቸውን እንቅስቃሴዎች ለመቀነስ ምክኒያት ይሆናል።
3-አሸባሪውን ቡድን ለመቅጣት የሚጠቀሙባቸው ዘዴዎች ግዜ ይፈልግ ይሆናል፡፡ ሁሉም በየፊናቸው የትግራይን ስደተኛ እየተቀበሉ ነው፡፡ የኤሪትሪያ መንግስት እዩልኝ ስሙልኝ በሌለበት፣ ካሜራ ፊታቸዉ ላይ ደቅኖ ሰብአዊ ክብራቸውን ሳይነካ በጥንቃቄ እየተቀበላቸው ነው፡፡ አንድም የጦርነቱ ፕሮፓጋንዳ እንጨብጣታለን ብለው ያደነዘዙት ህዝብ ወደ ኤሪትሪያ እንዳይገባ ማስፈራሪያም ነው፡፡
ምልክታ፡ ወያኔና ጭፍሮቹን ራቆት ያሰቀረው ረሃብ በሰው ልጅ ላይ የሚቀለድበት ስላልሆነ እርዳታችንን ፈልገው የሚመጡትን ከደረሰባቸው መከራ በላይ የህሊና ቁስል ላለመሆን እንጣር ! ወዲህም እቤትህ የገባውን መጠንቀቅ እንጂ ማሸማቀቅ የሞራል ጥያቄ ስለሚያስነሳ! ኤሊቱን ብቻ ለይቶ መጨርገድ ይቻላል፡፡

በቸር እንሰንብት!
ከአፍራሽ ወሬዎች ተጠበቁ!
ዓወት ንሓፋሽ!
Meadi Guasot

Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: The Daydreamers Halafi & co. & the War Propaganda!

Post by Kuasmeda » 10 Mar 2022, 22:47

TYPICAL AN AGAME PSYCHIC!
pushkin wrote:
10 Mar 2022, 20:44

Post Reply