-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: Exposing Zehabesha's servitude to Abiy as the in-fighting in PP intensify
እውነት ለመናገር ይህን ዜና ዘጋቢ መስማት ካቆምኩ ዓመት ተቆጥሯል። ዛሬም ይህን ኣስተያየት ስፅፍ እዚህ የተለጠፈውን ቪዲዮ ተመልክቼ አይደለም፤ ለመመልከትም ፍላጎቱ የለኝም። ምክንያቱም የዜና አውታርና ሳንቲም እየጨመሩ የሚያዘፍኑት ጁክ ቦክስ (Jukebox) ትልቅ ልዩነት ስላላቸው።
ሆኖም ግን ኣንድ ጓደኛዬ አሁን በቅርብ ደውሎ … በተናደደ አንደበት … "ዘሃበሻ እኮ ወይዘሮ አዳነች አበቤ በህዝብ የተመረጡ ከንቲባ እና የዘመናችን ጣይቱ ናቸው ሲል ክንፉ አሰፋ በሚባል ሰው ዘገባ ሰራ" አለኝ። እውነት ይሁን ሐሰት ስላላወኩ በጉዳዩ ላይ ምንም ማለት አልቻልኩም፥ ንዴቱን ለማብረድ ብቻ ግን "ታዲያ ምን አለበት … አንተም ክፈለውና ጥቁሩ ፑቲን ብሎ ይበትንልህ" አልኩት። እውነት ግን ወይዘሮዋ በህዝብ ነው የተመረጡት? ትላንትና ከኦሮምያ ጉምሩክ ዛሬ ከኣዲስ አበባ መስተዳድር ዘር እየቆጠሩ ሲነቅሉና ሲተክሉ የሚውሉ ሴት "የዘመናችን ጣይቱ" ቢባሉ ... ከሰው ብቻ ሳይሆን ከእግዜርስ ጋር አይጣሉም? ለማይሞላ ከርስ እንዲህ መርከስ ግን ዘጋቢዎቹን በጣም ያስገምታል።
ሆኖም ግን ኣንድ ጓደኛዬ አሁን በቅርብ ደውሎ … በተናደደ አንደበት … "ዘሃበሻ እኮ ወይዘሮ አዳነች አበቤ በህዝብ የተመረጡ ከንቲባ እና የዘመናችን ጣይቱ ናቸው ሲል ክንፉ አሰፋ በሚባል ሰው ዘገባ ሰራ" አለኝ። እውነት ይሁን ሐሰት ስላላወኩ በጉዳዩ ላይ ምንም ማለት አልቻልኩም፥ ንዴቱን ለማብረድ ብቻ ግን "ታዲያ ምን አለበት … አንተም ክፈለውና ጥቁሩ ፑቲን ብሎ ይበትንልህ" አልኩት። እውነት ግን ወይዘሮዋ በህዝብ ነው የተመረጡት? ትላንትና ከኦሮምያ ጉምሩክ ዛሬ ከኣዲስ አበባ መስተዳድር ዘር እየቆጠሩ ሲነቅሉና ሲተክሉ የሚውሉ ሴት "የዘመናችን ጣይቱ" ቢባሉ ... ከሰው ብቻ ሳይሆን ከእግዜርስ ጋር አይጣሉም? ለማይሞላ ከርስ እንዲህ መርከስ ግን ዘጋቢዎቹን በጣም ያስገምታል።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Exposing Zehabesha's servitude to Abiy as the in-fighting in PP intensify
This Zehabesha "reporting" was so disgusting to even listen to!Assegid S. wrote: ↑09 Mar 2022, 14:02እውነት ለመናገር ይህን ዜና ዘጋቢ መስማት ካቆምኩ ዓመት ተቆጥሯል። ዛሬም ይህን ኣስተያየት ስፅፍ እዚህ የተለጠፈውን ቪዲዮ ተመልክቼ አይደለም፤ ለመመልከትም ፍላጎቱ የለኝም። ምክንያቱም የዜና አውታርና ሳንቲም እየጨመሩ የሚያዘፍኑት ጁክ ቦክስ (Jukebox) ትልቅ ልዩነት ስላላቸው።