እንቁ የጉራጌ ሊቃውንት ዶ/ር ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ እና ዶ/ር ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ
Last edited by Horus on 08 Mar 2022, 02:50, edited 1 time in total.
Re: እንቁ የጉራጌ ሊቃውንት ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ እና ዶ/ር ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ
Last edited by Horus on 08 Mar 2022, 03:23, edited 1 time in total.
Re: እንቁ የጉራጌ ሊቃውንት ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ እና ዶ/ር ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ
Horus, what an amazing discussion. I never thought there was a weekly newspaper called ብርሃንና ሰላም in which Ethiopian intellectuals were debating about the future of the country before the Italian invasion. Interesting that the newspaper started before even Haile Selassie came to power until the Italian invasion. I thought all printing and also intellectual debate and push for reform started much later after the Italian invasion. I’m glad first class historians such as Bahru Zewde are increasingly publishing books in Amharic. Their input is invaluable for this generation. Thanks for the video. I enjoyed it very much.
Re: እንቁ የጉራጌ ሊቃውንት ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ እና ዶ/ር ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ
ተማሪ፣
በትክክል! ልጅ ሆኜ ወመዘክር ቤተ መጻህፍት አዘወትር ነበር (ሰንጋ ተራ የነበረው) ብርሃንና ሰላም እዚያ ለጠየቀ ሰው ወጥቶ ማንበብ ይፈቀድ ነበር። የዲሲ ላይብረሪ ኦፍ ኮንግሬስም ጥቂት ኮፒዎች አላቸው። እኔ ደሞ ድሮ ያላወቁት ነገር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ ባንዳ መሆኑ አላቅም ነበር! ጦቢያና አጤ ምኒልክ የጻፈው ማለት ነው ።

Re: እንቁ የጉራጌ ሊቃውንት ዶ/ር ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ እና ዶ/ር ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ
ታሪክ ለምን ያገዳድለናል?