Re: አድዋ 126ኛ ቀጥታ ከምኒልክ አደባባይ
አድዋ ምኒልክ አድዋ ምኒልክ !!!
Re: አድዋ 126ኛ ቀጥታ ከምኒልክ አደባባይ
So if I understood, Ethiopia has no leader and the people are trying to survive by themselves. The supposed to be leaders are narrowed down to serve one tribe. The tribalists are celebrating on a bridge while the people of all walks of life are celebrating at Minilk square, in honor of Emperor Minilik who shugged the white colonialists at a victory of Adwa. Tribalists thought they can diminish this great man of all times but by doing so it will be them who would be diminished and buried as useless garbages
Re: አድዋ 126ኛ ቀጥታ ከምኒልክ አደባባይ
የደጃዝማች ባህታ ሓጎስ - “አባ ጥመር” ታሪክን፣ በኤርትራዊው እይታ! ለመኮምኮም በአርበኝነት ስሜት እዚህ ጐራ ይበሉ ብለን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ስንጋብዝ በአርበኝነት ስሜት ነው!
viewtopic.php?f=17&t=164545&p=1278266#p1278266
Re: አድዋ 126ኛ ቀጥታ ከምኒልክ አደባባይ
126ኛዉን የዓድዋ የድል ቀን ስንዘክር፡ ጀግናው ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን ኣለመዘከርም ኣይቻልም።
የጀግናው የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን ታሪክ በከፊል እዚህ ጐራ በማለት በአርበኝነት ስሜት እንድትኮመኩሙ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጋብዘናል።
viewtopic.php?f=2&t=281978&p=1252118&hi ... 4#p1252118
የጀግናው የሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን ታሪክ በከፊል እዚህ ጐራ በማለት በአርበኝነት ስሜት እንድትኮመኩሙ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጋብዘናል።
viewtopic.php?f=2&t=281978&p=1252118&hi ... 4#p1252118
Re: አድዋ 126ኛ ቀጥታ ከምኒልክ አደባባይ
ክብራምላክ
እኔ እስከ ሚገባኝ ድረስ እነዚህ የጎሳ ነጋዴዎች ሕዝቡን ተወት ቢያደርጉት እና የራሱን ኑሮ እየኖረ የራሱን ባህላት ቢከውን ደስታዬ ነው። መሪ ማለትና ገዢ ማለት ለየቅል ናቸው። እነአቢይ በብዙ መስክ መሪ ሊሆኑ የማይችሉበት ምክንያት ሕዝቡ የሚፈልገውና እነሱ የሚፈልጉት ከተለያየ መሪ መሆን አይችሉም ። አንድ ገዢ መሪ ሊሆን የሚችለው የሱና የህዝቡ ፍላጎት አንድ ሲሆን ነው ። ለምሳሌ ሕዝቡ የራሴን ሰንደቅ ሲል አይ አይሆንም እያሉ የዚያ ሕዝብ መሪ መሆን አይችሉም ፣ በሃይልና በማስፈራራት መግዛት ይችላሉ ።
ዛሬ የሆነው ግን የሕዝብ አሸናፊነት ነው ። የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴዎች ብቸኛ ሙከራቸው ምኒልክና አድዋን ነጣጥለው አድዋን ለፕሮፓጋንዳ እየተጠቀሙ፣ ምኒልክን በጡት ቆራጭነት ሊሰድቡት ነው ምኞታቸው ። ይህም ስለሆነ ቀጄላ የሚባለው ጸረ ኢትዮጵያ የባህል ሚኒስትር የአድዋ በአሉ ምኒልክ አደባባይ ሳይሆን አድዋ ድልድይ ዞሮዋል ብሎ ባስታወቀበት ቅጽበት ምድርና ሰማይ ያናወጠ ቅዋሜ ተቀሰቀሰ!
ያኔ አቢይ ወጥቶ ረጅም የተለመደ ያልተያያዘ ዲኩር አድርጎ ወደ ብልጽኛ ጉባኤ ሄደ። ፓርቲያቸው ትልቅ ቀውስ ውስጥ ስለሆነ። አዲስ አበቤ በነቂስ አራዳ ጎርጊስ ቀጠሮ ያዘ ። እነቅጄላም አፋቸውን በጨው አጥበው እኛ ምኒልክ አደባባይ ተሰርዟል አላልንም አሉ። ህዝቡ ከጎርጊስ ወደ አድዋ ድልድይ ሄዶ ባአሉ እዚያ ያበቃል አሉ ። ዝብዝቡን ስናጸዳው የሆነ ባንድ ቃል የሕዝብ አመጽ ተነሳ፣ ሕዝብ ቀጠሮ ወደ ያዘበት ምኒልክ ሃውልት ሄዶ አከበረ ። ይህ ደሞ ጥሩ ነው ። ታሪክ የሚሰራ ሕዝብ ነው! የሆነው ያ ነው ። ካንድ ሺ ንግግር አንድ ተግባር ይበልጥ አለምን ይለውጣል!