Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: የአማሮች ተጋድሎ እና አስተዋፅኦ በአድዋ ጦርነት

Post by Thomas H » 27 Feb 2022, 11:04

Please wait, video is loading...

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: የአማሮች ተጋድሎ እና አስተዋፅኦ በአድዋ ጦርነት

Post by Thomas H » 27 Feb 2022, 11:17

የሚገርመው የታሪክ አጋጣሚ ደግሞ የትግራይ መከላከያ ለኢትዮጵያውያኖች ጣልያን ሁኖባቸው ነው የከረመው እስከ ደብረብርሃን "የት እንግባ" እያስባለ ነዳቸው




ነፍጠኞች በአድዋው ጦርነት ማሲንቆ ይዘው ሲፎክሩ





Please wait, video is loading...

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: የአማሮች ተጋድሎ እና አስተዋፅኦ በአድዋ ጦርነት

Post by Thomas H » 27 Feb 2022, 11:47

ከእንግዲህ እኛ ተጋሩ ብቻ ነን የአድዋን ድል ማክበር ያለብን :: እዚህ ፎረም ያላችሁ ተጋሩ የዛሬ ሳምንት እሁድ ተጋብዛችኋል ::

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: የአማሮች ተጋድሎ እና አስተዋፅኦ በአድዋ ጦርነት

Post by Thomas H » 28 Feb 2022, 00:33


Alula Aba Nega: an Abyssinia General of Great Ability.
On this day 125 years ago (Feb 27, 1897) The New York Times announced to the world the passing of Africa’s first & greatest war hero, Ras Alula Aba Nega. #Tigray #Adwa
Heroism runs deep in Tigrayans blood!

Source: Facebook




sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: Must Watch: የአማሮች ተጋድሎ እና አስተዋፅኦ በአድዋ ጦርነት

Post by sebdoyeley » 01 Mar 2022, 10:16

The New York Times didn’t report him as Tigraian but As a great Abyssinian genrenal. For them he could be Orom, Amhara, or Somali Thomas H


Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: የአማሮች ተጋድሎ እና አስተዋፅኦ በአድዋ ጦርነት

Post by Thomas H » 01 Mar 2022, 11:10

sebdoyeley wrote:
01 Mar 2022, 10:16
The New York Times didn’t report him as Tigraian but As a great Abyssinian genrenal. For them he could be Orom, Amhara, or Somali Thomas H





Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: የአማሮች ተጋድሎ እና አስተዋፅኦ በአድዋ ጦርነት

Post by Thomas H » 01 Mar 2022, 22:28

Please wait, video is loading...


Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: የአማሮች ተጋድሎ እና አስተዋፅኦ በአድዋ ጦርነት

Post by Thomas H » 02 Mar 2022, 09:24

Seifesilassie Gebremeskel Guangul
17h ·
The November 21, 1936 issue of the The New York Times says this about Tigray

“Unless Italy successfully pacify and colonize Tigray, it will become a cradle of all future resistance in Ethiopia. Tigray has been gateway into Ethiopia civilizations, religions, and political systems since earliest time.”



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10198
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Must Watch: የአማሮች ተጋድሎ እና አስተዋፅኦ በአድዋ ጦርነት

Post by Digital Weyane » 02 Mar 2022, 11:16

ያበጠው ይፈንዳ!! :roll: :roll:

የወያኔ መሪዎቻችን የዓድዋ ጦርነትን ዋናው የችግራችን መንስዔ አድርገው የሚያዩት ዋናው ምክንያት፣ በድሮ ዘመን ዎደ ኤርትራ ለግብርና ሥራ የተሰደዱ ተጋሩ አያቶቻችን በውብ ህንፃዎች ያሸበረቀች፣ በኢንዱስትሪ የበለፀገች፣ በኢኮኖሚና በማኀበራዊ ኑሮ እድገት በአፍሪቃ ከበለፀጉ አገሮች ደቡብ አፍሪቃን ቀጥሎ ሁለተኛውን ደረጃ የያዘች ዘመናዊ አገር ሲገበኙ፣ <<የዓድዋ ጦርነት ባይከሰት ኖሮ ትግራይ በጣሊያን ቅኝ ግዛት ስር ምን ያህል ታድግ ነበር?>> በሚል አጉል አስተሳሰብ ታውረው አድዋ ላይ ጣልያንን ድል ያደረጉት የኦሮሞና የአማራ ህዝቦችን ከማመስገን ፈንታ ጥርስ ነከሱባቸው።

ጭንቅላታቸው በጥላቻና በቅናት የተመረዙ አንዳንድ ተጋሩ ወያኔ የሚባል ድርጅት አቋቋሙ። ተጨቁነናል ከኢትዮጵያ እንገነጠላለን አሉ። ኢትዮጵያና ኤርትራ ሙሉ በሙሉ አፍርሰን የፈረንጆችን ጥቅም የምታስከብር ዓባይ ትግራይ ሪፓብሊክን ኡንመሰርታለን የሚል ህልማቸው ማኒፌስቶአቸው ላይ ጭምር ፅፈው ላለፉት ሰላሳ አመታት በእጅጉ ሲተጉ የነበሩ ናቸው፤ ዛሬም ከዚህ የጥፋት ዒላማቸው ፍንክች አላሉም፡፡

ለዚሁ ዓላማ 900,000ሺ የትግራይ ታዳጊ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች በአንድ አመት ዉስጥ አስጨፈጨፉ። በፈረንጆች ድጎማ የምትተነፍስ ትግራይን አወደሟት። ስለ ታላቋ ትግራይ ሲያልሙ ታናሿ ትግራይ ብቅ አለች። ይህንን ሲያዩ <<ጆባይደን!!>> እያሉ በየአስፋልቱ ተንከባለሉ ፣ ጨሱ ፤ ፀጉራቸውን ነጩ ፤ አንጀታቸው አረረ ፤ ስሜታቸው በሀይለኛ ተጎዳ ፤ ማን ይፅናና ማን ያፅናና ሁሉም ሀዘንተኛ ሆነ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply