Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 24 Feb 2022, 14:24

  • የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም እኮ፡፡
  • ምክንያቱን ገምት እስኪ

Abere
Senior Member
Posts: 15492
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by Abere » 24 Feb 2022, 16:04

:lol: በስነ-ልሳን የአማርኛ ቋንቋ የዱክትርና ድግሪ ቆብ የደፋሽው AbebeB ፤ የአማርኛ ችሎታሽ መለስ ዜናዊይን ሚዛን ያስደፋል። እንደት ነው ነገሩ? ወደ አድዋ ዘመድ አለሽ እንደ? ኢትዮጵያዊነትሽ የሚደነቅ ነው።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 24 Feb 2022, 16:35

Abere wrote:
24 Feb 2022, 16:04
:lol: በስነ-ልሳን የአማርኛ ቋንቋ የዱክትርና ድግሪ ቆብ የደፋሽው AbebeB ፤ የአማርኛ ችሎታሽ መለስ ዜናዊይን ሚዛን ያስደፋል። እንደት ነው ነገሩ? ወደ አድዋ ዘመድ አለሽ እንደ? ኢትዮጵያዊነትሽ የሚደነቅ ነው።
ደካሞችን የማስተማር ዘዴ አንዱ የሆነው ይህ አንት ያደነቅሄው አቀራረብ አማርኛን ተጠቅሞ አማራ ነኝ የሚለውን እንደ አንተ ያለ መሀይም ለማስተማር የሚጠቅም ዘዴ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ዶክትሬት መጫን ወይም ሴት መሆን አያስፈልገኝም፡፡ በአንስታይ የጠራኸኝም የቆማጣ ባህሪን ማንጸባረቅህን እንጂ እውኔታን አይገልጽም፡፡ ለማንኛም እኔን የሚያስፈልገኝ ከማስተምራቸው መሀይማን (እንደ አንተ ያሉትን አማራ ነኝ የሚሉ ግን የሆኑትን የማያውቁ ማሞዎች/confused hybrids) በዕውቀት በልጦ መገኘት ብቻ ነው፡፡ ደደብ መሆንህንና አንተን ለማስተማር እንደምተጋ ደጋግሜ ጽፌልሀለሁ፡፡ እግረ- መንገዴንም ሌሎች ያንተ ቢጤ (ለማኞች ለማለት አይደለም፤ ነካን እንዳትለኝ) እንዲማሩበት በማሰብ የተደረገልኝ ነጻና መልካም ተግባር ነው ብለህ አስብ፡፡ ከተቻለህም በሽታው ከለቀቃቸው በኃላ እንኩዋን የቆማጣ ስድብና ባህሪ የነገሠባቸውን ዘመዶችህንም እርዳና ሀሳብን በመተት ሣይሆን በሀሳብ፣ በስድብ ሣይሆን በዕውቀት (thought)፣ በኃላቀር መንገድ ሣይሆን በሰለጠነ ዘዴ እንዲሞግቱም የበኩልህን አስተዋጽኦ ለማድረግ ብትጥር ይበጃል፡፡ እኔም ድንበር አልፌ እየረዳሁዋችሁ አይደል?

Abere
Senior Member
Posts: 15492
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by Abere » 24 Feb 2022, 16:46

ለምን ጣጥ ብለሽ ትናደጃለሽ። አንቺ ብሎ መጥራት እኮ ጎበዝ ማለት ነው። ይኸ ብስጭትሽ አሁን ወደ አድዋ ነገር አለሽ ማለት ነው- ትንሽ ስጋ አንደ መርፌ ትወጋ ይባላል ወይም ዘር ከልጓም ይስባል እንድሉ። ዘመናዊ አማርኛ ማወቅሽ መልካም ነው። ግን ከአጻጻፍ እና አነጋገር በተጨማሪ ስነ-ሰብዕ እና ግብረገብ መማር ይኖርብሻል ምክንያቱም ብዙ የንግግር ሕፀፅ ይታይብሻል። :mrgreen: በተረፈ ሸጋ ነው። ምናልባት ለፓስት-ዶክ ወደ ዋሸራ መሂድ መልካም ሊሆን ይችላል - ሞራል እና ግብረገብ ጥልቅ ጥናት በዚያ ይሰጣል።
AbebeB wrote:
24 Feb 2022, 16:35

Post by AbebeB » 24 Feb 2022, 17:10

Abere wrote:
24 Feb 2022, 16:46

Abere,
  • Hasty conclusion አይብሀለሁ፡፡ Anyways,
  • በሌለ ነገር የሚታጀበውን ቅሬታ ወይም ብልጣ ብልጥ ፓለቲካ፣ taboo እያስመሰልክ ባዶን (no cause) ማክበድ ነው፡፡ ለምሣሌ ደብተራዎች ባዶ የግራር ሣጥንን ኩንታል ድንች ተሸከሞ እንደከበደው ሰው አስመስለው፡ ያዘግማሉ፡፡ ይህ pretend ማድረግ ነው፡፡ የፈርኦንን ሕግ የማከብረው ለዚህ ነው፡፡ አይን አውጥቶ በሕግ ብቻ ክሰሰኝ የሚል አይሠራም፡፡ አይን ከማጥፋትህ በፊት በህግ መጠየቅ ነበረብህና፡፡ የሚንሊክ ኃላቀር ፓለቲካ (ጡት ቆርጦ በሚገባ እንድታጠቢ ነው የሚለው)፣ ያኔ ሕዝብ ባልተማረበት ጊዜ አግዞአችሁ ይሆናል፡፡ ያአሁኑ ዘመን መጥኖ መደቆስን ግድ ይላል፡፡ እውኔታው ይኅ ነው፡፡
  • ህፀጽ ያልከው ለእኔ የድንጋይ ራሶችን መቦቀሻ መዶሻ ነው፡፡ Otherwise, I know I afford ethical response.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 25 Feb 2022, 13:08

  • ለጊዜው (contemporary) ያለው ፓለቲካ፣ በዩክሬንና ራያ ጦርነት ምከንያት ከዩክሬን ለኢትዮጵያ ይመጣላት የነበረው የበሰበሰ ዕንቁላልና ስንዴ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ይበልጥ ረሀብ ላይ ሊወድቅ ይችላል የሚል ነው፡፡ [more or less]
  • ይህን speculation የሚያዳምጠው የአማራ ፀሀፊ ነኝ ባይ ራሽያ ዩክሬንን የወረረችው ኢትዮጵያን ቅኝ ለመግዛት እንዲያመቻት ነው በማት ይጽፋል ማለት ነው፡፡ ይኸ የአማራ ነን ባዮች የጽሕፈት ስታይል ስለሆነ ሊገርመን አይገባም፡፡ እናከብርላቸው ዘንድ ሰብዓዊነት ግድ ይለንና እነርሱ የጻፉትን ድሪቶ ለማንበብ ግን አንነሣሣም ማለት ነው፡፡

Abere
Senior Member
Posts: 15492
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by Abere » 25 Feb 2022, 13:41

ግን ዓለም ለምን ታዳላለች?

-- ኦነግ ለአላፉት 50 ዓመታት ነጻ አውጭ ግንባር ነኝ ብሎ ሲጮህ የ1 ሰአት እንኳን የአለምን ህዝብ አትኩሮት አላገኘም። ዩክሬንን እንመልከት ቲሌቭዥን ጣብያው ሁሉ ዩክሬን ብቻ።

-- ወያኔ እርሷም እንድሁ ብዙ አስርት አመታት ነጻ አውጭ ነኝ አለች።እንዳውም የምዕራባዊያን ሊስትሮ ሁና ምዕራባዊያን የሆነች እስኪ መስላት ተነፋፍታ ነበር። ምን ዋጋ አለው የምዕራቡን አለም መንገዶች በጨርቋ አጸዳች እንጅ ማንም ሰሚ አላገኘች። ዩክሬን ጉድ አደረገቻት ከኋላው ተነስታ የአለምን አትኩሮት ያዘች። ነገርዮሹ የሦስት አነስታይ የቁንጅና ውድድር የመስላል - የአህያ ፤ የጅብ፥ እና የነብር። ማን እንደሚያሸንፍ ይታወቃል።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 25 Feb 2022, 14:48

Abere wrote:
25 Feb 2022, 13:41

  • ጥያቄህ ጥሩ ነው፡፡ ለማወቅ ጥረት መጀመርህን ያመላክታልና መልስ እሰጥሀለሁ፡፡ ተረትህ ግን እዚያ ለመንደራችሁ ውስጥ የሚሆን ካልሆነ በቀር ለዚህ አይመጥንም፡፡

  • ዓለም የምታዳላው በተፈጥሮ ባህሪዋ ነው፡፡ ገፊ ምክንያችም አሉዋት፣ ግን ይለያያል፡፡ በውስንነት (specific) የኢትዮጵያን ጉዳይ ትተው የዩክሬንን ለምን ያደምቃሉ ላልከው መልሱ እነሆ፡፡
    ኢትዮጵያ ካለመታደሉዋ የተነሣ በዓማራ ባህል፣ አስተሳሰብና ማንነት ታውቃ ለረጅ ዓመታት ኖራለች፡፡ በእነዚህ ጊዜያት የማይድንና የማይሽረው የኣማራ ቁስል የውጭ ሰዎችን (foreign nationals) ሲሸታቸው ኖሮአልና በአማራ በሽታ ላለመጠቃት ከኢትዮጵያውያን ጉዳይ ራሳቸውን ያርቃሉ ማለት ነው፡፡ Okay?

  • However, you need to know one thing from now on wards. I will be topic specific to respond to your Q.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 25 Feb 2022, 18:54

AbebeB wrote:
25 Feb 2022, 14:48

you may wonder when you hear a semblance I wrote is supported even by sons of lepers on Ethio 360's broadcast after I posted. Yet think of their maximum care not disclose detailed truth just to make it obscure to people with shallow knowledge of their own history like you. Here is the targeted link.

Abere
Senior Member
Posts: 15492
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by Abere » 25 Feb 2022, 21:08

AbebeB,

የሚድያ ምርጫህ ጥሩ ነው። 360 አብርሆት ይሆንልሃል። አማራን ማክበር ካልቻልክ መኖር አትችልም። ከዚህ ውጭ ምንም ምርጫ የለኽም። አማራን ማክበር ስትጀምር ሰላም ማየት ትጀምራለህ - አማራ የሰላምህ ምንጭ እና የሰላም ጌታ ነው።
AbebeB wrote:
25 Feb 2022, 18:54

Abere,
you may wonder when you hear a semblance I wrote is supported even by sons of lepers on Ethio 360's broadcast after I posted. Yet think of their maximum care not disclose detailed truth just to make it obscure to people with shallow knowledge of their own history like you. Here is the targeted link.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የኦሮሞ ነው የሚባለው ግን በአማራ የሚደገፈው የኮ/ል አብይ መንግስት ከህወሀት ጋር እንጂ ከኦነሠ ጋር ለመደራደር ሕጋዊ ክልከላ የለበትም ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 28 Feb 2022, 19:22

  • በአማራ የሚደገፈው የኦሮሞ የተባለው የአብይ ዲቃላው መንግስት እንድምታውን ዛሬ ኤርሚያስ አፈነዳው፡፡ ጉዳዩ ዋናውን በልቶአል፡፡ አማራ ከሠረ ማለት ነው፡፡

  • አሁን የኦሮሞ ትግል በመጠናከሩ ፒፒ እንደ ህወሀት ሠፋሪን አቅፎ ኦሮሞን በማግለል መቀጠል እይችልምና የአብይን መንግስት የሚደግፉበት ምክንያትና የአማራ ሕዝብም ውጤት አያገኝም፡፡

  • ምክንያቱም የኦሮሚያ ፒፒ አብዛኛው አባል በኦሮሚያ የሠፈረው አማራ ነው፡፡ ለፒፒና አማራ ሕዝብ አስበው ሣይሆን ፒፒ የገቡት፣ ያኔ ከወያኔም ጋር ሲያደርጉ እንደነበረው ኦሮሚያን እየዘረፉና የኦሮሞን ሕዝብ ትግል እያቀጨጩ ለመኖር በማሰብ ነበር፡፡በዚህ ረገድ ኤርሚያስ ለገሠ የጉራጌ ወኪል በኦፒዶኦ ሆኖ ሲያገለግል ስለነበር ውስጣዊና የልምድ ዕውቀት አለው፡፡

ነጸነት ለኦሮሚያ፣ ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!

Post Reply