Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7432
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ደብተር እና ደብተራ፣ ዶኬሪ እና ዶክተር

Post by Naga Tuma » 23 Feb 2022, 14:01

ሰሞኑን እንደተለመደዉ የሃገር ደብተራ ሲወቀስ ኣንብቤ ስለ ዘመናዊ የተባለዉ ትምህርት ትንሽ ኣነበብኩ።

በኣለም የመጀመርያዉ የዶክተር ድግሪ የት እንደተሰጠ ፈለኩ። ኣንድ ሰዉ በ1150 በፓሪስ ነዉ ይላል።

የቃሉን አመጣጥም ትንሽ ፈለኩ። ዶኬሪ (docēre) ከሚለዉ የላቲን ቃል ነዉ የሚል ኣነበብኩ። ትርጉሙም ማስተማር ነዉ ይላል።

ድክሽነሪ ዉስጥም ስፈልግ ቃሉ መጀመርያ የተሰጠዉ በቤተ ክርስትያን እዉቅና ተሰጥቶኣቸዉ ስለ ሃይማኖት ለማያስተምሩት ነዉ ይላል።

ከዛም ደብተራን እና ዶክተርን የምያገናኝ ኣለ ወይ ብዬ መጠየቅን ማቆም ኣልቻልኩም። ስለፓሪስ ሳነብ ከኣሁን በፊት የፓሪስ ሙዝየሞች ስለ ግብፅ ያላቸዉ ግብፅ እራሷን ከምታዉቀዉ በላይ ነዉ የሚለዉን ኣስታወስኩኝ።

ስለዚህ ስለ ደብተራ እና ዶክተር ቃላት ታሪክ ኣጥንቶ የገመገመ ኣለ?

ሆረስ፣ ስለዚህ የምታዉቀዉ ኣለ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደብተር እና ደብተራ፣ ዶኬሪ እና ዶክተር

Post by Horus » 23 Feb 2022, 15:01

ኛጋ ቱማ፣
አታም!

አለም ሁሉ ስለ ጦርነትና ስለ ዳያሎግ ሲጨነቅ አንተ በቋንቋ ኪዩሮሲቲ ትዝናናለህ!! ሁለቱም ቃላት እያንዳንዳቸው አንድ መጽሃፍ ስለሚወጣቸው አንድ ሁለት ነገር ብቻ ልንገርህ።

ዴኮር ያልከው ስህተት ስለ ሆነ ከዶክተር ጋር አይገናኝምና ተወው ።

ዶክተርና ደብተራ እጅግ ግዙፍ ግንድ ያላቸው ትላልቅ ቃላት ናቸው ። ታሪካቸውም ዝርያቸው እጅግ ሰፊ ነው ። ሁለቱም ቃላት በጣም ጥንታዊ ናቸው ። የትኛው ቀድሞ ነበር የሚለው ለመደምደም አስቸጋሪ ነው፣ ምናልባት የደብተራ ግንድ ይመስለኛል።

ዶክተርና ደብተራ ትርጉማቸው አንድ አይደለም። ዶክተር አስተማሪ ማለት ነው ። ደብተራ ጸሃፊ ማለት ነው ።

ዶክተር የሚለው ቃል ዝርያዎች ፣ ዲካ (የአንድ ነገር ማሳያ)፣ ደቂቅ (ተከታይ ተማሪ፣ ምሳሌ ደቂቀ ክርስቶስ)፣ ኤዱኬሽን (ትምህርት)፣ ዶግማ፣ ፓራዳይም፣ ኦርቶዶክስ። ዲዩስ (ጎድ) እያለ እጅግ ግዙፍና በሃይማኖት፣ በሳይንስ፣ ፊሎሶፊ ውጥስ ያለ ጽንስ ነው ። የዚህን ቃል ሙሉ ታሪክና ዝርዝር አንድ ሙሉ መጽሃፍ ይወጣዋል ። ቃሉ ሲጀመር ጸሃይ ወይም ብርሃን ማለት ነበር ። ወደ ኤቲማው አልገባም።

ደብተራ ጸሃፊ መጻፊያ፣ የተጻፈ ነገር ሲሆን የሱም ዝርያ በብዙ ቅርንጫፎች ተራብቶ እንዲሁ መጽሃፍ የሚያጽፍ ነው ። ቃሉ ሰዎች ዳቦ መጋገር ከጀመሩ አንስቶ ያለ ነው። በሱመርም በግብጽም ነበር ። በዚያ ዘመን ዱፋ ይባል ነበር፣ እሱም ምድጃ ወይም እስቶቭ ማለት ነው ። ዛሬም በመላ ኢትዮጵያ፣ ቅርብ ምስራቅ እስከ ፒትዛ ሰሪ ጣሊያኖች ድፎ ዳቦ የሚጋግሩበት የጉድ ጓድ ምድጃ ማለት ነው ።

ይህ ከደብተራ ጋር ያያዘው ደብተር፣ ደፍተር የሚባለው መጻፊያ ነው። ድሮ የወረቀት ደፍተር አልነበረም ። የነበረው ጭቃና ሸክላ እንደ ቂጣ ተጠፍጥፎ (ጡብ፣ ታብሌት) በላዩ ላይ ይጻፍና በዱፋ ምድጃ ተጋግሮ ቤተ መዘግብ ውስጥ ይደረደር ነበር ። የዛሬ ቤተ መጻህፍት (መዳህፍት) ወይም ቡክ ሼልፍ ማለት ነው ። ስለዚህ ዱፋ ማለት መጽሃፍ ማለት ነው ። ባጭሩ ድፎ ዳቦና መጽሃፍ ከአንድ ቃል የተዋለዱ ጽንሶች ናቸው!!! አለ ምንም ማጋነን ይህ ቃል ሙሉ መጽሃፍ ይወጣዋል!

እናም ዶክተር ከጸሃይ የተወለደ ነው፤ ደብተራ ከምድጃ የተወለደ ነው ። አንዱ መሪ ሌላው ጸሃፊ ናቸው ! ኬር

Naga Tuma
Member+
Posts: 7432
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ደብተር እና ደብተራ፣ ዶኬሪ እና ዶክተር

Post by Naga Tuma » 24 Feb 2022, 05:55

ሆረስ፥

ኣመሰግናለሁ።

የጡንቻሞቹ ራሽያ እና ኣሜሪካ ፍጥጫ የማድ ጊዜ ከለመዱት ድያሎግ እና ወደ ሁለተኛ ኮልድ ዋር ይወስዳቸዉ ይሆን፣ የባይደኑ ሮኬት ማን ፑትን እንደ ሰሜን ኮርያዉ የትረምፕ ሮኬት ማን ክም ጆንግ ወደ ደብዳቤ መጻጻፍ እና መጨባበጥ ይደርሱ ይሆን እያልኩ ነዉ የከረምኩኝ። ዩክሬይን ለጡንቻሞቹ ሳር ትሆን ብዬ እያሰብኳት። እሩቅ ሃገር ፍጥጫ እየተሰማ የቃላት ክዪሮሲቲዬ ግድየለሽ ካስመሰለኝ ይቅርታ።

መጀመርያ ላይ ድኮር የጻፍኩኝ ስ ህተት ነዉ። ዶኬር ወይም ዶኬሪ ነበር መጻፍ የፈለኩኝ። ከድክሸነሪ ነዉ ያገኘሁት። ስ ህተቱን ኣይቼ ኣርሜዋለሁ።

ቂጣ ከፕት ዛ የቀደመ ከሆነ፣ ብራና ከወረቀት የቀደመ ከሆን፣ ደብተራ ከዶክተር የቀደመ ከሆነ፣ ሃይሮግሊፍክ ከላቲን ፊደላት የቀደመ ከሆነ፣ አረ ጉድ ነዉ ያስብላል።

ግዜ ካለህ የኣስተማሪን እና ፀሃፊን የጥንት ግዜ ልዩነት እያሰብክ ተዝናና።

ኬር።

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: ደብተር እና ደብተራ፣ ዶኬሪ እና ዶክተር

Post by sebdoyeley » 24 Feb 2022, 07:12

Nega Tuma the Oromo Imposter.
Ethiopia has to step out of this Debtera hallucination fairytale politics and smell the coffee deal with reality in hand.
face the problem head-on, A country as big as Ethiopia with complex history shouldn't see the whitey as a saviour.
believe in yourself stand up, enough Debtera fairytale politics and, whitey safety net addiction.
Naga Tuma wrote:
24 Feb 2022, 05:55

Post by Naga Tuma » 24 Feb 2022, 13:25

What part do you not understand that you are too analphabetic. The White missionary trained you as a ቡችላ and you bark as a headless ቡችላ against your own። Ethiopia the Origin is complex only for the headless and terminally confused ቡችሎች like you. Why are you that dumb?
sebdoyeley wrote:
24 Feb 2022, 07:12

Post by sebdoyeley » 24 Feb 2022, 13:52

:P Tuma, instead of teaching your children how your grandfathers carried their queen thousands of kilometres to be fukc by unknown white king. Isn’t it better to tell them bout unsaid and safety nett.
Naga Tuma wrote:
24 Feb 2022, 13:25

Post by Naga Tuma » 24 Feb 2022, 14:19

Do you think you can lecture better than a Professor of the Orient about the neighborliness of ancient Egypt and ancient Zion? Do you know how far each is from the Origin? Or do you think that I don't teach them Ethiopia is an Origin? Do you think they can't tell apart the difference between what happened nearly 3,000 years ago and what they think is the right thing to do today? Do you want to lie to them about what happened nearly 3,000 years ago between the classes of that era in that neighborhood or tell them to come to terms with it?
sebdoyeley wrote:
24 Feb 2022, 13:52

Post by sebdoyeley » 24 Feb 2022, 17:00

I just want you to do the best you can about the price to open the queen behind, I thought it worth a lot of what your forefathers deal.
why are you angry about this state treasure history of Ethiopia? I am a simple man who tries to right the wrong. you should appreciate me
for at least trying.
Naga Tuma wrote:
24 Feb 2022, 14:19

Post by Horus » 24 Feb 2022, 22:45

ናጋ
ፔፐር ማለትማ ምንም ሳይለወጥ ፓፒረስ ማለት ነው ። ያ ቅጠል ነበር። ብራና ከቆዳ ቢሰራም ቃሉ ከፓፒረስ የወረደ ነው ። መጽሃፍ፣ ደፍተር፣ ደብተራ ጽሁፍ ወዘተ ከላይ እንዳልኩህ ነው ከጡብ፣ ጹብ፣ ታብሌት፣ የወረደ ነው ። ወረቀት በጣም የቅርብ ቃል ነው ። ያ ደሞ ሌላ ግዜ!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7432
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ደብተር እና ደብተራ፣ ዶኬሪ እና ዶክተር

Post by Naga Tuma » 25 Feb 2022, 13:33

I understood your intent. I also understand that wrongs of ancient history by today's standard are infinite. Incidental or purposeful romance some 3,000 years ago may be the least of them. I know that attempting to right all of them after the fact is above your weight and will break your back. I have listed here topics in which you can try to vet all the wrongs and check if they won't break your back or check them all with all your present day unidirectional pastors and see if they won't say so. They don't question anything in the Good Book. Do they? Don't even bother to appreciate me for telling you that.

Einstein has said that there is never a problem but an opportunity. So, here is an opportunity to vet all of them. Learn which one of them led to the decline of ancient Egypt's vibrant civilization. Put yourself in the shoes of all who were involved in those ancient times and try to understand them instead of judging them from your armchair today.

I have tried to impress Ethiopia upon you. I am angry because I failed to be the Ethiopian impresser upon you. Seriously, I don't know anger. I know determination. May be I don't know the borderline between the two.
sebdoyeley wrote:
24 Feb 2022, 17:00
I just want you to do the best you can about the price to open the queen behind, I thought it worth a lot of what your forefathers deal.
why are you angry about this state treasure history of Ethiopia? I am a simple man who tries to right the wrong. you should appreciate me
for at least trying.
Naga Tuma wrote:
24 Feb 2022, 14:19
Do you think you can lecture better than a Professor of the Orient about the neighborliness of ancient Egypt and ancient Zion? Do you know how far each is from the Origin? Or do you think that I don't teach them Ethiopia is an Origin? Do you think they can't tell apart the difference between what happened nearly 3,000 years ago and what they think is the right thing to do today? Do you want to lie to them about what happened nearly 3,000 years ago between the classes of that era in that neighborhood or tell them to come to terms with it?
sebdoyeley wrote:
24 Feb 2022, 13:52
:P Tuma, instead of teaching your children how your grandfathers carried their queen thousands of kilometres to be fukc by unknown white king. Isn’t it better to tell them bout unsaid and safety nett.
Naga Tuma wrote:
24 Feb 2022, 13:25
What part do you not understand that you are too analphabetic. The White missionary trained you as a ቡችላ and you bark as a headless ቡችላ against your own። Ethiopia the Origin is complex only for the headless and terminally confused ቡችሎች like you. Why are you that dumb?
sebdoyeley wrote:
24 Feb 2022, 07:12
Nega Tuma the Oromo Imposter.
Ethiopia has to step out of this Debtera hallucination fairytale politics and smell the coffee deal with reality in hand.
face the problem head-on, A country as big as Ethiopia with complex history shouldn't see the whitey as a saviour.
believe in yourself stand up, enough Debtera fairytale politics and, whitey safety net addiction.
Naga Tuma wrote:
24 Feb 2022, 05:55
ሆረስ፥

ኣመሰግናለሁ።

የጡንቻሞቹ ራሽያ እና ኣሜሪካ ፍጥጫ የማድ ጊዜ ከለመዱት ድያሎግ እና ወደ ሁለተኛ ኮልድ ዋር ይወስዳቸዉ ይሆን፣ የባይደኑ ሮኬት ማን ፑትን እንደ ሰሜን ኮርያዉ የትረምፕ ሮኬት ማን ክም ጆንግ ወደ ደብዳቤ መጻጻፍ እና መጨባበጥ ይደርሱ ይሆን እያልኩ ነዉ የከረምኩኝ። ዩክሬይን ለጡንቻሞቹ ሳር ትሆን ብዬ እያሰብኳት። እሩቅ ሃገር ፍጥጫ እየተሰማ የቃላት ክዪሮሲቲዬ ግድየለሽ ካስመሰለኝ ይቅርታ።

መጀመርያ ላይ ድኮር የጻፍኩኝ ስ ህተት ነዉ። ዶኬር ወይም ዶኬሪ ነበር መጻፍ የፈለኩኝ። ከድክሸነሪ ነዉ ያገኘሁት። ስ ህተቱን ኣይቼ ኣርሜዋለሁ።

ቂጣ ከፕት ዛ የቀደመ ከሆነ፣ ብራና ከወረቀት የቀደመ ከሆን፣ ደብተራ ከዶክተር የቀደመ ከሆነ፣ ሃይሮግሊፍክ ከላቲን ፊደላት የቀደመ ከሆነ፣ አረ ጉድ ነዉ ያስብላል።

ግዜ ካለህ የኣስተማሪን እና ፀሃፊን የጥንት ግዜ ልዩነት እያሰብክ ተዝናና።

ኬር።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7432
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ደብተር እና ደብተራ፣ ዶኬሪ እና ዶክተር

Post by Naga Tuma » 25 Feb 2022, 13:49

Horus wrote:
24 Feb 2022, 22:45
ናጋ
ፔፐር ማለትማ ምንም ሳይለወጥ ፓፒረስ ማለት ነው ። ያ ቅጠል ነበር። ብራና ከቆዳ ቢሰራም ቃሉ ከፓፒረስ የወረደ ነው ። መጽሃፍ፣ ደፍተር፣ ደብተራ ጽሁፍ ወዘተ ከላይ እንዳልኩህ ነው ከጡብ፣ ጹብ፣ ታብሌት፣ የወረደ ነው ። ወረቀት በጣም የቅርብ ቃል ነው ። ያ ደሞ ሌላ ግዜ!
ሆረስ፣
ለዚህም ኣመሰግናለሁ።

Post Reply