Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Amazing: የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ አስተዋፅኦ ለኢትዮጵያ

Post by Thomas H » 21 Feb 2022, 13:05

>ለስልጣኑ ብሎ ዘውዲቱን መርዞ፣ ልጅ እያሱን አሳፍኖ የገደለ፣
>የኢትዮጵያን ህዝብ ከፊውዳሎች ጋር የበዘበዘና ያቆረቆዘ፣
>ብዙሀኑን ኢትዮጵያዊ ያገለለ፡ በተለይ ኦሮሞ ደቡብና እስላሞች ላይ የተጸዳዳ፣ ቋንቋቸውን ለማጥፋት የሞከረ
>ጣልያን ሀገርን ሲወር አገሩን ጥሎ የፈረጠጠ፣ ሲመለስ ደግሞ አርበኞችን በስቅላት የቀጣ ወራዳ አረመኔ፣
>ነገደ ይሁዳ ነኝ የሰለሞን ድቅል ነኝ እያለ ጥቁርነቱን የካደ
ይህ ድውይ የነበረ ሰው ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ያደረሰው በደል መቼም የሚረሳም አይደለም


Source: Facebook


Abere
Senior Member
Posts: 15491
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Amazing: የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ አስተዋፅኦ ለኢትዮጵያ

Post by Abere » 21 Feb 2022, 15:41

ቶማስ፤

ተወደደም ተጠላም በኢትዮጵያ በ3,000 አመታት ታሪክ ውስጥ ሁለት መሪዎች ብቻ ከፍተኛ የላቀ ታሪክ ሰርተዋል። 225 ነገሥታት አለፈዋል ከነዚህ ውስጥ ኢትዮጵያ የዕውቀት እና ሥልጣኔ ጮራ የተንቦገቦገውበሁለቱ ብቻ ነው። ሌላው የመንደር ነግስታት ናቸው ብል ድፍረት አይሆንብኝም። የዐደባባይ ንጉስ እና የሰፈር ንጉስ መለየት መቻል ይገባሃል። እነዚህ መሪዎች በሰሩት ላይ ነው ሌሎች ማሻሻል ያቃታቸው እንዳውም በዝርፊያ ላይ ያተኮሩት።


1) በንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ ምንሊክ (እምዬ)

2) በቀዳማዊ ንጉሰ ነገሥት ኃይለሥላሴ (ጃንሆይ)
Thomas H wrote:
21 Feb 2022, 13:05
>ለስልጣኑ ብሎ ዘውዲቱን መርዞ፣ ልጅ እያሱን አሳፍኖ የገደለ፣
>የኢትዮጵያን ህዝብ ከፊውዳሎች ጋር የበዘበዘና ያቆረቆዘ፣
>ብዙሀኑን ኢትዮጵያዊ ያገለለ፡ በተለይ ኦሮሞ ደቡብና እስላሞች ላይ የተጸዳዳ፣ ቋንቋቸውን ለማጥፋት የሞከረ
>ጣልያን ሀገርን ሲወር አገሩን ጥሎ የፈረጠጠ፣ ሲመለስ ደግሞ አርበኞችን በስቅላት የቀጣ ወራዳ አረመኔ፣
>ነገደ ይሁዳ ነኝ የሰለሞን ድቅል ነኝ እያለ ጥቁርነቱን የካደ
ይህ ድውይ የነበረ ሰው ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ያደረሰው በደል መቼም የሚረሳም አይደለም


Source: Facebook

Post Reply