Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

እርስዎ ኢትዮጵያ እንደ ኢሳይያስ አፈወርቅ ዓይነት ጠቅላይ ሚኒስትር/ፕሬዚደንት/ ያስፈልጋታል ብለው ያስባሉ?

Poll ended at 05 Mar 2022, 16:51

ሀ) አዎን ፤ በሚገባ ጠንካራ ስብዕና ያለው ፀረ-የጎሳ ቅራንቅቦ ክልል አቋም እና አመራር ያለው ስለሆነ።
22
55%
ለ) አይሆንም ፤ ምዕራባዊያን ያኮርፋሉ ምክንያቱም በቆንጅት ኢትዮጵያ ላይ መማገጥ ስለማይችሉ።
0
No votes
ሐ) እንደ ኢሳይያስ አፈወርቅ ዓይነት መሪ ከማገኘት ውጭ ሌላ ምን አማራጭ አላት - ይህ ካልሆነ የኢትዮጵያ ህልውና ያከትማል።
16
40%
መ) አይሆንም ፤ ሙስና የብዙዎች መተዳደርያ ስለሆነ ብዙ ቤተሰቦች ይጎዳሉ።
2
5%
 
Total votes: 40

Abere
Senior Member
Posts: 15491
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እርስዎ ኢትዮጵያ እንደ ኢሳይያስ አፈወርቅ ዓይነት ጠቅላይ ሚኒስትር/ፕሬዚደንት/ ያስፈልጋታል ብለው ያስባሉ?

Post by Abere » 18 Feb 2022, 16:51

ሀ) አዎን ፤ በሚገባ ጠንካራ ስብዕና ያለው ፀረ-የጎሳ ቅራንቅቦ ክልል አቋም እና አመራር ያለው ስለሆነ።

ለ) አይሆንም ፤ ምዕራባዊያን ያኮርፋሉ ምክንያቱም በቆንጅት ኢትዮጵያ ላይ መማገጥ ስለማይችሉ።

ሐ) እንደ ኢሳይያስ አፈወርቅ ዓይነት መሪ ከማገኘት ውጭ ሌላ ምን አማራጭ አላት - ይህ ካልሆነ የኢትዮጵያ ህልውና ያከትማል።

መ) አይሆንም ፤ ሙስና የብዙዎች መተዳደርያ ስለሆነ ብዙ ቤተሰቦች ይጎዳሉ።

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: እርስዎ ኢትዮጵያ እንደ ኢሳይያስ አፈወርቅ ዓይነት ጠቅላይ ሚኒስትር/ፕሬዚደንት/ ያስፈልጋታል ብለው ያስባሉ?

Post by eden » 18 Feb 2022, 17:12

አበር፣
ፀረ-የጎሳ ቅራንቅቦ ክልል አቋም እና አመራር ያለው ስለሆነ።
አንተም ተሸውደሃል፣ ከተሳሳትኩኝ አርመኝ

በርግጥ፣ ወያኔ መውደቁን ተከትሎ፣ ኢሳያስ ቲቪ ላይ እየወጣ፣ የብሄር ተኮር ፌደሬሽን አይበጅም እያለ ነው

ኢሳያስን ከአፉ በሚወጡ ቃላቶች ተንተርሰህ አካሀዱን አትይ። ብሄር ተኮር ፖለቲካ አይበጅም ይላል፣ በአፉ። በተግባር ግን የብሄር አደረጃጀቶችን ይከተላል

ማስረጃ 1:
ኤርትራ ከፍተኛ የስልጣን እርከን ላይ ያሉትን ማየት ይሄን እዚ መዘርዘር ምናልባት ገንቢ አልመሰለኝም፣ የውስጥ ጉዳይ ስለሚሆን

ማስረጃ 2:
ብሄር ተኮሩን ወያኔ አግዞ የዛ ተቃራኒ የሆነውን ደርግ ገረሰሰ - ደርግንስ ይጥላ፣ ለምን ወያኔን ትቶ ይሃፓን አላገዘም? ይሃፓ የብሄር ተኮር አይደለም፣ ወያኔ ግን ነው

ማስረጃ 3:
ኦነግ፣ ወያኔ፣ ኦብነግ፣ ጋምቤላ አፋር ሲዳማ ነፃ አውጪዎችን ጨምሮ ብዙ ብሄር ተኮር ድርጅቶችን፣ ለዘመናት በወታደራዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ፣ ፖለቲካዊ እና በሌላም ድጋፍ ይስጥ ነበር
Last edited by eden on 18 Feb 2022, 17:31, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15491
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርስዎ ኢትዮጵያ እንደ ኢሳይያስ አፈወርቅ ዓይነት ጠቅላይ ሚኒስትር/ፕሬዚደንት/ ያስፈልጋታል ብለው ያስባሉ?

Post by Abere » 18 Feb 2022, 17:29

ኤደን፤

ለምን ትወቅሽኛለሽ? እኔ አስተያየት በመሰብሰብ የፎርረሙ ታዳሚ ያለውን አብላጫ ግንዛቤ ወይም ጠቋሚ አቅጣጫ ለመሰብሰብ ነው ይህን ጥያቄ ያቀረብኩት። የእኔን የግል አመለካከቴን በዚህ ርዕስ ከሰነዘርኩ መረጃውን ኢ-ሚዛናዊ ያደርገዋል ምክንያቱም ለአስተያየት ሰጭዎች ስንቅ ሃሳብ ሊሆን ስለሚችል። ለማንኛውም ከመረጃው የበለጠ ማየት ይሻላል።
eden wrote:
18 Feb 2022, 17:12
አበር፣ አንተም ተሸውደሃል። ኢሳያስን ከአፉ በሚወጡ ቃላቶች ተንተርሰህ አካሀዱን አትይ። ብሄር ተኮር ፖለቲካ አይበጅም ይላል፣ በአፉ። በተግባር ግን የብሄር አደረጃጀቶችን ይከተላል።

ማስረጃ 1:
ኤርትራ ከፍተኛ የስልጣን እርከን ላይ ያሉትን ማየት ይሄን እዚ መዘርዘር ምናልባት ገንቢ አልመሰለኝም፣ የውስጥ ጉዳይ ስለሚሆን

ማስረጃ 2:
ብሄር ተኮሩን ወያኔ አግዞ የዛ ተቃራኒ የሆነውን ደርግ ገረሰሰ

ማስረጃ 3:
ኦነግ፣ ወያኔ፣ ኦብነግ፣ ጋምቤላ አፋር ሲዳማ ነፃ አውጪዎችን ጨምሮ ብዙ ብሄር ተኮር ድርጅቶችን፣ ለዘመናት በወታደራዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ፣ ፖለቲካዊ እና በሌላም ድጋፍ ይስጥ ነበር

tarik
Senior Member+
Posts: 37268
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: እርስዎ ኢትዮጵያ እንደ ኢሳይያስ አፈወርቅ ዓይነት ጠቅላይ ሚኒስትር/ፕሬዚደንት/ ያስፈልጋታል ብለው ያስባሉ?

Post by tarik » 18 Feb 2022, 18:03

Abere wrote:
18 Feb 2022, 16:51
ሀ) አዎን ፤ በሚገባ ጠንካራ ስብዕና ያለው ፀረ-የጎሳ ቅራንቅቦ ክልል አቋም እና አመራር ያለው ስለሆነ።

ለ) አይሆንም ፤ ምዕራባዊያን ያኮርፋሉ ምክንያቱም በቆንጅት ኢትዮጵያ ላይ መማገጥ ስለማይችሉ።

ሐ) እንደ ኢሳይያስ አፈወርቅ ዓይነት መሪ ከማገኘት ውጭ ሌላ ምን አማራጭ አላት - ይህ ካልሆነ የኢትዮጵያ ህልውና ያከትማል።

መ) አይሆንም ፤ ሙስና የብዙዎች መተዳደርያ ስለሆነ ብዙ ቤተሰቦች ይጎዳሉ።
Abere:
አዎ ኢትዮጵያ የሚያስፈልገው ጠቅላይ ሚንስትር ብቻ ሳይሆን ፕረዚዳንት እና እንደ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ያሉ የጦር ሰራዊት እና የአየር ሃይል ጄኔራሎችም ጭምር ነው ምክንያቱም እሱ የመርህ ሰው ነው። ከሱ ጋር በፖለቲካ አልስማማም ይሆናል ነገር ግን በመርህ ደረጃ ኤርትራዬን ሲጠብቅ ይሞታል እና እንደ ጋላ-አድዋን አቢይ በለብነት በፍፁም ሊገዙት አይችሉም።

Abere
Senior Member
Posts: 15491
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርስዎ ኢትዮጵያ እንደ ኢሳይያስ አፈወርቅ ዓይነት ጠቅላይ ሚኒስትር/ፕሬዚደንት/ ያስፈልጋታል ብለው ያስባሉ?

Post by Abere » 19 Feb 2022, 13:54

So far, 54% of the survey participants suggested Ethiopia has no better option than having a leadership that has inherent leadership quality as Isaias Afework. By implication, Isaias Afework appears to have been enjoying an unparallel favorability in Ethiopia.

Post Reply