Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ጉዳዩ አብይ ላይ አይደለም፤ ጉዳዩ አገራችን ላይ ነው፤ ዳግማዊው #NoMore መጀመር አለበት፤

Post by Ejersa » 14 Feb 2022, 21:18

የጠ/ሚ አብይ አሕመድ መንግሰት ሥልጣኑን ከተረከበት ቀን ጀምሮ ባለፈው የገና በዓል ዕለት እንደወሰዱት እርምጃ ያሳዘኑኝ ነገሮች ብዙ አይደሉም፤

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህ ውሳኔያቸው ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍላቸው በወቅቱ ጽፌ ነበር፤ ውሳኔያቸው እነሆ 39ነኛ ቀኑን ይዟል፤ አሜሪካኖቹም ቂማቸውን አልረሱም፤ አሁን ዶ/ር አብይን በተለያየ መንገዶች የማሸማቀቁን ተግባር ቀጥለውበታል፤ አዎ ዶ/ር አብይ ለአሜሪካኖቹ ጥያቄ ሸብረክ ማለት አልነበረባቸውም፤ አንዴ ሸብረክ ካሉላቸው ምዕራባውያኑ ጫናቸውን ነው የሚገፉበት፤

መሸወድ የለብንም፤ ምዕራባውያን ሕዝብ የሚደግፈውን የታዳጊ አገር መሪ መነካካት አይፈልጉም፤ አንዴ ከሕዝብ ጋር ካጣሉት በኋላ ግን ለእኩይ ተግባራቸው መንገድ ይከፍትላቸዋል፤

ስለዚህ መርሳት የሌለብን ነገር ቢኖር ጉዳዩ ከአብይ ጋር ሳይሆን ከአገራችን ጋር ነው፡፤ ትላንት ለ27 አመታት በጥላቻ ዘመቻ አገራችንን ሲከፋፍል እና ፈንጂ ሲቀብር የነበረውን አሁንም የአሜሪካኖችን ትዕዛዝ ተማምኖ ሸዋ ሮቢት ድረስ ትውልድ አስጨራሽ ጦርነት የሚያካሄደውን ህወሓት ለማምጣት በግልጽ የጀመሩትን ዘመቻ ማስቆም አለብን፤

ዶ/ር አብይ ስህተት ሰርተዋል፤ ግን የሚሳሳት የሚሰራ ብቻ ነው፤ ለበጎ አስበውት ይሆናል፤ ውጤቱ ግን ጥሩ አልሆነም፤ አሜሪካኖቹ እንደሚፈልጉት ነው የሆነው፤ ከሕዝብ ጋር አቀያይሟቸዋል፤

በጋዳፊ ላይ የሆነውም ይሄው ነው፤ መጀመሪያ ከሕዝብ ጋር አጣሏቸው፤ ከዛ ሕዝቡ ራሱ አሳዶ አስወገዳቸው፤ ይህ በኛ አገር ላይ እንዲፈጸም የሚፈልጉ አሉ፤ ዋነኛው ጁንታው ነው፤ አብይን በሕዝቡ መበቀል ይፈልጋል፤ አሁን ለዚህ ሲል ዕባቡ ጁንታ ሁሉንም የድርድር ቅድመሁኔታዎቹን አንስቶ ሰላም ወዳድ መስሎ መደራደር ይፈልጋል፤

ሕዝቤ አትሸወድ፤ ሁላችም በይቅርታ ከአብይ ጎን መቆም ይኖርብናል፤ ዳግማዊው #NoMore መጀመር አለበት፤ ጉዳዩ አሜሪካ ግብጽን እና ወያኔን ለማገዝ የሄደችበት መንገድ እንጂ ለኢትዮጵያ አስባ ወይም አብይ ከወያኔ ጋር የሚመጣጠን እልቂት ፈጽመው አይደለም፤ ወይ አንዲት ነፍስ፤ ጦርነቱን የጀመረው ወያኔ ነው፤ የሕዝቡን ዕልቂት ያባባሰውም ወያኔ ነው፤

አሁንም አፋር ውስጥ ሰው እየገደለ ያለው ወያኔ ነው፤

ብሔራዊ ውርደትን አሜን ብለን መቀበል የለብንም፤ የራሳችንን ችግሮች ራሳችን እንፈታለን፤ እናውቅበታለንም፤

ኦሃድ ቤንዓሚ

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ጉዳዩ አብይ ላይ አይደለም፤ ጉዳዩ አገራችን ላይ ነው፤ ዳግማዊው #NoMore መጀመር አለበት፤

Post by Hameddibewoyane » 15 Feb 2022, 09:52

Yeah, again #NoMore is needed but must be replaced by #NoMore Dr, Abye . he was the one who put Ethiopia with bled shed, let Afar invaded again by TPLF again, let the TPLFoccupy still some of the Amhara regions, let and did his best Amhara to be avoided for the land of Ethiopia, let and cover many more junta under his power so and so more . he is oppressors, he is doing ethnic cleansing better than TPLF, put innocents in jail, he let his junta steal 2.2 billion on the name of renovation so and so more.
Ejersa wrote:
14 Feb 2022, 21:18
የጠ/ሚ አብይ አሕመድ መንግሰት ሥልጣኑን ከተረከበት ቀን ጀምሮ ባለፈው የገና በዓል ዕለት እንደወሰዱት እርምጃ ያሳዘኑኝ ነገሮች ብዙ አይደሉም፤

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህ ውሳኔያቸው ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍላቸው በወቅቱ ጽፌ ነበር፤ ውሳኔያቸው እነሆ 39ነኛ ቀኑን ይዟል፤ አሜሪካኖቹም ቂማቸውን አልረሱም፤ አሁን ዶ/ር አብይን በተለያየ መንገዶች የማሸማቀቁን ተግባር ቀጥለውበታል፤ አዎ ዶ/ር አብይ ለአሜሪካኖቹ ጥያቄ ሸብረክ ማለት አልነበረባቸውም፤ አንዴ ሸብረክ ካሉላቸው ምዕራባውያኑ ጫናቸውን ነው የሚገፉበት፤

መሸወድ የለብንም፤ ምዕራባውያን ሕዝብ የሚደግፈውን የታዳጊ አገር መሪ መነካካት አይፈልጉም፤ አንዴ ከሕዝብ ጋር ካጣሉት በኋላ ግን ለእኩይ ተግባራቸው መንገድ ይከፍትላቸዋል፤

ስለዚህ መርሳት የሌለብን ነገር ቢኖር ጉዳዩ ከአብይ ጋር ሳይሆን ከአገራችን ጋር ነው፡፤ ትላንት ለ27 አመታት በጥላቻ ዘመቻ አገራችንን ሲከፋፍል እና ፈንጂ ሲቀብር የነበረውን አሁንም የአሜሪካኖችን ትዕዛዝ ተማምኖ ሸዋ ሮቢት ድረስ ትውልድ አስጨራሽ ጦርነት የሚያካሄደውን ህወሓት ለማምጣት በግልጽ የጀመሩትን ዘመቻ ማስቆም አለብን፤

ዶ/ር አብይ ስህተት ሰርተዋል፤ ግን የሚሳሳት የሚሰራ ብቻ ነው፤ ለበጎ አስበውት ይሆናል፤ ውጤቱ ግን ጥሩ አልሆነም፤ አሜሪካኖቹ እንደሚፈልጉት ነው የሆነው፤ ከሕዝብ ጋር አቀያይሟቸዋል፤

በጋዳፊ ላይ የሆነውም ይሄው ነው፤ መጀመሪያ ከሕዝብ ጋር አጣሏቸው፤ ከዛ ሕዝቡ ራሱ አሳዶ አስወገዳቸው፤ ይህ በኛ አገር ላይ እንዲፈጸም የሚፈልጉ አሉ፤ ዋነኛው ጁንታው ነው፤ አብይን በሕዝቡ መበቀል ይፈልጋል፤ አሁን ለዚህ ሲል ዕባቡ ጁንታ ሁሉንም የድርድር ቅድመሁኔታዎቹን አንስቶ ሰላም ወዳድ መስሎ መደራደር ይፈልጋል፤

ሕዝቤ አትሸወድ፤ ሁላችም በይቅርታ ከአብይ ጎን መቆም ይኖርብናል፤ ዳግማዊው #NoMore መጀመር አለበት፤ ጉዳዩ አሜሪካ ግብጽን እና ወያኔን ለማገዝ የሄደችበት መንገድ እንጂ ለኢትዮጵያ አስባ ወይም አብይ ከወያኔ ጋር የሚመጣጠን እልቂት ፈጽመው አይደለም፤ ወይ አንዲት ነፍስ፤ ጦርነቱን የጀመረው ወያኔ ነው፤ የሕዝቡን ዕልቂት ያባባሰውም ወያኔ ነው፤

አሁንም አፋር ውስጥ ሰው እየገደለ ያለው ወያኔ ነው፤

ብሔራዊ ውርደትን አሜን ብለን መቀበል የለብንም፤ የራሳችንን ችግሮች ራሳችን እንፈታለን፤ እናውቅበታለንም፤

ኦሃድ ቤንዓሚ

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ጉዳዩ አብይ ላይ አይደለም፤ ጉዳዩ አገራችን ላይ ነው፤ ዳግማዊው #NoMore መጀመር አለበት፤

Post by kibramlak » 15 Feb 2022, 10:44

ይህ እንደሚከሰት አስቤ ነበር፣ ማለት የአሜሪካኖች እኩይ አላማ :
፪) አብይን ከህዝብ ማጣላት
፪) #NoMORE ወደሌላው ሀገር እንዳይስፋፋ መግታት (to stop the momentum)

They succeeded. ከዛ በተጨማሪ አብይ መሰረታዊ ችግር አለበት፣፣ ኢትዮጵያን በአፉ እንጅ በተግባር እልወደዳትም ወይም አያውቃትም፣፣ ህዝብ እንደ ከብት ሲታረድ፣ በገዛ ሀገሩ ስሲፈናቀል፣ ኦነግ በጠራራ ፀሀይ ሲፈነጭ ምንም የሰዋዊ ስሜት እንኳን ያልተሰማው ፣ በተፃራሪ ደግሞ እራሱን ለመከላከል የሚታገለውን የማህበረሰብ አካል ላይ የሚያደርገውን ዛቻ እና ማሸማቀቅ ስናይ እሱ ራሱ በጎሰኝነት የበሰበሰ ሁሉንም በእኩል አይን የማያይ፣ በሰፊው ደግፎት የነበረውን እና ያከበረውን ህዝብ የናቀ እና የረገጠ ፀያፍ እና ክብረቢስ መሪ ሆኖ ነው የተገኘው፣፣ እናም አሜሪካኖች ቢሸውዱት እንኳን ለህዝብ መቆም ይገባው ነበር፣፣ ምንም አላደረገም፣፣ እንዳውም ኦሮሙማን ወደከፍታ የ ዝርፊያ እና የወንጀል ማማ ከፍ ለማድረግ ጥድፊያ ላይ ነው ያለው፣፣

So for me, it should be #NoMORE Abiy ነው መሆን ያለበት

Post Reply