Please wait, video is loading...
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10197
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ተንዃሹ ማን ነው ዓፋር ወይስ ትግራይ?
ኡውነት ለመናገር፣ ተንኳሹ ኡኛ ተጋሩ ነን። የፈረንጆች ጌቶቻችንን ትእዛዝ ተቀብለን በአፋርና በአማራ ክልሎች ላይ በተደጋጋሚ በመፈፀምነው ወረራ 900,000ሺ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች አልቆዉብናል። የትግራይ ኡናቶቻችን ኡያለቀሱ ልጆቻችን የት ገቡ ብለው ኡየጠየቁ ነው። መልስ የሚሰጣቸው ግን ኡስካሁን አላገኙም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ