ፋኖ ነፍሰ በላውን ኦነግ /ሸኔን ትጥቅ ለማስፈታት ተግባር ላይ ሊሳተፍ ይገባል - መከላከያ ወያኔን ከአማራ ክልል ለማሰወጣት ዐቅም ሲያጣ እንደጠራው ሁሉ አሁንም ለዚህ ግዳጅ መጠራት አለበት
ፋኖ ነፍሰ በላውን ኦነግ /ሸኔን ትጥቅ ለማስፈታት ተግባር ላይ ሊሳተፍ ይገባል - መከላከያ ወያኔን ከአማራ ክልል ለማሰወጣት ዐቅም ሲያጣ እንደጠራው ሁሉ አሁንም ለዚህ ግዳጅ መጠራት አለበት። መከላከያ በኦሮምያ ዐቅም የለውም። የእስክንድር ነጋ ምክር እና አስተያየት ተገቢ እና ወቅታዊ ነው። ወያኔን ለማባረር የተጠራው ፋኖ ኦነግ ሸኔን ከኦሮምያ ለመደምሰስ የማይጠራበት ምንም ምክንያት የለም። የኦሮምያ ልዩ ኃይል ፍላጎትም ብቃትም ያጠረው በመሆኑ የዜጎች ህይወት በኦሮምያ መጫዎቻ ሁኗል። ይህ ደግሞ መንግስት አለው ከሚባል አንድ አገር ላይ ሊፈጸም የማይገባ ህገ-ወጥ ስራ ነው። በዚህ ረገድ መንግስት ነኝ የሚለው አካል የአቅም እና የብቃት ማነሰ ስለገጠመው የግድታ ፋኖ ገብቶ ህግ እንዳስከብር እና ኦነግ/ሸኔን ትጥቅ እንዳስፈታ የሞራል እና የዜግነት ደንብ ይፈቅድለታል። ይህን መንግስት ማገዝ ካልቻለ በአገሪቱ መንግስት ስለሌለ ፋኖ በእራሱ ፈቃድ እንድገባ ያስገድዳል። ህግ ማስከብር ያልቻሉ ተገደው ህግ ያከብራሉ።
Re: ፋኖ ነፍሰ በላውን ኦነግ /ሸኔን ትጥቅ ለማስፈታት ተግባር ላይ ሊሳተፍ ይገባል - መከላከያ ወያኔን ከአማራ ክልል ለማሰወጣት ዐቅም ሲያጣ እንደጠራው ሁሉ አሁንም ለዚህ ግዳጅ መጠራት
የኦነግ/ሸኔ ብቸኛ ምሽግ እና መነኻርያ ወለጋ ስለሆነ ፡ የፋኖ ስምሪት በዚህ ክፍለ ሀገር ብቻ ቢያተኩር ውጤታማ ይሆናል - መንግስት በኦነግ ሸኔ መጥፋት የሚያምን ከሆነ እና በእርግጥም አቅም ካነሰው ትክክል ይመስለኛል። ከዚህ ውጭ ፋኖ በየትም የኦሮምያ ክፍል መሰማራት አይገባውም - ምናልባትም ለተንኮል ሊሆን ስለሚችል መጠንቀቅ ያስፈልጋል። አዳኙ ታዳኝ እንዳይሆን - የሴራ እና የማደናገር ዘመን ስለሆነ። ወለጋ ግን ለፋኖ ስትራቴጅካዊ ውጤታማ ነው - የኦነግም እራስ የተቀበረው ከዚህ በመሆኑ ለአንድ እና ለመጨረሻ የኦነግን እራስ መቀጥቀጥ ይቻላል።
-
ethiopian
Re: ፋኖ ነፍሰ በላውን ኦነግ /ሸኔን ትጥቅ ለማስፈታት ተግባር ላይ ሊሳተፍ ይገባል - መከላከያ ወያኔን ከአማራ ክልል ለማሰወጣት ዐቅም ሲያጣ እንደጠራው ሁሉ አሁንም ለዚህ ግዳጅ መጠራት
Shene= Qerro—- they chased fully armed TPLF to Chigray and free you from their enslavement.
Put one inch of your ugliness in the beautiful Oromia and you will see the consequence . Ante Fandia!
Put one inch of your ugliness in the beautiful Oromia and you will see the consequence . Ante Fandia!
Re: ፋኖ ነፍሰ በላውን ኦነግ /ሸኔን ትጥቅ ለማስፈታት ተግባር ላይ ሊሳተፍ ይገባል - መከላከያ ወያኔን ከአማራ ክልል ለማሰወጣት ዐቅም ሲያጣ እንደጠራው ሁሉ አሁንም ለዚህ ግዳጅ መጠራት
አንተ እበት
ከመቸ ወዲህ ነው ደግሞ ኦነግ ወይ ሸኔ ኢትዮጵያን ከባርነት ነፃ ያወጣው? አሁን ኦነግ ከወያኔ ፊት የሚቆበት ተክለ ሰውነት አለው? እድሜ ልኩን አንድ ቀበሌ አስለቅቆ የማያውቅ ፈሳም።
ኦነግ ወይም ለማለት የፈለግከው ኦነግ ብልጽግና ይመስለኛል ከፈረስ ፍጥነት በበለጠ መፈርጠጥ ስንቅ እና ትጥቅ ጥሎ መሸሽ እንጅ አንድ የጦርነት ሙያ እና ልብ የለውም። ለአማራ ፋኖ እና አፋር አርበኞች ምስጋና አቅርብ። ታዲያ ፋኖን ካልፈራህ ለመን አፍህን አስከፈተህ። ጠብቅ ሰው እያረዱ መኖር - ህጻናት ፥ ሴት እና ሽማግሌ እየገደሉ የመኖር ፍቃድ ማን ሰጠው ለኦነግ? በደንብ ሂሳብ ይወራረደል ጠብቅ። በእያንዳንዱ በተሰዋ አማራ እራስ ጸጉር ልክ ይከፍላል - ጥጋበኛ እና እንሰሳው ኦነግ።

Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ፋኖ ነፍሰ በላውን ኦነግ /ሸኔን ትጥቅ ለማስፈታት ተግባር ላይ ሊሳተፍ ይገባል - መከላከያ ወያኔን ከአማራ ክልል ለማሰወጣት ዐቅም ሲያጣ እንደጠራው ሁሉ አሁንም ለዚህ ግዳጅ መጠራት
Oh really?
Photo: Shane Shanking Hands with Weyane Master Sebhat Nega in 2018 offering a deal to destroy Ethiopia

While Qero was dying and taking the price to end weyane TPLF tyranny shane was hiding in eritrea making alliances with agames in mekele
And in 2021 Oneg Shane joined TPLF in Bati invading afar region! And hundreds of shanes joined TPLF terrorists to bring TPLF back to Power in Arat Kilo
So stop being retarded oneg shane never dared to overthrow weyane or die for Ethiopias freedom. The 2015-2018 Qero movement was supported by Ethiopians and Amharas it liberated Oromia not weyane worshipping barias but did not liberate amhara region (where Fanos and amhar youths took the price for freedom) and afar region somali region. SNNPR