Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአማራ ክልል መሪዎች 100 ሚልዮን ብር በላይ ዘርፈዋል ይባላል: የአብይ መንግስት እንዲህ በሙስና የት እንደሚደርስ እናያለን

Post by Abaymado » 13 Feb 2022, 10:32

የአማራ ክልል መንግስት ከ ethio 360 የቀረበበትን ክስ ማስተባበል አለበት:: አለበለዝያ የመንግስት ንብረት ዘርፈው የትም አይሄዱም: እስር ቤት ዕጣቸው ነው የሚሆነው::
ተየቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ተሻገር 9 ሚልዮን አብርሃም አለህኝ 4 ሚልዮን

እያለ የዘረፉትን ይዘረዝራል:: እውነት በልተው ከሆነ: በጦርነት ለተፈናቀለው መስጠት ይኖርባቸውል::

ለመሆኑ እነሱ ከወያኔ በምን ይለያሉ?

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአማራ ክልል መሪዎች 100 ሚልዮን ብር በላይ ዘርፈዋል ይባላል: የአብይ መንግስት እንዲህ በሙስና የት እንደሚደርስ እናያለን

Post by Wedi » 13 Feb 2022, 10:59

Abaymado wrote:
13 Feb 2022, 10:32
የአማራ ክልል መንግስት ከ ethio 360 የቀረበበትን ክስ ማስተባበል አለበት:: አለበለዝያ የመንግስት ንብረት ዘርፈው የትም አይሄዱም: እስር ቤት ዕጣቸው ነው የሚሆነው::
ተየቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ተሻገር 9 ሚልዮን አብርሃም አለህኝ 4 ሚልዮን

እያለ የዘረፉትን ይዘረዝራል:: እውነት በልተው ከሆነ: በጦርነት ለተፈናቀለው መስጠት ይኖርባቸውል::

ለመሆኑ እነሱ ከወያኔ በምን ይለያሉ?
ሙሰኛ ብአዴን "ተበድረን ነው የወሰድነው" ብለው አመኑ እኮ!!!

የሚበቃህን ያክል ትዘርፍና ሲነቃብህ "ተበድሬ ነው" ማለት አዲሱ የሙስና ዘዴ ሆኖ ቁጭ ብሏል!!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የአማራ ክልል መሪዎች 100 ሚልዮን ብር በላይ ዘርፈዋል ይባላል: የአብይ መንግስት እንዲህ በሙስና የት እንደሚደርስ እናያለን

Post by kibramlak » 13 Feb 2022, 14:24

Very funny of them. Its from a bank they should borrow. Not from public properties or assets. ነውረቢስ ሌቦች
Wedi wrote:
13 Feb 2022, 10:59

Post Reply