- ሀብታሙ አያሌው ተሸመ፣ ሞገስ --- ተሸመ እና ሌላ ግርማ የሚባል እንገዳን ነው ውይይት በቃለ-መጠየቅ ያደረገው ዛሬ፡፡
- ያለማወቅ ግም ነውና ሀብታሙ ያው የለመደበትን ቃለ መጠይቅ (እራሱ በርከት ያሉ አማራን የሚከላከል የሚመስለውን ወሬዎችን ከለቀቀ በኃላ ትንሽ ጠይቆ ብዙ ዕውቀት ከተጋባዥ እንግዳ የሚጠብቅበትን ማለት ነው) ነበር ያደረገው፡፡ ታዲያ እነዚህኞቹ ተጠያቂዎች አልተመቹትም፡፡
ሀብታሙ አያሌው ያው እንደለመደው መዘባረቁን ሲጀምር ወይም የተጠያቂዎቹን የመልስ ሀሰብ ጠምዝዞ ወደ ግል የሠፋሪ መሻት ለመውስድ ሲሻ፣ ዐይ ይስተካከል ይለዋል፡፡ ላለ ማስነቃትም ተፍጨርጭሮ ነበር በቀቀኑ፡፡
- ግና አልለቀቀውም ሰውዬው፡፡ በዚሁ ቃለ-መጠይቅ ብቻ 2 ገዜ አሣጥቶታል፡፡ ደግሞ ሊኒያር (linear) አይደለም ይለዋል አንድ ቦታ ላይ፡፡ ሀብታሙ ምን ዕያለኝ ይሆን ብሎ በማሰብ እንደሚሸማቀቅ አስባለሁ፡፡ Linear እና curvilinear የሚለውን አንድምታ (implication) የሚያውቅ ቢሆንማ ሀብታሙ እንደ ዘመዶቼ ማርስ ላይ ነኝ ይለን ነበር፡፡
- ሞገስ የኦሮሞ ደም ስላለበት ነው ሠፋሪውን እንዲህ በማድረግ የሚያሸማቅቀውና አይገርምም፡፡ ሌላኛው እንግዳም እንዲያው ምናልባት ያልገለጸው የኦሮሞ ደም ሊኖረው ይችላል፤ አላመወኩም፡፡
ለማንኛውም የድንቀርናው መንደር አማራ አልተመችቶትም እኮ ነው፡፡ ምሳሌው ኢትዮ 360ና ሀብታሙ አያሌው ናቸው፡፡