Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የዘመነ ኦሮሙማ አዳነች ኤቤቤ የዘመነ ወያኔዋ ምሥለ አዜብ መስፍን (ጎላ) ናት?

Poll ended at 27 Feb 2022, 13:32

ሀ) እውነት
5
71%
ለ) ሐሰት
2
29%
 
Total votes: 7


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የዘመነ ኦሮሙማ አዳነች ኤቤቤ የዘመነ ወያኔዋ ምሥለ አዜብ መስፍን (ጎላ) ናት?

Post by Abe Abraham » 11 Feb 2022, 14:04

  • በኢትዮጵያ ካሉት ባለስልጣን ሴቶች የምወዳቸውና የማከብራቸው ኣዳነች ኣቤቤና ሙፍሪያት ካሚል ናቸው ።

    ኣዜብ መስፍን ? ኣዜብ መስፍን የሰምሃል ዜናዊ እናት መሆንዋ ነው ። ያላትን ኣቅም ሰብስባ በወንዶች በበዙበት መስክ ገብታ ለራስዋና ለልጆችዋ ሰፋ ያለ ቦታ ለመያዝ በቃች ። ሊነካት የሚችል ማንኛውም ሰው የለም ። በኣንድ ቴለፎን ወደ ቶኒ ብለይር ኣዲስ ኣበባ ጂማ ፡ ጂማ ደሞ ኣዲስ ኣበባ ትሆናለች ። ያለንበት ጊዜ የመንግስት ሳይሆን የሪሞት ኮንትሮል የያዙ እብሪተኞች ነጮች ነው ።

    ባይደን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ሂትለርስታንን ጨምሮ ሲያስፈራራ ሰምተናል ። " ጀርመንየ ከሩስያ የሰው ጋዝ ይሁን የተፈጥሮ እንደማትገዢ ኣደርጋለሁ " ኣለች ባይደኒቱ እብድ !! :lol:



.

Post Reply