The first elected Addis Ababa City Council 6 month evaluation
Last edited by temari on 11 Feb 2022, 08:13, edited 1 time in total.
Re: The first elected Addis Ababa City Council 6 month evaluation
ሌባ እና የ40 ሚልዮን ሙሰኛ አደናች አቤቤ ለምን ትዋሻለሽ??? ፀረ ኦርቶዶክስ እንደሆናችሁ በተጋጋሚ አስመስክረሻል!! ለኦርቶዶክስ የተሰጠ አዲስ ቦታ 4 ብቻ ነው፡፡ ከዚያ ውጭ የነበረው በሙሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክነት የነበረ ቦታ ነው፡፡ እንዳዲስ የተሰጠ አስመስሎ ማቅረብ ቅጥፈት ነው፡፡ የአዲስ አበባ ህዝብ ከ75 በመቶው በላይ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ መሆኑንም በቁጥር ብቻ ለማምታት መሞከር ፀረ ኦርቶዶክስ መሆንሽን በደንብ ያሳያል፡፡ ባጭሩ አዳነች አቤቤ ማለት የ21ኛ ክፍለ ዘመን ዮዲት ጉዲት ማለት ናት!!