Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ከባድ ጊዜ እየመጣ ነው..! ከዚህ በኋላ መንግስት እያተመ በሚረጨው ብር ደግሞ ገና ብሩ ይረከሳል፤ ኑሮውም ጣራ ይነካል፡

Post by sarcasm » 03 Feb 2022, 08:40

ከባድ ጊዜ እየመጣ ነው..!

By Tsegaw Melaku
·

የገንዘብ ሚኒስቴር በሰሜን ኢትዮጵያ ከአውዳሚው ጦርነት ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ወጪ በማስፈለጉ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አማካኝነት የ122 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አፀድቋል፡፡ የበጀቱ ምንጭ ከየት ነው ሲባል፡፡ ከሀገር ውስጥ ብድር ብድር መሆኑን የጸደቀው የበጀት አዋጅ ያመለክታል፡፡

ከሀገር ውስጥ ምንጮች መንግስት ተበደረ ማለት ፤ ባጭሩ ገንዘብ ማተም ውስጥ ገባ ማለት ነው፡፡ ይህ ከሆነ ገንዘቡ እየረከሰ ኑሮው እየተወደደ መሄዱ አይቀሬ ነው፡፡ መንግስት ታክስ መሰብሰቡ ላይ ከመሟትና መንግስታዊ ቁጠባ ውስጥ ከመግባት ይልቅ ብድሩን መርጧል፡፡ ይህም እያንዳንዱ ዜጋ በዋጋ ንረት ወይንም ግሽበት ኢኮኖሚ ጫና ውስጥ እንዲገባ የሚያድርገው ነው የሚሆነው፡፡ ይህ የግሽበት አዙሪትም ባለፉት ሁለት ወራት ጀምሯል፡፡
.
በኢትዮጵያ የታኅሣሥ ወር የዋጋ ንረት ከ35 በመቶ እንዳለፈ እና በኅዳር ወር ከነበረበት በ21 በመቶ እንደጨመረ የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ አገልግሎት ከሁለት ሳምንት በላይ ዘግይቶ ባወጣው መረጃ አስታውቋል።

የምግብ ዋጋ ንረቱ በኅዳር ወር ከነበረበት 38 ነጥብ 9 በመቶ ወደ 41ነጥብ 6 በመቶ ያሻቀበ ሲሆን
፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ሸቀጦች የዋጋ ንረት ደግሞ ከ25 ነጥብ 2 በመቶ ወደ 26 ነጥብ 6 በመቶ አሻቅቧል። በታኅሣሥ ወር የተመዘገበው የዋጋ ንረት በአገሪቱ በ10 ዓመታት ውስጥ ከፍተኛው መሆኑ ታውቋል::

ከዚህ በኋላ መንግስት እያተመ በሚረጨው ብር ደግሞ ገና ብሩ ይረከሳል፤ ኑሮውም ጣራ ይነካል፡፡ ከዚህ ሁሉ ጣጣ መንግስታዊ ብክነቱ ቢቀንስ፣ መንግስት የታክስ መሰረቱን አስፍቶ ቢሰበስብ የተሻለ ይሆን ነበር፡፡ ግን ደግሞ ሩጫው ሌላ ሆኗል፡፡
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/tsegaw.melaku. ... 8429580863

temari
Member
Posts: 3940
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: ከባድ ጊዜ እየመጣ ነው..! ከዚህ በኋላ መንግስት እያተመ በሚረጨው ብር ደግሞ ገና ብሩ ይረከሳል፤ ኑሮውም ጣራ ይነካል፡

Post by temari » 03 Feb 2022, 09:24

sarcasm wrote:
03 Feb 2022, 08:40
ከባድ ጊዜ እየመጣ ነው..!

By Tsegaw Melaku
·

የገንዘብ ሚኒስቴር በሰሜን ኢትዮጵያ ከአውዳሚው ጦርነት ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ወጪ በማስፈለጉ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አማካኝነት የ122 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አፀድቋል፡፡ የበጀቱ ምንጭ ከየት ነው ሲባል፡፡ ከሀገር ውስጥ ብድር ብድር መሆኑን የጸደቀው የበጀት አዋጅ ያመለክታል፡፡

ከሀገር ውስጥ ምንጮች መንግስት ተበደረ ማለት ፤ ባጭሩ ገንዘብ ማተም ውስጥ ገባ ማለት ነው፡፡ ይህ ከሆነ ገንዘቡ እየረከሰ ኑሮው እየተወደደ መሄዱ አይቀሬ ነው፡፡ መንግስት ታክስ መሰብሰቡ ላይ ከመሟትና መንግስታዊ ቁጠባ ውስጥ ከመግባት ይልቅ ብድሩን መርጧል፡፡ ይህም እያንዳንዱ ዜጋ በዋጋ ንረት ወይንም ግሽበት ኢኮኖሚ ጫና ውስጥ እንዲገባ የሚያድርገው ነው የሚሆነው፡፡ ይህ የግሽበት አዙሪትም ባለፉት ሁለት ወራት ጀምሯል፡፡
.
በኢትዮጵያ የታኅሣሥ ወር የዋጋ ንረት ከ35 በመቶ እንዳለፈ እና በኅዳር ወር ከነበረበት በ21 በመቶ እንደጨመረ የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ አገልግሎት ከሁለት ሳምንት በላይ ዘግይቶ ባወጣው መረጃ አስታውቋል።

የምግብ ዋጋ ንረቱ በኅዳር ወር ከነበረበት 38 ነጥብ 9 በመቶ ወደ 41ነጥብ 6 በመቶ ያሻቀበ ሲሆን
፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ሸቀጦች የዋጋ ንረት ደግሞ ከ25 ነጥብ 2 በመቶ ወደ 26 ነጥብ 6 በመቶ አሻቅቧል። በታኅሣሥ ወር የተመዘገበው የዋጋ ንረት በአገሪቱ በ10 ዓመታት ውስጥ ከፍተኛው መሆኑ ታውቋል::

ከዚህ በኋላ መንግስት እያተመ በሚረጨው ብር ደግሞ ገና ብሩ ይረከሳል፤ ኑሮውም ጣራ ይነካል፡፡ ከዚህ ሁሉ ጣጣ መንግስታዊ ብክነቱ ቢቀንስ፣ መንግስት የታክስ መሰረቱን አስፍቶ ቢሰበስብ የተሻለ ይሆን ነበር፡፡ ግን ደግሞ ሩጫው ሌላ ሆኗል፡፡
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/tsegaw.melaku. ... 8429580863
Sure, any addition budget could cause inflation and the concern is legit but how the guy argues is very weak in my view. To equate additional budget to printing money is not true and simplistic. He should have argued well, backed by economic facts rather than jumping to a hasty and poor conclusion. He should have at least included the government's response to his concern and come up with a counter argument.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ከባድ ጊዜ እየመጣ ነው..! ከዚህ በኋላ መንግስት እያተመ በሚረጨው ብር ደግሞ ገና ብሩ ይረከሳል፤ ኑሮውም ጣራ ይነካል፡

Post by sarcasm » 04 Feb 2022, 17:16

ኑሮ የሚለው ቃል ናረ ከሚለው የግዕዝ ቃል ነው የመጣው።

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ከባድ ጊዜ እየመጣ ነው..! ከዚህ በኋላ መንግስት እያተመ በሚረጨው ብር ደግሞ ገና ብሩ ይረከሳል፤ ኑሮውም ጣራ ይነካል፡

Post by sarcasm » 08 Feb 2022, 14:38

The price of 12ltr of cylinder gas (LPG), an essential energy source for urban kitchens, shot up last week to 2,600 Br, increasing by more than four folds compared to prices three years ago. The rise in such a rate could only be explained by the loss of the Birr against the Dollar and other currencies as LPG is an imported commodity.

It may be too anecdotal to make a grand conclusion from this on the macroeconomic state of the country. But it is a symptom that should serve as a crucial sign of how policymaking (or not making) has a painful bearing on the market and consumers. The ailing has its roots buried deep in the economic structure and history of the country.

Continue reading at Addis Fortune https://addisfortune.news/time-to-consi ... al-market/

Post Reply