Re: Haile Gebrselassie to build his 11th Hotel Resort in Wolkite, Gurage Zone
ጉራጌ መላ ሕይወቱን የኢትዮጵያ ከተሞች ሲያለማ ላደረገው ጥረት ሃይሌ ገብረ ስላሴ ወደ ጉራጌ ልማት መምጣቱ ዬቦ ኤቦ የሚያሰኝ ብቻ ሳይሆን በጉራጌ ፍቅር እንደ ምናሳብደው ጥርጥር የለኝም ! አሩሲ የጉራጌ ከተማ ስለሆነች ሃይሌ ለጉራጌዎች አዲስ አይደለም ። ደሞ እናኮራዋለን!! ሃይሌ ዬተንቢ! ዬምጣቢ !!!
Last edited by Horus on 07 Feb 2022, 15:53, edited 2 times in total.