Re: በትግራይ ሕዝብ የተፈጸመው ግን ምንም ዓይነት ምክንያት ልታስቀምጥለት የማትችል በcause & effectም ምንም የማይሰራ ከመናጋት ከፍርሃትና ከጥላቻ የሚመነጭ ነው - ዶ/ር ቢንያም ተ
sar,
በተግባር የሌላውን መሬት ቀምተህ፣ በሐገሪቱ ትልቁን የንግድ ድርጅት "የማይመለስ" ተብሎ በሕወሐት በተሰረዘ የባንክ ብድር አቋቁመህ፣ በዝብዘህ፣ የዘር ፖለቲካ አስፍነህ፣ በበላይነት ስትፈነጭ 27 ዓመት ኖረህ፣ ከዚያም የጥጋብኞች ጦርነት ጀምረህ፣ አሁን የተጠላሁበትን cause & effect አላውቅም ማለት የሚገርም "ቅዠት" ነው።
Ethiopian Sigmund Freud, ቢኒያም ተወልደ ወደ መጨረሻው የተናገረው ጥሩ ነው፣ ከ"ቅዠቱ" የባነነበት ሰዐት ይመስላል።
Be that as it may, I like "Dr." Binyam Tewelde; he is fascinating; at the end of the interview he came to his senses.
Cheers!