-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ላካም ላካም ///ራያ
በሴራ ቢላዎ እየተበለቱ ያሉት የራያ ኮረም አላማጣ አማራዎች በኦሮሙማ ተገፍተው እየተሰቃዩ ነው። ወያኔ በግፍ አማራ በመሆናቸው ይጨፈጭፋቸዋል፥ የኦሮሙማ ገረድ ብአደን ሊደርስላቸው አልቻለም። ታግለው ነጻ ሲሆኑ የአፈግፍግ ሰለባ ይሆናሉ። ብቻ እንድህ ብሎ ብሎ ቀን መውጣቱ አይቀርም።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ላካም ላካም ///ራያ
ኮረም ኦልፋ