Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በንጉስ ኢዛና ውሳኔ፣ በአባ ሰላማ ከሳቴብርሃን ጵጵስና ፣ የዛሬ 1700 አመት ቅድስት አክሱም ላይ የተመሰረተችው ቤተ ክርስትያን ወደ ቤቷ አክሱም ልትመለስ ነው።

Post by sarcasm » 07 Feb 2022, 08:05

በንጉስ ኢዛና ውሳኔ፣
በአባ ሰላማ ከሳቴብርሃን ጵጵስና ፣
የዛሬ 1700 አመት ቅድስት አክሱም ላይ የተመሰረተችው ቤተ ክርስትያን ወደ ቤቷ አክሱም ልትመለስ ነው።

የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የትግራይ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ለመመስረት መወሰኗን አስታወቀች

ፋሽስታውያን እና ወራሪ ሃይሎች የሃይማኖት እና የስልጣኔ መሰረት በሆነችው ትግራይ ላይ እየፈፀሙት ባለው ጀኖሳይድ የትግራይ የሃይማኖት ተቋማት ከባድ ውድመት ደርሶባቸዋል።

የትግራይ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሃይማኖት አባቶች ባለው ነባራዊ ሁኔታ አስመልክተው ምክክር ማካሄዳቸው የሚታወቅ ሆኖ ሀሉም የትግራይ ሀገረ ሰብከት ያሳተፈ ቀዋሚ ፅህፈት ቤት ለመመስረት እና የቤተ ክርስትያን ሕግ የማይቃረን የመተዳደርያ ደንብ ፀድቆ በሁሉም የትግራይ ሀገረ ሰብከት ቀርቦ እንዲታይ እንዲሁም ቀጥሎ በማካሄደው ጉባኤ እንዲቀርብ የሚሉ እና ሌሎች ውሳኔዎች አስተላልፈዋል። በምክክሩ በቤተ ክርስትያን የደረሰው ውድመት እና ግፍ የደረሰበት የትግራይ ህዝብ ከስነ ልቦናዊ ችግር ለመታደግ ትኩረት ማድረጉ የሃይማኖት አባቶች ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ጉዳቶች ጠላቶች እየፈፀሙት ያለው አረመኔያዊ ተግባር ለመቃወም የተደረገላቸው ተደጋጋሚ ጥሪ ወደ ጎን በማለት የትግራይ ጀኖሳይድ ላይ ደጋፊዎች ሁነዋል ያሉት የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሃይማኖት አባቶች በተለይም ይወክለናል ያልነው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ስላካሄድን የራሳችን የትግራይ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ለመመስረት ወስነናል ብለዋል።

ጥር 29/2014 ዓም
ድምፂ ወያነ ትግራይ
Please wait, video is loading...

https://www.facebook.com/SeifesilassieG ... 9907811088

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በንጉስ ኢዛና ውሳኔ፣ በአባ ሰላማ ከሳቴብርሃን ጵጵስና ፣ የዛሬ 1700 አመት ቅድስት አክሱም ላይ የተመሰረተችው ቤተ ክርስትያን ወደ ቤቷ አክሱም ልትመለስ ነው።

Post by Abere » 07 Feb 2022, 09:21

ባርያ ቢያኮርፍ ምሳው እራቱ ይሆናል ወይም አይነ-ስውር ቢሸፍት ወደጓሮ ነው ይላል አማራ እንደዚህ ያለ ኩርፊያ በምሳሌ ሲያስረዳ። የሽፍታ ቄስ ምን ዋጋ አለው ማንም ከመጤፍ አይቆጥረውም. They are beginning attention, who cares.
sarcasm wrote:
07 Feb 2022, 08:05
በንጉስ ኢዛና ውሳኔ፣
በአባ ሰላማ ከሳቴብርሃን ጵጵስና ፣
የዛሬ 1700 አመት ቅድስት አክሱም ላይ የተመሰረተችው ቤተ ክርስትያን ወደ ቤቷ አክሱም ልትመለስ ነው።

የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የትግራይ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ለመመስረት መወሰኗን አስታወቀች

ፋሽስታውያን እና ወራሪ ሃይሎች የሃይማኖት እና የስልጣኔ መሰረት በሆነችው ትግራይ ላይ እየፈፀሙት ባለው ጀኖሳይድ የትግራይ የሃይማኖት ተቋማት ከባድ ውድመት ደርሶባቸዋል።

የትግራይ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሃይማኖት አባቶች ባለው ነባራዊ ሁኔታ አስመልክተው ምክክር ማካሄዳቸው የሚታወቅ ሆኖ ሀሉም የትግራይ ሀገረ ሰብከት ያሳተፈ ቀዋሚ ፅህፈት ቤት ለመመስረት እና የቤተ ክርስትያን ሕግ የማይቃረን የመተዳደርያ ደንብ ፀድቆ በሁሉም የትግራይ ሀገረ ሰብከት ቀርቦ እንዲታይ እንዲሁም ቀጥሎ በማካሄደው ጉባኤ እንዲቀርብ የሚሉ እና ሌሎች ውሳኔዎች አስተላልፈዋል። በምክክሩ በቤተ ክርስትያን የደረሰው ውድመት እና ግፍ የደረሰበት የትግራይ ህዝብ ከስነ ልቦናዊ ችግር ለመታደግ ትኩረት ማድረጉ የሃይማኖት አባቶች ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ጉዳቶች ጠላቶች እየፈፀሙት ያለው አረመኔያዊ ተግባር ለመቃወም የተደረገላቸው ተደጋጋሚ ጥሪ ወደ ጎን በማለት የትግራይ ጀኖሳይድ ላይ ደጋፊዎች ሁነዋል ያሉት የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሃይማኖት አባቶች በተለይም ይወክለናል ያልነው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ስላካሄድን የራሳችን የትግራይ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ለመመስረት ወስነናል ብለዋል።

ጥር 29/2014 ዓም
ድምፂ ወያነ ትግራይ
Please wait, video is loading...

https://www.facebook.com/SeifesilassieG ... 9907811088

Meleket
Member+
Posts: 5069
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በንጉስ ኢዛና ውሳኔ፣ በአባ ሰላማ ከሳቴብርሃን ጵጵስና ፣ የዛሬ 1700 አመት ቅድስት አክሱም ላይ የተመሰረተችው ቤተ ክርስትያን ወደ ቤቷ አክሱም ልትመለስ ነው።

Post by Meleket » 07 Feb 2022, 11:16

ማቴ 12፡25 ምን ይላል?

Post by Abere » 07 Feb 2022, 11:40

yaballo,

የድሃ ነጋሪት ልቡ ናት ይባላል። ምን ተጽእኖ ያደርጋል፥ የተጽእኖ ሰለባ ይሆናል እንጅ። የድሃ ሞት ግልግል ሲባል ሰምተሃል - ሰላይ እና ነፍስ ገዳይ ሁነው ወደ መሃል አገር በየገዳማቱ አይገቡም፥ መሃል ከተማ እንደ አበደ ውሻ እይርመሰመሱም። Who cares, they can be anything they like.

yaballo wrote:
07 Feb 2022, 11:22
Aberua,

Not so fast. The creation of Tigray's own orthodox synod + church would have a huge consequential effect on the until-now 100% weixos-dominated & so called "The Ethiopian orthodox church & synod". Why?

To start with, Oromos/Oromia will most certainly follow the tegaru-jeganus in forming an orthodox church synod that has an oromo characteristics.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በንጉስ ኢዛና ውሳኔ፣ በአባ ሰላማ ከሳቴብርሃን ጵጵስና ፣ የዛሬ 1700 አመት ቅድስት አክሱም ላይ የተመሰረተችው ቤተ ክርስትያን ወደ ቤቷ አክሱም ልትመለስ ነው።

Post by sarcasm » 15 Jul 2023, 17:54

Gold coin minted by King Ezana of Axum (r. 320-360).

Credit is given to King Ezana for making Axum the first ever Christian state in history

Aba Selama tutored young Abreha and Asbeha as they grew up. Once they were ready, they took the throne and co-ruled Axum, enjoying a long and fruitful reign.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በንጉስ ኢዛና ውሳኔ፣ በአባ ሰላማ ከሳቴብርሃን ጵጵስና ፣ የዛሬ 1700 አመት ቅድስት አክሱም ላይ የተመሰረተችው ቤተ ክርስትያን ወደ ቤቷ አክሱም ልትመለስ ነው።

Post by sarcasm » 22 Jul 2023, 19:19

ትንሳኤ መንበረ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርኃን በኣክሱም ጽዮን

ዘካርያስ 2:10 የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እነሆ፥ መጥቼ በመካከልሽ እኖራለሁና ዘምሪ ደስም ይበልሽ፥ ይላል እግዚአብሔር።

Please wait, video is loading...

Post Reply