የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?
ሀ) ብሔራዊ ፋኖ እና አጋሮቹ ነው።
ለ) ENDF ነው።
ሐ ) ENDF ወደ ፋኖ ነት ይቀይራል፤ ከፋኖ ጋር በመዋሀድ እራሱን አፅድቶ ይቀጥላል።
Re: የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?
ከዚህ አስተያየት መስጫ በተሰበሰው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊትን ሙሉ ስራ እየሰሩ የሚገኙት ብሄራዊ አማራ ፋኖ እና አፋር ዐርበኞች ናቸው። የወደፊቱ የመከላከያ ሰራዊት ብቻ ሳይሆኑ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር የአሁኑ የመከላከያ ሰራዊት ናቸው። ይህ ማለት መከላከያ ሰራዊት የለም ወይም ፈርሷል ማለት በመሆኑ የአገሪቱ የመከላከያ እሴቶች የሆኑት ከባድ እና ቀላል መሳሪያዎች ፥ ሎጅስቲክ እና የመሳሰሉት በሰላም ወደ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር መዛወር ይገባቸዋል። የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት አባላት ይህን በመረዳት አገሪቱን ከጥፋት ለመታደግ ሲሉ በአፋጣኝ ተግባራዊ ማድረግ ይገባቸዋል። የሚያፈገፍግ፤በሴራ የተበላ፥ በግለሰብ የሚሾፈረ መከላከያ ሰራዊት ቦታ የሌላው ስለሆነ በሰላም መተግበር አለበት። ምክራችን ይህ ብቻ ነው።
Re: የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?
Without doubt.Abere wrote: ↑06 Feb 2022, 11:37ከዚህ አስተያየት መስጫ በተሰበሰው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊትን ሙሉ ስራ እየሰሩ የሚገኙት ብሄራዊ አማራ ፋኖ እና አፋር ዐርበኞች ናቸው። የወደፊቱ የመከላከያ ሰራዊት ብቻ ሳይሆኑ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር የአሁኑ የመከላከያ ሰራዊት ናቸው። ይህ ማለት መከላከያ ሰራዊት የለም ወይም ፈርሷል ማለት በመሆኑ የአገሪቱ የመከላከያ እሴቶች የሆኑት ከባድ እና ቀላል መሳሪያዎች ፥ ሎጅስቲክ እና የመሳሰሉት በሰላም ወደ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር መዛወር ይገባቸዋል። የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት አባላት ይህን በመረዳት አገሪቱን ከጥፋት ለመታደግ ሲሉ በአፋጣኝ ተግባራዊ ማድረግ ይገባቸዋል። የሚያፈገፍግ፤በሴራ የተበላ፥ በግለሰብ የሚሾፈረ መከላከያ ሰራዊት ቦታ የሌላው ስለሆነ በሰላም መተግበር አለበት። ምክራችን ይህ ብቻ ነው።
Re: የወደፊቱ ህዝባዊ መሠረት ያለው የልዑላዊት አገር ሰንደቅ ዓላማ አንጋቢ መከላከያ ሠራዊት ማን ነው?
የቀድሞው የመከላከያ ኃይል በአስቸኳይ የአገሪቱ የመከላከያ እሴቶች በሰላም ወደ ብሔራዊ ፋኖ እና አፋር መከላከያ ኃይል የማያዛውር ከሆነ ሊኖር የሚገባው ብቸኛ አማራጭ ተገድዶ በቀድሞው የመከላከያ ኃይል እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው። ምክንያቶች፥-
1) የቀድሞው የመከላከያ ኃይል የሚመራው በትግሬው አብርሃም በላይ እና በኦሮሙማዎች(ፀረ-ኢትዮጵያዊያን) ነው። በእንነዚህ የሚመራ መከላከያ አያስፈልግም። ሞኝ ካልሆነ ከእነኝህ ውጤት አይጠብቅም
2) የቀድሞው የመከላከያ ኃይል የአማራ እና አፋር ህዝብ ወገብ ጠምጥሞ አስሮ ይዞ ለወያኔ የማይነጥፍ የጦር ቁሳቁስ እና መረጃ እየሰጠ ሲያስገድል የነበረ እና የድል ግስጋሴ ያከሸፈ እና የአገሪቱ የስጋት ሃይል ነው። መፍረስ አለብት።

Abaymado wrote: ↑06 Feb 2022, 11:39Without doubt.Abere wrote: ↑06 Feb 2022, 11:37ከዚህ አስተያየት መስጫ በተሰበሰው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊትን ሙሉ ስራ እየሰሩ የሚገኙት ብሄራዊ አማራ ፋኖ እና አፋር ዐርበኞች ናቸው። የወደፊቱ የመከላከያ ሰራዊት ብቻ ሳይሆኑ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር የአሁኑ የመከላከያ ሰራዊት ናቸው። ይህ ማለት መከላከያ ሰራዊት የለም ወይም ፈርሷል ማለት በመሆኑ የአገሪቱ የመከላከያ እሴቶች የሆኑት ከባድ እና ቀላል መሳሪያዎች ፥ ሎጅስቲክ እና የመሳሰሉት በሰላም ወደ ብሄራዊ ፋኖ እና አፋር መዛወር ይገባቸዋል። የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት አባላት ይህን በመረዳት አገሪቱን ከጥፋት ለመታደግ ሲሉ በአፋጣኝ ተግባራዊ ማድረግ ይገባቸዋል። የሚያፈገፍግ፤በሴራ የተበላ፥ በግለሰብ የሚሾፈረ መከላከያ ሰራዊት ቦታ የሌላው ስለሆነ በሰላም መተግበር አለበት። ምክራችን ይህ ብቻ ነው።