አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሙሉ መዋቅሩን ከስሙ ጀምሮ እየቀየረ ነው ....ኮማንደር ፣፣ኢንስፔክተር ።።ምናምን የሚባል ነገር አይኖርም
አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጡን እየቀየረ እንደሆነ ይታወቃል:: ስሙን ራሱ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ወደ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ቀይሮታል::
ሌላው ድሮ ሲጠቀምበት የነበረውን ዩኒፎርም በመቀየር ወደ ካኪ ቀይሮታል::
የፖሊስ አርማው ቢጫ የነበረው ወደ ሰማያዊ ቀይሮታል::
ድሮ በወያኔ ግዜ ኮሚሽነር : ኮማንደር :ኢንስፔክተር : ሳጅን እያለ የነበረው ማዕረግ ተቀይሮ ወደ ሻለቃ: ሻምበል : መቶ እና ጓድ ሆነዋል::
እኔ ግራ የገባኝ "መቶ' ብሎ ምን ? መቶ አለቃ ቢሆን ጥሩ ነው::
"ጓድ " የሚለው ራሱ አይጥምም:: እና ሃምሳ አለቃ ቢሆን?
ስለ ፖሊስ የቀረበው ለውጥ ያያዘው ሰነድ ወደ 145 ገፅ ይሆናል:: ሁሉንም አይቼዋለሁ:: ግን እኔ የታዘብኩት ሰነዱ ላይ የአማርኛ ግድፈት ይታይበታል:: ሻምበል መባል ያለበትን ሻምብል ብለውታል::
እንደሚመስለኝ ኦሮሞዎች ናቸው የፃፉት ::
Re: አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሙሉ መዋቅሩን ከስሙ ጀምሮ እየቀየረ ነው ....ኮማንደር ፣፣ኢንስፔክተር ።።ምናምን የሚባል ነገር አይኖርም
What you're seeing is the end of Neo-colonialism in Ethiopia that came riding TPLF's inferiority complex some 30 years ago.
Re: አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሙሉ መዋቅሩን ከስሙ ጀምሮ እየቀየረ ነው ....ኮማንደር ፣፣ኢንስፔክተር ።።ምናምን የሚባል ነገር አይኖርም
The crux of the matter should not be name change. Is there any substantive change?
If yes, can this be a harbinger to changing the so-called ዴዴቢት defunct constitution?
Abaymado wrote: ↑04 Feb 2022, 12:20