Please wait, video is loading...
ማን ነው ወራሪ? ማን ነው ተወራሪ? ማን ነው መጤ? ማን ነው የሀገሩ ባለቤት? ማን ነው ሰፋሪ? ማን ነበር ነዋሪ? - ከ 80 አመት በፊት በመርካቶ የሚወራው ቋንቋ ይመሰክራል
ማን ነው ወራሪ ማን ነው ተወራሪ ማን ነው መጤ ማን ነው የሀገሩ ባለቤት ማን ነው ሰፋሪ ማን ነበር ነዋሪ ... ለሚለው ጥያቄ ይህ ቪዲዮ መልስ ይሰጣል (ከ 80 አመት በፊት በመርካቶ የሚወራው ቋንቋ ይመሰክራል)
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10187
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ማን ነው ወራሪ? ማን ነው ተወራሪ? ማን ነው መጤ? ማን ነው የሀገሩ ባለቤት? ማን ነው ሰፋሪ? ማን ነበር ነዋሪ? - ከ 80 አመት በፊት በመርካቶ የሚወራው ቋንቋ ይመሰክራል
ከሰማንያ አመት ቦፊት በመርካቶ ውስጥ የትግራይ ትግርኛ ኦፊሲያል መነጋገሪያ ቋንቋ ነበር የሚለውን አባባል አልስማማበትም።
Re: ማን ነው ወራሪ? ማን ነው ተወራሪ? ማን ነው መጤ? ማን ነው የሀገሩ ባለቤት? ማን ነው ሰፋሪ? ማን ነበር ነዋሪ? - ከ 80 አመት በፊት በመርካቶ የሚወራው ቋንቋ ይመሰክራል
Imagine እንግድህ ኦሮሚያ ውስጥ እየኖሩ አፋን ኦሮሞ የማይችሉ ሰዎች እንዴት ሰርቶ እንደምኖሩ ሌላውንስ ተው ለንግድ ራሱ ቋንቋ ያስፈልጋል
Amanuel Abulu
·
ቡራዩ ላይ Highschool ስንማር እኔ አማርኛ ክፍል ነበር የተማርኩት። (ሁለት class አለ የአፋን ኦሮሞ እና የአማርኛ class ቋንቋ ስንማር ማለት ነው )
እኔም አማርኛ class የገባውበት ምክንያት አማርኛ እንደልቤ ለመቻል ነው (ለማውራት ሆነ ለመፃፍ )
ይሄው ከእቅዴ ከ90% በላይ አሳክቻለሁ። እንደዚሁም በተቃራኒው አፋን ኦሮሞን ምንም ሳይችል የአፋን ኦሮሞን class የተማሩ ልጆች ነበሩ። እነሱ ደሞ ከኔ ይልቅ ከ95 -97% እቅዳቸውን አሳክቷል።
በዛ ግዜ አፋን ኦሮሞ ከተማሩት ውስጥ አንዱ የቡራዩ መዘጋጃ ገብቶ እየሰራ ነው ። ይሄ ቋንቋ ውጤት ነው
ነገር ግን የዛኔ ለኔም ሆነ ለነሱ የምትቀርብልን ጥያቄ "አሁን ምን አለፋ" የምትል ጥያቄ ነበረች
ነገሩ ውሎ አድረው እኔም አማርኛ የተማርኩት እነሱ አፋን ኦሮሞ ተማሩትም ውጤቱን እያጣጣመን ነው
።
ግን የዛኔ ፈታ ብሎ ቋንቋ አያስፈልግም ያሉት even አፋን ኦሮሞ የመቻል እድል እያላቸው ና ግን ለመማር ፍቃደኛ ያልሆኑት ውጤቱን ዛሬም ነገም ከነገ ወድያም ታዩታላችሁ።
እኔ እንኳ አማርኛ ባልማርም ባልችልም የምኖረው ኦሮሚያ ውሰጥ ስለ ሆነ በአፋን ኦሮሞ ብቻ ሰርቼ መኖር እችላለሁ ።

ይህ እጅግ ደደብ ጥያቄ ነው! የዛሬ 80 አመት የእኔ ግማሽ ቤተሰቦቼ መርካቶ ነበሩ ። ስለገበያ ባህል የማያውቅ ሰው ነው ይህን የለጠፈ ። የቋንቋዎችና ገበያ ጸባይ እንደ ሚከተለው ነው ። ገበያ ሻጭና ገዥ አሉ ። ሁለቱም ብዙ ቋንቋ ተናጋሪዎች ከሆኑ ችግር የለም። ለምሳሌ መርክቶ እስከ 3 ወይም 4 ቋንቋ የሚችሉ አሉ። አንድ ሻጭ ኦሮሞ ወይም ጉራጌ ከሆነና ሌላ ምንም የማይችል ከሆነ ከባድ ነው፣ ግን እሱም ቢሆን ጥቂት ቃላት እና ዋጋ በኦሮሞኛ ይላል፣ ገዢው እንደ ምንም ገብቶት ግብይቱ ያበቃል ። ግዥ ኦሮሞ ከሆነ ቋንቋ ማወቅ ያለበት ሻጭ ነው፣ እንደ ምንም ብሎ በኦሮሞኛ ይመልስና ብግይቱ ያበቃል ። ስለዚህ ከአንድ እስከ 5 ቋንቋ የሚነገርበት ገበያ አለ ። ለምሳሌ የመስቃን አርብ ገበያ ስልጤ፣ ማረቆ፣ መስቃን፣ ኦሮሞ፣ ሃዲያ፣ ከምባታ፣ ወለኔ፣ ክስታኔ፣ ሰባት ቤት ማለት እስከ 10 ቋንቋዎች ያሉበት ገበያ ነው ። ሁሉም ተግባበው ይለያያሉ ።
ስለሆነ መርካቶ አንድ ኦሮሞ እህል ሻጭ በኦሮሚኛ ስለተናገረ የመርክቶ ቋንቋ ኦሮሞኛ ነበር የሚለው ፍጹም ደደብ አባባል ነው!
ስለሆነ መርካቶ አንድ ኦሮሞ እህል ሻጭ በኦሮሚኛ ስለተናገረ የመርክቶ ቋንቋ ኦሮሞኛ ነበር የሚለው ፍጹም ደደብ አባባል ነው!
Re: ማን ነው ወራሪ? ማን ነው ተወራሪ? ማን ነው መጤ? ማን ነው የሀገሩ ባለቤት? ማን ነው ሰፋሪ? ማን ነበር ነዋሪ? - ከ 80 አመት በፊት በመርካቶ የሚወራው ቋንቋ ይመሰክራል
Sarc,
Sick. Devoid of any rational thinking.
15 century Ethiopia has all the answers. But you prefer to limit history to just 80 years.
All this is unnecessary as people has mingled and formed a functioning society.
What did Tigrai will benefit from all this homework thrown to the gullible? Slow death.