To the servants of Isaias in this forum!
Tell me one reason that has kept you worshipping my Tigrayan close family member Isaias for the last 30 years!
Re: To the servants of Isaias in this forum!
ምን የቀረ ነገር አላችሁ .. ስንቱን ዋሽታችሁ .. ሰርቃችሁ ትገፋታላችሁ:: ትግራይ ማፍራት የማትችለውን የኤርትራዊ ንብረት, ሰነ ጥበብ, መሬት, ስነ ጽሁፍ, ዘፈን አሁን ደግሞ ፕረዝደንት ኢሳያስን ....
የሚገርመው ደግሞ ኢሳያስ እና መለስ የእህትማማቾች ልጆች ናቸው ብላችሁ እኮ ትን አሰኝታችሁን ነበር በደናው ጊዜ አገረ ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከ ጫፍ ስትነዱ በነበረበት ወቅት... ምጽፅፅ ድሮ ያኔ ... በጣም ድሮ ተመልሶ የማይመጣው የቅጠት እና እብሪት ጊዜያችሁ.. ማለቴ እንደ አሁኑ በቁሟ በሙቅ ውሃ ተዘፍዝፋ የተነጫጨት ደሮ ሳትመስሉ... ማለቴ እንደ ብረት ሳትዝጉ... ወርቂ ገለመለ ህዝቢ በምትሉበት በዛ ብርቅርቅ ጊዜያችሁ
Now forget the myth of President Isyas bloodline that invented by the agamewoch. We all know Isayas is from ጸሎት ጥቓ ሕምብርቲ ሓማሴን:: 100% EritreanኤርትራዊEritrawi...
Re: To the servants of Isaias in this forum!
Ask Isaias and he will tell you who he is! Oh I forgot you will never dare to ask him because you are afraid of the brave but dictator Tigrayan !
-
Eripoblikan
- Member
- Posts: 3547
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49