Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42712
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by Horus » 01 Feb 2022, 23:43

የኢትዮ360 ወረኞች በመያገባቸው የጉራጌ እጣ ፈንታ ሲወስኑ አዳምጡ! እነኤርሚያ ለገሰ ብርሃኑ ነጋን ስለሚጠሉ በብልጽኛው እርስቱ አስጠግተው ጉራጌን ሲሳደቡ ዋሉ! እርስቱ የጉራጌን ጥቅም አሳልፎ ለጠላት የሸጠ የሚሸጥ ሰው አይደለም ። እነዚህ ወረኞች የነሱ ጸረ አቢይ ፖለቲካ አጨብጫቢ እንድንሆንላቸው ፈልገው ነው የሚንጣጡት ። እርስቱ ምንድን ነው ያለው? ቀቤናና ጉራጌ በባህል የጆካ ስርዓት መሰረት ታረቁ ! መስቃንና ማረቆ በባህል ታረቁ ! ነገም ጉራጌና ኦሮሞ በባህል እርቅ ቢያደርጉ እሰይ ነው። አዲስ አበባ ውስጥም ቢሆን ጉራጌ የራሱን አቋም እንጂ የማንንም ተለጣፊ ሊሆን የማይችል ሕዝብ ነው ። ከዚህ በተረፈ እርስቱ የራሱን ፓርቲ አመለካከት ተናገረ በቃ! ጉራጌ ነጻ ሕዝብ ነው፣ ከጥቅሙ ጋር የሚሄድ ፖለቲካ ይከተላል ። አንድ የብልጽኛ ጉራጌ የህዝባችንን ጥቅም ሊሸጥ ካሰበ ምን እንደ ሚያጋጥመው ያውቃል !! የአሮጋንስ ጥግ ስሙ የጉራጌ ፖለቲካ ምን መሆን እንዳለበት የሚወስኑት ኢትዮ360 ች ናቸው ።

የመስቃንና ማረቆ እርቅ ስነስራት

Horus
Senior Member+
Posts: 42712
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by Horus » 02 Feb 2022, 00:31

የመስቃንና ማረቆ እርቅ !

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by EthioRedSea » 02 Feb 2022, 07:00

Horus wrote:
02 Feb 2022, 00:31
የመስቃንና ማረቆ እርቅ !

This is similar to Bantu/Zulu Dance and also Blacks in Brazil dance in the same way. that is why Gurage have been anti-Ethiopia and foot soldiers of Eritrea. Teddy Afro is one of the ascaris from Gurage that were used by Eritrea to create the current war in Ethiopia.

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by Abere » 02 Feb 2022, 12:43

ትክክል ወያኔ የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው። ጉራጌዎችን በዋናነት ከንግድ እና ኢኮኖሚ ጨዋታ ውጭ በማድረግ ከፍተኛ በደል ፈጽሟል። አሁን ወያኔ የለም። ወያኔን የተካው ኦሮሙማ ነው። ጉራጌ በዘመነ ኦሮሙማ የተለየ ምን ጥቅም እንዳገኘ ግን የሚታይ ይሆናል። እንደምነሰማው ግን አንዳንድ የጉራጌ አካባቢዎች በኦሮሙማ እየተሰለቀጡ ነው ይባላል። እውነት እና ውሸት መሆኑን በሂደት የሚታይ ነው። ያላቻ ጋብቻ የመፈጸም ሂደት ከሆነ ኦሮሙማ ጉራጌን በታሪክ እንደጠፉት ጎሳዎች ሊያደርገው ይችላል የሚል ስጋት ነው። ይኸ ሀሜት ኦሮሙማ ቴሌቭዥን ለጉራጌ፥ ጉራጌን በአባ ገዳ፤ የጉራጌን ትምህርት ቤት በቁቤ ወዘተ ወሬ እጅግ ሰነባበተ። የተሰለቀጡ ጉራጌዎች አሉ እየተባለ ነው እንዳውም። እንጅ የሚጥመውን የሚመርጠው እራሱ ጉራጌ ነው ችግሩ የመምረጡ ዕድል የለውም ይመረጥላትል እንጅ - እስከ አሁን ይህን ነው የምናየው እንደ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ።

Selam123
Member
Posts: 4
Joined: 21 Jun 2021, 14:45

Re: ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by Selam123 » 02 Feb 2022, 13:08

No ethnic group has a historical enemy in another ethnicity. This is not different with Gurage people. Being a Gurage, in general, I strongly believe Oromo, Tigray, Amhara, Somali, Wolayita, Sidama, Beni-Shangul, etc. people are my brothers/sisters rather than enemies. I may not like/agree with the political stances of some political group towards Gurage as ethiniciy. However, this should not be used to condemn or even to talk bad the ethiniciy as a whole these groups may claim to belong or even to stand for.

Horus
Senior Member+
Posts: 42712
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by Horus » 02 Feb 2022, 13:58

Abere,
ያልከው ሁሉ ዉሸት ነው። ኦሮሞች ጉራጌን ለመደለል የጉራጌ ፕሮግራም ጀመርን አሉ። ካሉት 8 የጉራጌ ቋንቋዎች በሁለቱ ማንም የማይሰማው አልፎ አልፎ ያረጀ ዝባዝንኬ ያሰራጫሉ ! ያ ፕላን ከሞተ ቆየ። ዛሬ ጉራጌ ብዙ የራሱ ሚዲያዎች አሉት ። እኔ እስከ ዛሬ አንድ የጉራጌኛ ብሮድካስት ከኦሮሞ ሚዲያ ሰማሁ የሚል ጉራጌ አምጣ?

ታከለ፣ ሺመልስ፣ አዳነች ያደረጉት 3 ነገሮች አሉ ። ሺመልስ የሆነ የት/ቤት መሰረት በሰባት ቤት አኖረ ። በቃ ከዚያ ያልፈ ነገር የለም ። ታከለ አበሽጌ በሚባለው የግቤ ጉራጌ የከሰል ማዕድን ለማውጣት ከሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ጋር በቲቪ ታይቶ ነበር። ኦሮሞች የጉራጌ ባለሃብቶችን ለኢኮኖሚ እድገት ፕላናቸው እንደ ሚፈልጓቸው አስባለሁ። ያ ወደ ፊት የሚታይ ነው። አቤቤ ለጉራጌ ካልቸር መገንቢያ የሆነ ቦታ አዲስ አበባ ሰጥታለች! በቃ! ግን ልብ በል ጉራጌ በራሱ መሬትና ገንዘብ የሰራው የባህል ማዕከል አለው።

ከዚያ ያልከው ነገር ሁሉ ዉሸት ነው! ፋክት አምጣ!!!!

ጉራጌ የራሱን የግዕዝ ፊደል ገበታ ሰርቶ ያም ገበታ ሶፍት ዌር ሰርቶ በጉራጌ ቋንቋዎች መጻህፍት እያተመ ያለ ሕዝብ ነው! ቁቤ ምናምን ፍጹም ዉሸት ነው ። ይልቅስ ጥንታዊ የጉራጌ ሕግጋትና አስተዳደር ሴራዎች (ሴራ የስርዓት ነጠላ ስም ነው!) የጆካ፣ የቅጫ (የቅጣት)፣ የጎርደና (ጉባኤ) እዘተ እስከ መስቃን ሴራ ድረስ ተጽፈው ስራ ላይ እየዋሉ ነው ። በዚያም መሰረት ነው የጉራጌና የቀቤና ግጭት የተፈታው፣ የመስቃንና የማረቆ ግጭት የተፈታው ። ጉራጌ የሺ አመት የአጉራ ጠነ ራስ ገዝና ፌዴራል ያስተዳደር ባህል የነበረውና ያለው ሕዝብ ነው ።

ስለዚህ ገዳ ማናምን ዉሸት ነው ። ያለው ነገር በጉራጌ ዙሪያ ካሉት የኦሮሞ ማህበረ ሰብ ሽማግሎች የነሱ አባገዳዎች ጋር ቢሰበስቡ አትገረም ። ቆሻሻው የትግሬ የጎሳ ዝባዝንኬ ከመፈጠሩ ሺ አመት በፊት ጉራጌ ይህን ሁሉ ፖለቲካ አካሂዶ እዚህ የደረሰ ህዝብ ነው። ዛሬ የማንም የጎሳ ፔቲ ቡርዧው ስለተንጫጫ ምንም ማለት አይደለም ። ጉራጌ የሸው ሕዝብ ነው! የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንደ እጅ መዳፋቸው ያውቁታል !

ይልቅስ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ጳጳስ የሆኑት ጉራጌው የአቡነ መልከ ጸዲቅን ምክር ሰምታ እጇን ከኦርቶዶክስ ብታነሳ ይበልጥ ፖለቲካዋ እንደ ሚሳካላት ንገሯት! አንተም እራስክን ከዉሸት ጠብቅ! ኢትዮጵያዊነትን ለጉራጌ ማስተማር ቄሱ ጳጳሱን ሰበከው አንዲሉ ነው!!!!
Last edited by Horus on 02 Feb 2022, 16:30, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by Abere » 02 Feb 2022, 14:39

ሆረስ፤

ሰፋ አድርገህ ስለ አብራራህልኝ አመሰግናለሁ በቅድምያ።

መቸስ ዘመኑ የመረጃ አብዮት ስለሆነ የጠዋቱን ጠዋት፤ የማታውን ማታ በያለንበት ይደርሰናል። ውሸቱን ከእወነት በህሌናችን እንደ ወንፊት መለየት ግን የግድ ነው። አሳን መብላት በብልሃት እንድሉ -እሾህ ስላለ። ሰምቸ እንጅ በአካል መሬት ላይ ያለውን ነገር አላየሁም። በዘመነ ድሮን እወነቱን ለመረዳት በኮቲያችን መሆሄድ እየቀረ ነው።

አሁንም በእኔ ግንዛቤ አንተም ከጠቀስከው በመነሳት ኦሮሙማዎች በትክክል ሙከራውን አድርገዋል። ሃሳቡ ነበራቸው ፥ ይኖራቸዋልም። ለጊዜው የጠበቁትን ይህል አልተሳካ ይሆናል። እቅዱ ግን ነበር - የነገሩ ቋጠሮ ይኸ ነው። የወደፊቱን እግዜር ያውቃል - እንኳን ከዛቻ ከተወረወረ ጦር ያድናል:: እኔ ለጉራጌ ህዝብ ምኞቴ ሰላም ነው። እግዜር ከኦሮሙማ ስልቀጣ ይጠብቃቸው ከማለት ያለፈ የምለው የለኝም። ጉራጌ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነው፥ ከአባ ገዳ የሚማረው አንዳች ነገር የለም። ከሁከት እና ብጥብጥ በስተቀር።

በተረፈ የአቤቤ ጉዳይ እግዜር እራሱ ወይ ማረፊያ ይሰጣታል። የማትችለውን ነገር ነው የምትሞክረው - የሚመክራት ዘመድ ያጣች ሰው ናት። መቸም ቢሆን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተ-እምነት የታገለ ሲዋረድ እና ሲቀስፍ እንጅ ከፍ ከፍ ሲል አልሰማንም። እግዚአብሄር ክብሩን ወይም ሃይሉን ለመግለጽ ሲል አንዳዶችን ልበ ደንዳና እና ማስተዋል ያጡ ያደርጋቸዋል። ያለመታደሏ አቤቤ ከእነዚህ አንዷ ሆነች። ለነገሩ አቤቤ አልን እንጅ ባለጉዳዩ አብይ አህመድ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42712
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by Horus » 02 Feb 2022, 14:50

Abere wrote:
02 Feb 2022, 14:39

አበረ፣
አቢይኮ ሲኖዶስ ሄዶ ከጳጳሶች ጋር በሚገባቸው መንፈሳዊ ቋንቋ አናግሯቸዋል! እመነኝ ይህ ችግር የአቢይ ቢሆን እራሱ ነበር የሚሄደው ። ይልቅስ ቀራኞ የተገደሉት የማሪያም ምንመን የኦሮሚያ ፖሊስ ካልሆነ ለፌደራሎቹ ተጠያቂ አቢይ ነው ። የእኔ እምነት አቤቤ አክራሪ ኦሮሞ መሰለችኝ ። ይህም ሆነ ያ እነሱም አንድ ገዢ የሚያደርገውን ያደርጋሉ ። ሕዝቡም የሚያደርገውን ያደርጋል ። ፖለቲካ ማለት ያ ነው ! ሰላም!

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by Abere » 02 Feb 2022, 15:19

ሆረስ፤

አንተ አንድም ቅን ሰው ነህ ሁለተኛም የዕውቀት ባለጸጋ ነህ። ይህ ትልቅ ስጦታ ነው። ከወትሮው በተለየ የዐብይ አህመድ ዘመን ግን ብዙዎችን ግራ ያጋባ ነው ከሊቅ እስከ ደቂቅ - ከጨዋ እስከ ምሁር። ለዚህም ይመስለኛል የተከሰተው ሰይጣን ብደንገት ሚስጥር ሲያሾልክ ዘመኑን <የማሳመን እና የማደናገር /convince &confuse> ወንጌላዊ ዘመን ያለው - ኦሮሙማው ሽመልስ አብዲሳ።

በእኔ ግምት አብይ ማለት አቤቤ ነው፤ አቤቤ ማለት ዐብይ ማለት ነች። ዐብይ አህመድ የኦሮሞ ኦደፓ/ኦነግ ሊቀመንበር ነው። ከኦሮሚያ አምጥቶ የአዲስ አበባ ከንቱባ ያደረጋት እርሱ ነው። ደግሞም አዲስ አበባ 24/7 በአብይ አህመድ ቀጥታ ቅኝት ወስጥ ነች። ለማደናገር አቤበ ከንቲባ ነች እንጅ ስውሩ እጅ አብይ ነው - ያው አፍቃሪ ኦሮሙማ ማለት ነው። በአጠቃላይ አሪፍ አራዳ ነን ብለው ነው ኦነጎቹ እንጅ ግልጽ ነው።

እኔ ግን የሚገርመኝ ለምንድን ነው ከሃይማኖት ጋር ግብግብ የገጠሙት? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መህጋዊ ይሁን በልማዳዊ መንገድ እርስቱ የእርሷ ከሆነ የእርሷ ነው። ቤተክስያኗ ብትፈልግ ትጠቀምበታልች ለሌሎም በክራይ መልክ ለተለያየ ዝግጅት በማከራየት ገቢ ማግኘት ትችላለች፤ ሌሎችም ቦታ ተስጥቷቸ ማልማት ይችላሉ ከፈለጉ። እንድሁ ቁማር መጫዎት ብቻ። ሁከት ሁከት። ምዕምኑ ደግሞ እንደ አባት አደሩ እንደ ጥንቱ እምነት ስለሆነ በዚያው ይቀጥላል - አሁን አቤቤ እና አብይ ስለፈለጉ የሚሆን ነገር የለም። ጣልያን በወረረን ጊዜ እንኳን ያላደረገውን እኮ ነው እነ ዐብይ የሚፈልጉት። ጣልያንን ያለፈራች ቤተስኪያን አብይ ወይም አቤቤን ትፈራለች ማለት ቀልድ ነው። ቂል ናቸው።

Horus wrote:
02 Feb 2022, 14:50
Abere wrote:
02 Feb 2022, 14:39
ሆረስ፤

ሰፋ አድርገህ ስለ አብራራህልኝ አመሰግናለሁ በቅድምያ።

መቸስ ዘመኑ የመረጃ አብዮት ስለሆነ የጠዋቱን ጠዋት፤ የማታውን ማታ በያለንበት ይደርሰናል። ውሸቱን ከእወነት በህሌናችን እንደ ወንፊት መለየት ግን የግድ ነው። አሳን መብላት በብልሃት እንድሉ -እሾህ ስላለ። ሰምቸ እንጅ በአካል መሬት ላይ ያለውን ነገር አላየሁም። በዘመነ ድሮን እወነቱን ለመረዳት በኮቲያችን መሆሄድ እየቀረ ነው።

አሁንም በእኔ ግንዛቤ አንተም ከጠቀስከው በመነሳት ኦሮሙማዎች በትክክል ሙከራውን አድርገዋል። ሃሳቡ ነበራቸው ፥ ይኖራቸዋልም። ለጊዜው የጠበቁትን ይህል አልተሳካ ይሆናል። እቅዱ ግን ነበር - የነገሩ ቋጠሮ ይኸ ነው። የወደፊቱን እግዜር ያውቃል - እንኳን ከዛቻ ከተወረወረ ጦር ያድናል:: እኔ ለጉራጌ ህዝብ ምኞቴ ሰላም ነው። እግዜር ከኦሮሙማ ስልቀጣ ይጠብቃቸው ከማለት ያለፈ የምለው የለኝም። ጉራጌ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነው፥ ከአባ ገዳ የሚማረው አንዳች ነገር የለም። ከሁከት እና ብጥብጥ በስተቀር።

በተረፈ የአቤቤ ጉዳይ እግዜር እራሱ ወይ ማረፊያ ይሰጣታል። የማትችለውን ነገር ነው የምትሞክረው - የሚመክራት ዘመድ ያጣች ሰው ናት። መቸም ቢሆን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተ-እምነት የታገለ ሲዋረድ እና ሲቀስፍ እንጅ ከፍ ከፍ ሲል አልሰማንም። እግዚአብሄር ክብሩን ወይም ሃይሉን ለመግለጽ ሲል አንዳዶችን ልበ ደንዳና እና ማስተዋል ያጡ ያደርጋቸዋል። ያለመታደሏ አቤቤ ከእነዚህ አንዷ ሆነች። ለነገሩ አቤቤ አልን እንጅ ባለጉዳዩ አብይ አህመድ ነው።
አበረ፣
አቢይኮ ሲኖዶስ ሄዶ ከጳጳሶች ጋር በሚገባቸው መንፈሳዊ ቋንቋ አናግሯቸዋል! እመነኝ ይህ ችግር የአቢይ ቢሆን እራሱ ነበር የሚሄደው ። ይልቅስ ቀራኞ የተገደሉት የማሪያም ምንመን የኦሮሚያ ፖሊስ ካልሆነ ለፌደራሎቹ ተጠያቂ አቢይ ነው ። የእኔ እምነት አቤቤ አክራሪ ኦሮሞ መሰለችኝ ። ይህም ሆነ ያ እነሱም አንድ ገዢ የሚያደርገውን ያደርጋሉ ። ሕዝቡም የሚያደርገውን ያደርጋል ። ፖለቲካ ማለት ያ ነው ! ሰላም!

Horus
Senior Member+
Posts: 42712
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወያኔ ትግሬ የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት! 45 ደቂቃ ላይ አዳምጥ

Post by Horus » 02 Feb 2022, 16:21

አበረ፣
ያነሳሃው ጉዳይ የብልህነት ጥያቄ ነው። አው አቢይም አዳነችም ፖለቲከኞች ናቸው ። ግን ሁለት የተለያየ የፖለቲካ ብልሃት (ፖለቲካል ኢንተለጀንስ) ያላቸው ግለሰቦች ናቸው። አቢይ አቤቤን እጅግ የሚበልጥ የፖለቲካ ብልህ ነው ። አው ሁለቱም ኦሮኦች ናቸው፤ ግን ኦሮሞነት ለፖለቲካ ህይወታቸው የሚጠቀሙበት ብልሃት ይለያያል። አቢይ 'ኢትዮጵያ' የሚለው ቃል ሲጠቀም ከራሱ ጋር አይታገልም፣ ናቹራሊ ይመጣለታል። አቤቤ 'ኢትዮጵያ' ስትል በትግል ነው፣ ፌክ እንደ ሆነ ታየዋለህ ። ይህ ነው ትልቅ ልዩነት ነው ። አው አቢይም አዳነችም ፖለቲከኞች ናቸው ። ብዙ ግዜ እንዳልኩት አንድ ፖለቲከኛን የሚነዱት 4 ሞቲቮች ናቸው፤ ሃይል ፣ ገንዘብ፣ ዝና እና ክብር! አቢይ ስልጣን እና ዝና በጣም ይወዳል ። አቤቤ ስልጣንና ገንዘብ ትወዳለች ። ስለሆነ ከሲኖዶሱ ጋር ያላት ግብ ግብ የሃይል ሳይኮሲስ ነው ። ሲኖዶስ ቢሮ ከሄደች ስልጣኗ የሚቀነስ ይመስላታል ። በራስ ያለ መተማመን ይባላል። ገንዘብ ስለምትወድ አቢይ ሳይሆን ለሙስና ቅርብ እሷ ናት ። አቢይ ማስተር ተግባቢ ነው። እኔ አቤቤን ሳያት የድሮ የሩሲያ አሮጊት ሴት ካድሬዎችን ነው ምትመስለኝ። ስለዚህ ጥያቄው በፖለቲካ ባህሪያቸው ስር የጎሳቸው ጥቅም አለ የለም አይደለም ። ሁሉም የሚያደርገው ያንን ነው ። ጥያቄው የኢትዮጵያ (የሌሎች) ጥቅምና የጎሳው ጥቅም አላይን (ልክ ለልክ) አድርጋ ታስባለችህ ወይ ነው? ልብ በል ዛሬ እግዚአብሄር ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ኢትዮጵያን ካልገዛ በስተቀር በውስጡ ጎሳ የሌለበት ሰው የለም ። እነዚያ ጎሳ በስጣቸው ያልነበራቸው ትውልዶች ከኢህአፓ ጋር ሞተዋል! ስለዚህ እኔ አቢይም ሆነ አቤቤ ኦሮሞ መሆናቸው አይደለም ችግሬ፤ የኦሮሞና ኢትዮጵያ ጥቅም አንድ ያደረጉ፣ ማለትም ኢትዮጵያዊ ኦሮሞች ናቸው ወይ የሚለው ነው ። ይህን በተመለከተ አቢይ በዙሪያው ያሉትን ኦሮሞች ሁሉ ይበልጣቸዋል፤ ያ ነው ልዩነቱ።

Post Reply