Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15490
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው።

Post by Abere » 02 Feb 2022, 09:44

እኔ እኮ የሚገርመኝ የአማራው ፕሬዚዳንት ነው ስለከብት መብት ይቆረቆራል በወለጋ የሞቱት አማራዎች እያሉ። ከብት ከመርዳቱ በፊት ለምን ሰው አይረዳም። ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው። የአማራ ክልል በኦሮሙማ ዘመን አንዱ የኦሮሚያ ትልቁ ዞን ነው። የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብድሳ ነው። አማራ ክልል ሳይሆን የኦሮሚያ ዞን ነው። በሚቀጥለው ከአማራ ይህን ያህል ግብር ተሰብሶ ለኦሮሚያ ገቢ ተደረገ እንባላለን። ከብቶች ለም ተረዱ እያልን አይዳለም። ከብቶች ከብቶችን ሲረዱ በማየታችን ስለተደነቅን ነው።

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው።

Post by Wedi » 02 Feb 2022, 09:50

Abere wrote:
02 Feb 2022, 09:44
ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው።

እኔ እኮ የሚገርመኝ የአማራው ፕሬዚዳንት ነው ስለከብት መብት ይቆረቆራል በወለጋ የሞቱት አማራዎች እያሉ። ከብት ከመርዳቱ በፊት ለምን ሰው አይረዳም። ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው። የአማራ ክልል በኦሮሙማ ዘመን አንዱ የኦሮሚያ ትልቁ ዞን ነው። የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብድሳ ነው። አማራ ክልል ሳይሆን የኦሮሚያ ዞን ነው። በሚቀጥለው ከአማራ ይህን ያህል ግብር ተሰብሶ ለኦሮሚያ ገቢ ተደረገ እንባላለን። ከብቶች ለም ተረዱ እያልን አይዳለም። ከብቶች ከብቶችን ሲረዱ በማየታችን ስለተደነቅን ነው።
I can not say it better!! Thank you!!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው።

Post by Wedi » 02 Feb 2022, 17:01

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15490
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው።

Post by Abere » 02 Feb 2022, 17:13

:lol: :lol: :lol:
A picture is worth a thousand words.
Wedi wrote:
02 Feb 2022, 17:01
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው።

Post by Wedi » 02 Feb 2022, 23:03

****************
ኦሮሚያ ውስጥ የሚሞተው ከብት እንጅ ኦሮሚያ ውስጥ እየተጨፈጨፈ የሚገደለው አማራ የማያስጨንቀው ብአዴን - ራሱ ከብት ነው!!!

"ብአዴኖች ከሆዳቸው ውጭ የፖለቲካ አላማ የሌላቸው፣ በየቀኑ በጅምላ ለሚፈጀው የአማራ ሕዝባቸው የማይሆኑ ተላላኪዎች ናቸው" የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ርስቱ ይርዳው

****************
****************
ባለፉት ሳምትታ እና ቀንቶች ብቻ ከ500 በላይ አማራዎች በወለጋ ተገደሉ!!
ኦሮሚያ ክልልን ከአማራ ነጻ ለማድርገ ታቅዶ በኦህዴድ/ በኦነግ ጥምር ጦር በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀል!!

ወለጋ የአማራዎች ማረጃ ቄር!! ባለፉት ቀንት እና ሳምንታት ብቻ በወለጋ ቁጥራቸው ከ500 በላይ አማራዎች በኦህዴድ/ በኦነግ ጥምር ጦር በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈው ተገድለዋል፡፡
ዝርዝሩ እንደሚከተለው ቀርቧ፡፡

* 107 አማራዎች ቤት ተዘግቶባቸው ተቃጥለው እና ተጠብሰው እንዲገደሉ ሆነዋል

* 11 ነብሰጡር የአማራ እናቶች ሆዳቸው በኣንጃ እና በጩቤ ተቀዶ ጥንሱ እንዲወጣ ከተደረገ በኋላ በጥይት ተደብደበው በሰቆቃ ተግድለዋል

* 9 ተጽኖ ይፈጥራሉ የተባሉ የክርስትና እና የእስልምና የአማራ አባቶች እና ታዋቂ ሰዎች በቤተክርስቲያናት እና በመስጊዶች ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ ተግድለዋል

* በወለጋ ኪራሞ ወረዳ 17 አማራዎች ተግድለው እጆቻቸው፣ አንገቶቻቸው፣ እግሮቻቸው በስለት ተቆራርጦ ከተገደሉ በኋል አስከሬናቸው እንዳይቀበር በማድረግ መንገድ ላይ ተጥለው መሳቂያ እና መሳልቂያ እንዲን ተደርጓል፡፡

* በወለጋ አንገር ጉትን መንደር 4 በተባለው ቦታ ላይ 10 አማራዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደሉ በኋላ አስከሬናቸው በአንድ ጋሪ ተጮኖ ቀበሌውን እንዲዞሩ ተደርጓል፡፡

* 7 አማራዎች በኦነግ/ኦህዴድ ጦር ከታገቱ በኋላ እያንዳንዳንቸው ግማሽ ሚልዮን ብር እንዲያመጡ ተጠይቀው ከታጋቾቹ ውስጥ 3 የተጠየቁትን ግማሽ ሚሊዮን ብር ለታጣቂዎቹ ቢሰጡ ብሩን ተቀብልው በአሰቃቂ ሁኔታ አርደው ገለዋቸዋል፡፡

* በወለጋ ኪራሞ ወረዳ 4 ቀናቶች ብቻ ከ300 በላይ አማራዎች በአእቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈው ተገለዋል፡፡

ተጨማሪ መርጃ ለማኘት ይህን ሊንክ ይጫኑና ሙሉ ዘገባውን ያዳምጡ

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው።

Post by sun » 02 Feb 2022, 23:21

Abere wrote:
02 Feb 2022, 09:44
እኔ እኮ የሚገርመኝ የአማራው ፕሬዚዳንት ነው ስለከብት መብት ይቆረቆራል በወለጋ የሞቱት አማራዎች እያሉ። ከብት ከመርዳቱ በፊት ለምን ሰው አይረዳም። ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖ ከብት እንጅ የሚኖረው አማራ የማያስጨንቀው ብአደን - እራሱ ከብት ነው። የአማራ ክልል በኦሮሙማ ዘመን አንዱ የኦሮሚያ ትልቁ ዞን ነው። የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብድሳ ነው። አማራ ክልል ሳይሆን የኦሮሚያ ዞን ነው። በሚቀጥለው ከአማራ ይህን ያህል ግብር ተሰብሶ ለኦሮሚያ ገቢ ተደረገ እንባላለን። ከብቶች ለም ተረዱ እያልን አይዳለም። ከብቶች ከብቶችን ሲረዱ በማየታችን ስለተደነቅን ነው።
Abere the Fat Mad Bere,

Be amarumma zemenis min yimesilaal? Melsuun ke Kebtamu AhiYYanew xeyiq. These leaders are not redneck village tultulla bandas like you, the mad wofofee bere. I am talking about your decadent comments not about you personally. Why are you trying to be more clever than all the Ethiopians put together? All the current leaders in Ethiopia are Ethiopian leaders not only amhara leaders alone.
8)

Post Reply