I wonder if this was part of the Ethio-US deal? Ethiopian Airlines has returned its B737 MAX back to the skies
Ethiopian Airlines has returned its B737 MAX back to the skies. Many Airlines have already done this.
Re: I wonder if this was part of the Ethio-US deal? Ethiopian Airlines has returned its B737 MAX back to the skies
የሀገርን ጥቅም አሳልፈህ ክስጠህ አደለም ቦይንግ ማክስ ሌላም ይጨመራል፣፣ #NoMORE tag እንዲገድል ለተስማማ ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካን የከዳ አይሁዳ የእጅ መንሻ ቢያገኝ ምን ይደንቃል፣፣ አሜሪካና ነጮቹ የፈለጉትን አግኝተዋል፣፣ #NoMORE ሊያመጣ የሚችለውን መዘዝ መግደል፣፣ ያንም በ ግራኝ አህመድ አሊ እሳኩት፣፣ ካድሬው ስለዚህ ግን አትነግረንም ወይም አይገባህም፣፣ ይች #NoMORE ግን ወደ ራሱ አነጣጥራ ብቅ ትላለች
Re: I wonder if this was part of the Ethio-US deal? Ethiopian Airlines has returned its B737 MAX back to the skies
I Don't trust Abiy nor i trust 737-max-8. I will never ever take a ride with plain.kibramlak wrote: ↑01 Feb 2022, 15:28የሀገርን ጥቅም አሳልፈህ ክስጠህ አደለም ቦይንግ ማክስ ሌላም ይጨመራል፣፣ #NoMORE tag እንዲገድል ለተስማማ ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካን የከዳ አይሁዳ የእጅ መንሻ ቢያገኝ ምን ይደንቃል፣፣ አሜሪካና ነጮቹ የፈለጉትን አግኝተዋል፣፣ #NoMORE ሊያመጣ የሚችለውን መዘዝ መግደል፣፣ ያንም በ ግራኝ አህመድ አሊ እሳኩት፣፣ ካድሬው ስለዚህ ግን አትነግረንም ወይም አይገባህም፣፣ ይች #NoMORE ግን ወደ ራሱ አነጣጥራ ብቅ ትላለች