- Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (video)
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (video)
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (vid
- መርየም ኣል-ሳዲግ ኣል-ማህዲ ( የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ነበር ) ፥ የኣለም ማህበረ-ሰብ እንደ ኣመቻቾች ( ፋሲሊቴተርስ ) ሆነው ሲቀርቡ - ያለውን ችግር ለመፍታት - ሌሎች እንደ እስራኤል የመሰሉት ኣማካሪዎች ሆነው ይሰራሉ ። ሱዳንን ይመሩ ያሉት ሰዎች ህዝባቸውን እንዴት እንደሚይዙ ኣቅጣጫ በመሰጥ ። ( ጋዜጠኛ ፥ የእስራኤል እጅ ኣለ ማለትሽ ነው? ) ያው በሚድያ የምንሰማውና የምናየው ነው ። ከዚያ ባሻገር የውጭ ሃይሎች ወደ ሱዳን ከመምጣታቸው በፊት ወደ ኣንዳንድ ኣገሮች ይሄዳሉ ። ይህ የሚያሳየው የሱዳን መንግስት በየውጭ ሃይሎች እንደሚገዛ ነው -- ያሉትን ይፈጽማል ። ( ሱዳን የእስራኤል የጭን ገረድ!!!
)
--------------
- የኣለም ምህበረ-ሰብ ሲባል የጎመንና የድንች ማህበረ-ሰብ ማለት ነው ። ትርጉም የሌለው በነጮች የሚገዛ ማለት ነው።
Re: Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (vid
This lying b!tch just like her father Sadiq almahdi lies 2 much. This liar is part of z liar Alburhan cabinet and as such she is a slave of Zionist fake jew Israel policy in Sudan. I never trusted any sudanese leadership started from abud all z way 2 alabaster. Just like Terrorist-Tplf adwan leaders Sudan leaders say something and do something elseAbe Abraham wrote: ↑01 Feb 2022, 11:39
- Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (video)