Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4618
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ከወያኔ ጋር ድርድር የለም! ትግራይ እንገባለን:: አብይና የአማራ ክልል መሪዎች ገደል መግባት ይችላሉ

Post by Abaymado » 30 Jan 2022, 02:51


አብይ ከሁሉም ጋር ነው እየተናቆረ ያለው ማን ያድነዋል> እጣው እስር ቤት ወይም የከፋ ሊሆን ይችላል:: የአማራ ክልል መሪዎች ሆድ እንጂ ጭንቅላት የላቸውም:: መጨረሻቸው እስር ቤት ነው ::

ከፋኖ ጋር ቁማር መጫወት እንዲህ ቀላል አይደለም: ፋኖ በመላው አማራ ይደገፋል:: ሌላ መዘዝ ውስጥ ነው የምትገቡት::

አፋር እና አማራ እጅ ለእጅ ተያይዘው ይሄዳሉ::

ጋላ ምን እንደሚያደርግ እናያለን::


Post Reply