Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ!

Post by kibramlak » 30 Jan 2022, 07:57

እውነታው ግን ዛሬ ጀግና ለመምሰል የሚሞክሩ፣ የጥይት ጩኸት ሳይሰሙ የክህደት ወጥ ሲያማስሉ የነበሩ ገረዶች ፣ ስለ ሀገር የማይቆረቆሩ ጠባብ ጎሰኞች፣ በኢትዮጵያ ስም የሚነግዱ አይሁዶች ስብስብ አንድነት የፈጠሩበት ወቅት ነው፣፣ ይህ ደግሞ ቆራጥ የሀገር ልጆችን ወደ ሌላ የተጋድሎ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እንጅ የሚያሽማቅቅ አይሆንም፣፣
Revelations wrote:
29 Jan 2022, 17:43

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ!

Post by Tadiyalehu » 30 Jan 2022, 16:55

Revelations wrote:
29 Jan 2022, 13:24
አራም!

Abere
Senior Member
Posts: 15490
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ!

Post by Abere » 30 Jan 2022, 17:13

አንድ በመውደቅ ላይ ያለ መንግስት ብቸኛ መሰረታዊ ባህርያት አሉት። እነኝህንም ሙሉ በሙሉ አሁን እራሱን ብልጽግና ኦሮሙማ ብሎ የሚጠራው አሟልቷል። በመውደቅ ላይ ያላ የፓለቲካ ጽኑ ህሙማን የገባ መንግስት

1ኛ) ዕለት በዕለት የስልጣን ዝውውር፥ ሹመት ፥ ሽረት፥ ወይም ወከባ ውስጥ ይገባል። High turn over is the reflection of political storm likely to sweep a typical unhealthy government. ኦደፓ-ኦነግ ይህ በሰፊው ይታይበታል። ዛሬ ጀኔራል ነገ አባሳድር ወይም ዛሬ የክልል ፕሬዚዳንት ነገ የደህንነት ሃላፊ፥ ዛሬ የጥምር ሃይሉ አካል ፋኖ ነገ ደግሞ ጥላት፤ወዘተ።

2ኛ) ባለስልጣናት የተለያየ መግለጫ ጥዋት እና ማታ በአንድ ጀምበር ሁለት ምላስ።/ In coherent political position statements as way to redress the loose or weak governmental structure/ መንግስት በቅጽበት የሚዋሽ ወይም ማስተባበያ ላይ ከተጠመደ የውድቀት ዋና ምልክት ነው

3ኛ) ከህዝብ ጋር ሆድ እና ጀርባ - የህዝብ አመኔታ ማጣት። No vote of confidence of citizen for lack of absence in their government or deficit of public trust. በጎጅ ህመም የተለከፈ መሆኑን ማስረጃ

4ኛ) ወገን ፍለጋ መንከራተት አንዱን ከአንዱ ለመለየት መጣር። Playing the blame game whining and complain to share its own failure and looking for a miracle out of the navies, in this case blaming Fano. ምሳሌ ኦሮሞን ከአማራ በማጋጨት በኦሮሞ ላይ ለመለጠፍ መሞከር። ከድጡ ወደ ማጡ መሄድ ብቻ ነው።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ!

Post by sun » 30 Jan 2022, 22:39

Abere wrote:
30 Jan 2022, 17:13
አንድ በመውደቅ ላይ ያለ መንግስት ብቸኛ መሰረታዊ ባህርያት አሉት። እነኝህንም ሙሉ በሙሉ አሁን እራሱን ብልጽግና ኦሮሙማ ብሎ የሚጠራው አሟልቷል። በመውደቅ ላይ ያላ የፓለቲካ ጽኑ ህሙማን የገባ መንግስት

1ኛ) ዕለት በዕለት የስልጣን ዝውውር፥ ሹመት ፥ ሽረት፥ ወይም ወከባ ውስጥ ይገባል። High turn over is the reflection of political storm likely to sweep a typical unhealthy government. ኦደፓ-ኦነግ ይህ በሰፊው ይታይበታል። ዛሬ ጀኔራል ነገ አባሳድር ወይም ዛሬ የክልል ፕሬዚዳንት ነገ የደህንነት ሃላፊ፥ ዛሬ የጥምር ሃይሉ አካል ፋኖ ነገ ደግሞ ጥላት፤ወዘተ።

2ኛ) ባለስልጣናት የተለያየ መግለጫ ጥዋት እና ማታ በአንድ ጀምበር ሁለት ምላስ።/ In coherent political position statements as way to redress the loose or weak governmental structure/ መንግስት በቅጽበት የሚዋሽ ወይም ማስተባበያ ላይ ከተጠመደ የውድቀት ዋና ምልክት ነው

3ኛ) ከህዝብ ጋር ሆድ እና ጀርባ - የህዝብ አመኔታ ማጣት። No vote of confidence of citizen for lack of absence in their government or deficit of public trust. በጎጅ ህመም የተለከፈ መሆኑን ማስረጃ

4ኛ) ወገን ፍለጋ መንከራተት አንዱን ከአንዱ ለመለየት መጣር። Playing the blame game whining and complain to share its own failure and looking for a miracle out of the navies, in this case blaming Fano. ምሳሌ ኦሮሞን ከአማራ በማጋጨት በኦሮሞ ላይ ለመለጠፍ መሞከር። ከድጡ ወደ ማጡ መሄድ ብቻ ነው።
Abere the fat Mad bere, :lol: :lol:

Qererto, qererto, qereto and more qererto, meaning, chanting, chanting and more empty redar$$ baboon chanting due to too much smoking and to much sniffing and getting paranoid with the outdated and hated extremist Amarumma fascist cult mind set, boasting with his Nazi Swastka iron logo used to hang and display at Lalibell church, if by now Halafi did not dismantle it and took it to Makale as a souvenir.

Moderate Amharas need to spank your greasy behind and tell you to respect and love Ethiopia at all times and places. Till then keep b!tching and keep barking so that you may not forget your precious talents!

Post Reply