Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15486
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የብአዴን ባለሰልጣናት ዘመድ እና ወዳጅ የሆናችሁ ሁሉ! ልትመክሯቸውይገባል - ፋኖን ለመንካት ተልዕኮ ተቀብለው መጥተው እሳቱ ሳይበላቸው በፊት እራሳቸውን ከኦሮሙማ ትዕዛዝ ነጻ ያውጡ።

Post by Abere » 29 Jan 2022, 12:09

የብአዴን ባለሰልጣናት ዘመድ እና ወዳጅ የሆናችሁ ሁሉ! ልትመክሯቸውይገባል - ፋኖን ለመንካት ተልዕኮ ተቀብለው መጥተው እሳቱ ሳይበላቸው በፊት እራሳቸውን ከኦሮሙማ ትዕዛዝ ነጻ ያውጡ።
ምንም ጥርጥር የለውም ኦሮሙማ ሰው ማጫረስ እና የደም ማዕበል መፍጠር ነው - በእራሱ ደግሞ አያደርገውም በሌሎች ነው። ትግሬን እና አማራን አጫረሰ፥ አሁን ደግሞ አማራ ከአማራ እንድጨራረስ የደም ማዕበል ለመፍጠር ነው። ፋኖን እይዛለሁ ብሎ ወይም አስይዛለሁ የሚል የብአደን ባለ ስልጣን ይሁን የደህንነት ሃልይ ሙከራ ሲያደርግ የጥይት እራት ይሆናል - ይህ ማለት ደግሞ አማራ ከአማራ ጋር ይጨራረሳል ማለት ነው። ከዚህ በፊት መፈንቅለ መንግስት ብሎ የማይ መስል ነገር ባህር ዳር ሁኖ አድስ አበባ አማራን ሊጠቅሙ የሚችሉ ሰዎች እንክት አደርጎ በላ አሁን ደግሞ ሌላ ዙር ነው። የብአደን ባለ ስልጣን ዘመዶች የወገናችሁን ህይወት ከወድሁ አድኑ።