
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Shocking: ከንቲባ አበደች ደደቤ ጎንደር ውስጥ ከግድያ ለጥቂት አመለጠች
ከንቲባዋ ጎንደር አዲስ አበባ መስሏታል? አዲስ አበቤን በፖሊስ አፍና የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እንዳይዝ አውጃ ስታበቃ ለ30 አመት ወያኔ እንኳ ያልደፈረውን ጎንደሮች ሰፈር ምን እንደ ወሰዳት ያስገርማል! አሁን በመጨረሻ የቀረው የኢትዮጵያ ምሽግ ጎንደር ነው! ነጻ ኢትዮጵያ ያለቸው ጎንደር ነው! እሷ ዝም ብላ ውስብስቡ ሸዋን ማፈን ይበቃታል፣ ጎንደር ሸዋ አይደለም! ሚሊዮኖች በተሰለፉበት የጎንደር ጥምቀት አንድ የወያኔ አምባሻ ባንዲራ ያልታየበት ነጻ ኢትዮጵያ ጎንደር ነው!!!
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Shocking: ከንቲባ አበደች ደደቤ ጎንደር ውስጥ ከግድያ ለጥቂት አመለጠች
ውብ ጉራጌ ሸዋ! የሸዋ ፈረሰኞች እና ሰላም ወዳድ ህዝቦች!
Horus wrote: ↑19 Jan 2022, 23:07ከንቲባዋ ጎንደር አዲስ አበባ መስሏታል? አዲስ አበቤን በፖሊስ አፍና የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እንዳይዝ አውጃ ስታበቃ ለ30 አመት ወያኔ እንኳ ያልደፈረውን ጎንደሮች ሰፈር ምን እንደ ወሰዳት ያስገርማል! አሁን በመጨረሻ የቀረው የኢትዮጵያ ምሽግ ጎንደር ነው! ነጻ ኢትዮጵያ ያለቸው ጎንደር ነው! እሷ ዝም ብላ ውስብስቡ ሸዋን ማፈን ይበቃታል፣ ጎንደር ሸዋ አይደለም! ሚሊዮኖች በተሰለፉበት የጎንደር ጥምቀት አንድ የወያኔ አምባሻ ባንዲራ ያልታየበት ነጻ ኢትዮጵያ ጎንደር ነው!!!
Re: Shocking: ከንቲባ አበደች ደደቤ ጎንደር ውስጥ ከግድያ ለጥቂት አመለጠች
እንኳንስ ድፍን ኦርቶዶክስ በሆነው ሶዶ ተውና ባብዛኛው ሙስሊም በሆነው መስቃን ጉራጌ ይህን ይመስል ነበር! ሕዝባችን ፍቅር ነው! አሁን የቀረን ሕዝቡ ድምጽ ሰጥቶ ባንዲራችንን ማስመልስ ነው !!