የመስቃን ጉራጌና ማረቆ እርቅና የሕዝቡ ፍንደቃ !! መታየት ያለበት!! እኛሽ ቁናይ ነነ !!!
ከፋፋይ ወያኔ፣ ጠፋ ሰላም መጣ!! ደስታ መጣ !! ገና ጉራጌና ስልጤ አንድ ይሆናሉ ! ሁለቱ ቤተሰብ ሕዝብ የሚዘፍኑት ዘፈን 'እኛሽ ቁናይ ነነ' ይላል ! እኛ አንድ ነን ማለት ነው!!
Last edited by Horus on 16 Jan 2022, 20:55, edited 5 times in total.
Re: የመስቃን ጉራጌና ማረቆ እርቅና የሕዝቡ ፍንደቃ !! መታየት ያለበት!!
የሕዝቦችን ፍቅር፣ ደስታና ሰላም የሚሰርቅ ቆሻሻ የትግሬ ባንዳ ከፋፋይ ሲደመሰስ የህዝባችን ስሜት ይህን ይመስላል!!